MS SCHOOL GRADE 5--8
Open in Telegram
1 357
Subscribers
No data24 hours
-37 days
+1330 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
October '25
October '25
+19
in 0 channels
September '25
+27
in 0 channels
Get PRO
August '25
+24
in 0 channels
Get PRO
July '25
+27
in 0 channels
Get PRO
June '25
+35
in 0 channels
Get PRO
May '25
+45
in 0 channels
Get PRO
April '25
+18
in 0 channels
Get PRO
March '25
+18
in 0 channels
Get PRO
February '25
+12
in 0 channels
Get PRO
January '25
+23
in 0 channels
Get PRO
December '24
+31
in 0 channels
Get PRO
November '24
+38
in 0 channels
Get PRO
October '24
+68
in 0 channels
Get PRO
September '24
+87
in 0 channels
Get PRO
August '24
+89
in 0 channels
Get PRO
July '24
+134
in 0 channels
Get PRO
June '24
+146
in 0 channels
Get PRO
May '24
+131
in 0 channels
Get PRO
April '24
+128
in 0 channels
Get PRO
March '24
+108
in 0 channels
Get PRO
February '24
+81
in 2 channels
Get PRO
January '24
+90
in 0 channels
Get PRO
December '23
+69
in 2 channels
Get PRO
November '23
+34
in 2 channels
Get PRO
October '23
+49
in 0 channels
Get PRO
September '23
+549
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 24 October | 0 | |||
| 23 October | 0 | |||
| 22 October | +1 | |||
| 21 October | 0 | |||
| 20 October | 0 | |||
| 19 October | 0 | |||
| 18 October | 0 | |||
| 17 October | +1 | |||
| 16 October | 0 | |||
| 15 October | +1 | |||
| 14 October | +3 | |||
| 13 October | +1 | |||
| 12 October | 0 | |||
| 11 October | 0 | |||
| 10 October | 0 | |||
| 09 October | +2 | |||
| 08 October | +1 | |||
| 07 October | +3 | |||
| 06 October | +1 | |||
| 05 October | +1 | |||
| 04 October | 0 | |||
| 03 October | 0 | |||
| 02 October | 0 | |||
| 01 October | +4 |
Channel Posts
+1
ውድ የኤም ኤስ ት\ቤት ተማሪዎች፣ወላጆች እና ሰራተኞች
እንኳን ደስ አላችሁ።
በ2017ዓም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከተፈተኑ የማዕከላዊ ክልል የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከከል ተማሪ ሀሴት ፀጋዬ አሩሲ 94.17 በማምጣት 3ኛ የወጣች ሲሆን ከምስራቅ ጉራጌ ዞን 1ኛ በመውጣት ውድ ተማሪያችን የክልላችን፣የዞናችን እና የከተማችን ኩራት በመሆንሽ ኮርተንብሻል።
ይህ ውጤት እንዲመጣ አስተዋጽዎ ላረጋቹህ የትምህርት ቤታችን መምህራን፣ሰራተኞች፣የአስተዳደር ሰራተኞች እና ወላጆች ትምህርት ቤታችን እጅግ በጣም ያመሰግናል።
ኤምኤስ ት\ቤት
አብረን በመስራት ለውጥ እናመጣለን
| 2 | ልዩ የክረምት ትምህርት በኤም ኤስ ት\ቤት
የክረምት ትምህርቱ የሚሰጠው ከሐምሌ 08\2017 እስከ ነሀሴ 13\2017ዓም ለአምስት ሳምንት
ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30--6፡30---ከሰኞ እሰከ ዓርብ
ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ለክልላዊ ፈተና ዝግጅት የሚያግዛቸው ትምህርት ይሰጣል።
ለ6ኛ ክፍል ለ8ኛ ክፍል
እንግሊዘኛ እንግሊዘኛ
ሒሳብ ሒሳብ
አካባቢ ሳይንስ ጀነራል ሳይንስ
o ሲትዝንሺፕ
ሶሻል ሳይንስ
ከ1ኛ እስከ 4ኛ ክፍል፣5ኛ እና 7ኛ--ሒሳብ፣እንግሊዘኛ፣የእንግሊዘኛ የማንበብ ክህሎት እና የሳይንስ ትምህርት በተጨማሪም ፕሮግራሙን ሳቢ ለማድረግ የስዕል፣የአባከስ፣ስፓርታዊ ጨዋታዎች እና የእጅ ስራ በሰፊው እንዲሰሩ ይደረጋል።
የኤል ኬጂ እና ዩኬጂ ተማሪዎች በዘንድሮው የክረምት ፕሮግራም የተካተቱ ሲሆን የሚማሩት የትምህርት ዓይነት--አማርኛ ማንበብ፣እንግሊዘኛ ማንበብ እና በቁጥሮች መዝናናት እንዲሁም ስፓርታዊ ጨዋታዎች፣የእጅ ስራ እና ልዩ ልዩ ፕሮግራሞችን ያካትታል።
የምዝገባ ጊዜ ከሐምሌ 01\2017---ሐምሌ 08\2017
የምዝገባ ቦታ፡-ኤምኤስ ት\ቤት
የክረምት ትምህርት ክፍያ፡- 700ብር(ለአምስት ሳምንት)
ኤምኤስ ት\ቤት
አብረን በመስራት ለውጥ እናመጣለን | 488 |
| 3 | የክረምት ትምህርታችን ተጀምሯል። በተለይ 6ኛ እና 8ኛ ክፍሎች እንድትማሩ እንመክራለን። | 1 404 |
| 4 | ልዩ የክረምት ትምህርት በኤም ኤስ ት\ቤት
የክረምት ትምህርቱ የሚሰጠው ከሐምሌ 08\2017 እስከ ነሀሴ 13\2017ዓም ለአምስት ሳምንት
ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30--6፡30---ከሰኞ እሰከ ዓርብ
ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ለክልላዊ ፈተና ዝግጅት የሚያግዛቸው ትምህርት ይሰጣል።
ለ6ኛ ክፍል ለ8ኛ ክፍል
እንግሊዘኛ እንግሊዘኛ
ሒሳብ ሒሳብ
አካባቢ ሳይንስ ጀነራል ሳይንስ
o ሲትዝንሺፕ
ሶሻል ሳይንስ
ከ1ኛ እስከ 4ኛ ክፍል፣5ኛ እና 7ኛ--ሒሳብ፣እንግሊዘኛ፣የእንግሊዘኛ የማንበብ ክህሎት እና የሳይንስ ትምህርት በተጨማሪም ፕሮግራሙን ሳቢ ለማድረግ የስዕል፣የአባከስ፣ስፓርታዊ ጨዋታዎች እና የእጅ ስራ በሰፊው እንዲሰሩ ይደረጋል።
የኤል ኬጂ እና ዩኬጂ ተማሪዎች በዘንድሮው የክረምት ፕሮግራም የተካተቱ ሲሆን የሚማሩት የትምህርት ዓይነት--አማርኛ ማንበብ፣እንግሊዘኛ ማንበብ እና በቁጥሮች መዝናናት እንዲሁም ስፓርታዊ ጨዋታዎች፣የእጅ ስራ እና ልዩ ልዩ ፕሮግራሞችን ያካትታል።
የምዝገባ ጊዜ ከሐምሌ 01\2017---ሐምሌ 08\2017
የምዝገባ ቦታ፡-ኤምኤስ ት\ቤት
የክረምት ትምህርት ክፍያ፡- 700ብር(ለአምስት ሳምንት)
ኤምኤስ ት\ቤት
አብረን በመስራት ለውጥ እናመጣለን | 2 500 |
| 5 | ውድ ወላጆች
የ2017ዓም የዩኬጂ ተማሪዎች የምርቃት እና ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል የደረጃ ተማሪዎች የሽልማት ፕሮግራም የሚካሄደው ቅዳሜ ሰኔ 28/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በሴራና አዳራሽ ይካሄዳል በዚህ ፕሮግራም ላይ የሚገኙት የተመራቂ ተማሪ ወላጆች(አባት እና እናት) ብቻ ሲሆን የተሸላሚ ተማሪዎች ደግሞ አንድ ወላጅ (አባት ወይም እናት) ብቻ እንድትገኙ ተጋብዛቹሀል። ውድ ወላጆች አዳራሹ የመያዝ አቅሙ ውስን ስለሆነ ከተጠቀሱት የተመራቂ እና ተሸላሚ ቤተሰብ ውጪ ወደ አዳራሽ የማናስገባ መሆኑን አስቀድመን እናሳውቃለን። ውድ የተመራቂ ተማሪዎች ወላጆች የመመረቂያ ገዋን ለመውሰድ ስትመጡ ወደ አዳራሽ መግቢያ ካርድ እንድትወስዱ እናሳስባለን። የተሸላሚ ተማሪ ወላጆች የማሪዎች ወጤት ተሰርቶ እንዳለቀ በስልክ የምናሳውቅ ሲሆን ከተደወለላቹህ በኻላ ት\ቤት በመምጣት ወደ አዳራሽ መግቢያ ካርድ እንድትወስዱ እናሳስባለን።
ማሳሰቢያ
በዕለቱ ወደ አዳራሽ የምናስገባው የመግቢያ ካርድ የያዙ ወላጆችን ብቻ ነው።
አብረን በመስራት ለውጥ እናመጣለን
ኤምኤስ ትምህርት ቤት | 1 922 |
| 6 | ማስታወሻ
ውድ ወላጆች እና ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና ወረቀት ሰኞ በቀን 23/10/2017ዓ.ም ለተማሪዎች ይመለሳል ስለሆነም የድምርና የእርማት ስህትት ካለ ማክሰኞ በ24/10/2017 ዓ.ም እስከ 5፡00 ሰዓት የመጨረሻ የማስተካከያ ጊዜ መሆኑን እናሳውቃለን ።
አብረን በመስራት ለውጥ እናመጣለን
ኤምኤስ ትምህርት ቤት | 1 632 |
| 7 | +1 PPT of rev. questions G7 on Unit-7 | 938 |
| 8 | ውድ የት/ቤታችን ወላጆች
ጉዳዩ:- የት/ቤት ክፍያን ይመለከታል
የሰኔ ወር እና ውዝፍ የት/ቤት ክፍያ ያለባችሁ ወላጆች ነገ ሰኞ አስከ 2:30 ድረስ ክፍያችሁን እንድትፈፅሙ እናሳስባለን።
ክፍያ ባልከፈሉ ወላጆች ምክንያት ክፍያው አስኪከፈል እና ያልከፈሉ ተማሪዎችን ከፈተና ላለማስወጣት ስንል ፈተናው ለነገ ብቻ 3:00 የሚጀምር መሆኑን እናሳስባለን። | 400 |
| 9 | ከ4ኛ እስከ 5ኛ እና የ7ኛ ክፍል የ2ኛ ሴምስተር የማጠቃለያ ፈተና ፕሮግራም | 1 679 |
| 10 | ከነርሰሪ እስከ 3ኛ ክፍል የ2ኛ ሴምስተር የማጠቃለያ ፈተና ፕሮግራም | 1 563 |
| 11 | ውድ የት/ቤታችን ወላጆች
ጉዳዩ:- የት/ቤት ክፍያን ይመለከታል
የሰኔ ወር እና ውዝፍ የት/ቤት ክፍያ ያለባችሁ ወላጆች ነገ ሰኞ አስከ 2:30 ድረስ ክፍያችሁን እንድትፈፅሙ እናሳስባለን።
ክፍያ ባልከፈሉ ወላጆች ምክንያት ክፍያው አስኪከፈል እና ያልከፈሉ ተማሪዎችን ከፈተና ላለማስወጣት ስንል ፈተናው ለነገ ብቻ 3:00 የሚጀምር መሆኑን እናሳስባለን። | 212 |
| 12 | ውድ የት/ቤታችን ወላጆች
የ2018ዓም የተማሪዎች ምዝገባ ቅድመ ዝግጅት ስራዎች እያከናወንን እንገኛለን።በመሆኑ በ2018ዓም የጀማሪ ተማሪዎችን ምዝገባ ቅድሚ በት/ቤታችን ልጆቻቸውን እያስተማሩ ላሉ ወላጆች ቅድሚያ ለመስጠት በተማሪዎቻችን በኩል የሚሞላ ፎርም የላክን ሲሆን ፎርሙን በተማሪዎቻችን በኩል ለአፀደ ህፃናት ት/ቤት ርዕሰ መምህርት እንድትሰጡ እናሳስባለን። ፎርሙ ያልደረሳችሁ ወላጆች ፎርም ከት/ቤት መውሰድ ይቻላል።
አዲስ የጀማሪ ተማሪ ለማስመዝገብ የምትፈልጉ ወላጆች በት/ቤታችን ልጆቻቸውን የሚያስተምሩ ወላጆች ካስመዘገቡ በዃላ ባለን ክፍት ቦታ የምንመዘግብ ይሆናል። ለዚህም ልጆቻችሁን ከሀምሌ 1--15 ባሉት ቀናት በተጠባባቂ ዝርዝር ላይ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን።
ማሳሰቢያ
ጀማሪ ተማሪ ለማስመዝገብ የልደት ሰርተፌኬት ግዴታ ስለሆነ ከወዲሁ ዝግጅት እንድታረጉ እናሳውቃለን።
ኤምኤስ ት/ቤት
አብረን በመስራት ለውጥ እናመጣለን | 1 488 |
| 13 | ውድ የት/ቤታችን ወላጆች
ጉዳዩ:- የት/ቤት ክፍያን ይመለከታል
የሰኔ ወር እና ውዝፍ የት/ቤት ክፍያ ያለባችሁ ወላጆች ነገ ሰኞ አስከ 2:30 ድረስ ክፍያችሁን እንድትፈፅሙ እናሳስባለን።
ክፍያ ባልከፈሉ ወላጆች ምክንያት ክፍያው አስኪከፈል እና ያልከፈሉ ተማሪዎችን ከፈተና ላለማስወጣት ስንል ፈተናው ለነገ ብቻ 3:00 የሚጀምር መሆኑን እናሳስባለን። | 300 |
| 14 | ውድ የ6ኛ እና 8ኛክፍል መ/ራ ከ100 ድምር ውጤት ለነገ ገቢ እንድታደርጉ | 1 |
| 15 | ኤምኤስ ት/ቤት
📚 ነገ ሚኒስትሪ ፈተና ላይ ለምትቀመጡ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን አጠር ያለና አበረታች የሆነ መልዕክት 📚
📚 ውድ ተማሪዎቻችን!
ነገ የጥረታችሁን ፍሬ የምታዩበት ትልቅ ቀን ነው። ለዚህ ፈተና ስትዘጋጁ የነበራችሁበት ጊዜ፣ የደከማችሁበት ልፋት እና ያፈሰሳችሁት ላብ ሁሉ ነገ እንደ ፈጣሪ ፍቃድ ፍሬ ያፈራል።
✅ አሁን ማድረግ ያለባችሁ አንድ ነገር ብቻ ነው፤ በራሳችሁ መተማመን! በእውቀታችሁ እና በተማራችሁት ነገር ላይ ሙሉ እምነት ይኑራችሁ። ፈጣሪ ከእናንተ ጋር እንደሆነ እመኑ። ይህ ፈተና የእውቀታችሁ፣ የመረጋጋታችሁ እና የድፍረታችሁ መለኪያ ነው።
✅ ጭንቀትን አስወግዱ! ጭንቀት የሚያደናቅፍ እንጂ የሚረዳ አይደለምና። በጥሞና ተንፍሱ፣ አእምሮአችሁን አረጋጉ።
✅ ፈጣሪ ሁሉንም ነገር እንደሚያቀልላችሁ እመኑ። በቃ የቻላችሁትን ያህል ሰርታችኋልና፣ አሁን ደግሞ ውጤቱን ለፈጣሪያችሁ ስጡ።
መልካም ፈተናን እመኝላችኋለሁ!
ነገ የድል፣ የመረጋጋትና የጥሩ ውጤት ቀን ይሁንላችሁ!
✅ ሁላችሁንም ፈጣሪ ይርዳችሁ!
መልካም የፈተና ጊዜ ይሁንላችሁ!!
ኤምኤስ ት/ቤት
አብረን በመስራት ለውጥ እናመጣለን | 1 023 |
| 16 | ውድ የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን ሰኞ ለኦረንቴሽን እና ለአድሚሽን ካርድ ለመውሰድ ስትመጡ የሰኔ ወር ክፍያ ደረሰኝ ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። | 224 |
| 17 | ውድ የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን ሰኞ ለኦረንቴሽን እና ለአድሚሽን ካርድ ለመውሰድ ስትመጡ የሰኔ ወር ክፍያ ደረሰኝ ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። | 2 250 |
| 18 | ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ለሆናችሁ የትምህርት ቤታችን መምህራን፣ሰራተኞች፣ተማሪዎች እና ወላጆች በሙሉ እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!
ዒድ ሙባረክ !
ኤም ኤስ ት/ቤት
አብረን በመስራት ለውጥ እናመጣለን | 1 942 |
| 19 | ውድ የኤም ኤስ ትምህርት ቤት ወላጆች የሰኔ ወር የት\ቤት ክፍያ ከግንቦት 25--ሰኔ 5\2017 ድረስ እንድትከፍሉ እናስታውሳለን::
ኤም ኤስ ት\ቤት
አብረን በመስራት ለውጥ እናመጣለን | 2 198 |
| 20 | No text... | 2 244 |
