ECS SCHOOL GEDAME EYESUS BRANCH
Open in Telegram
Welcome to ECS SCHOOL GEDAME EYESUS BRANCH official telegram channel join and get the latest updates on the teaching - learning process.
Show more1 097
Subscribers
-224 hours
-77 days
-2630 days
Posts Archive
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#ማስታወሻ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተለያዩ የሥራ መደቦች ሰልጣኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ምዝገባው ዛሬ ይጀምራል።
የስልጠና መጠሪያዎች ፦
✓ ሰልጣኝ አብራሪ/ፓይለት (Trainee Pilot)
✓ ሰልጣኝ የአውሮፕላን ቴክኒሽያን
(Trainee Aircraft Maintenance Technician)
✓ ሰልጣኝ የአውሮፕላን ሜካኒክ (Trainee Aircraft Mechanic)
✓ ሰልጣኝ የበረራ አስተናጋጅ (Trainee Cabin Cors)
✓ ሰልጣኝ የመንገደኛ አገልግሎት ኢጀንት (Trainee Customer Service Agent) ናቸው።
አመልካቾች ለምዝገባ ፤ የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውንና ኮፒው፣ የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ካርድ፣ የልደት ካርድ፣ የታደሰ የቀበሌ የነዋሪነት ማረጋገጫ ካርድ እና አንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ማሟላት አለባቸው።
አመልካቾች ከተዘረዘሩት የሥራ መደቦች ውስጥ ማመልከት የሚችሉት በአንዱ ብቻ ነው።
ምዝገባእ ከነሐሴ 15 ጀምሮ እስከ 19/2015 ዓ.ም ድረስ ብቻ ነው የሚቆየው።
የምዝገባ ቦታ፡-
- አዲስ አበባ በኦንላይን (አዲስ አበባ)
- አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (አዳማ)
- አምቦ ዩኒቨርሲቲ፣ (አምቦ)
- አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ (አርባምንጭ)
- አሶሳ ዩኒቨርሲቲ፣ (አሶሳ)
- ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ፣ (ባህርዳር)
- ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ፣ (ደ/ብርሃን)
- ደብረ ማርቆስኦኒቨርሲቲ፣ (ደ/ማርቆስ)
- ወሎ ዩኒቨርሲቲ፣ (ደሴ)
- ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ፣ (ድሬዳዋ)
- ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ፣ (ፍቼ)
- ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ፣ (ጋምቤላ)
- ጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ (ጎንደር)
- ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ፣ (ሀረር ካምፓስ ሀረር)
- ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ፣ (ሀዋሳ)
- ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ፣ (ጅግጅጋ)
- ጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ (ጅማ)
- መቐለ ዩኒቨርሲቲ፣ (መቐለ)
- ወለጋ ዩኒቨርሲቲ፣ (ነቀምቴ)
- ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ፣ (ሚዛን ቴፒ)
- ሮቤ ቲቺንግ ኮሌጅ፣ (ሮቤ)
- ሰመራ ዩኒቨርሲቲ፣ (ሰመራ)
- ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ (ወልቂጤ)
ዕድሜ ፣ ቁመት ፣ ክብደትና ሌሎች መረጀዎችን ከላይ በተያያዘው የተቋሙ ይፋዊ ማስታወቂያ ይመልከቱ።
More ፦ https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies?fbclid=IwAR1ZLHg_fw9VhghmXo-oOL9ykrsCmq3vcUISCzYl8QtRPPg5fnW4VW_Yfig
@tikvahethiopia @tikvahuniversity
Repost from Addis Ababa Education Bureau
በድጋሜ የወጣ ማስታወቂያ!
(አዲስ አበባ ነሐሴ 12/2015 ዓ.ም)
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ...
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
የመግቢያ ፈተና ጥሪ ማስታወቂያ!
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 9 ፣ 2015 ዓ.ም (ትምህርት ቢሮ) እቴጌ መነን የሴቶች 2ኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤት የ9ኛ ክፍል መግቢያ ፈተና ጥሪ ማስታወቂያ!
የመግቢያ ፈተና ጥሪ ማስታወቂያ!
የገላን የወንዶች 2ኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤት የ9ኛ ክፍል መግቢያ ፈተና ጥሪ ማስታወቂያ!
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 8 ፣ 2015 ዓ.ም (ትምህርት ቢሮ)
Repost from ECS SCHOOL GEDAME EYESUS BRANCH
ውድ የኢ ሲ ኤስ ትምህርት ቤት የ8ኛ ክፍል ሚንስትሪ ለአስፈተናችሁ ወላጆች ከዚህ በላይ የላክንላችሁ ስኮላር ሽፕ ውድድሮችን ልጆቻችሁ እንዲወዳደሩ ብታደርጉ ልጆቻችሁ የተሻለ ትምህርት እንደሚያገኙ 100% አረጋግጥላችሁአለው:: ምንአልባት ሌላ ቦታ አስመዝግባችሁም ቢሆን ገንዘብ ቢከስር ይሻላቹሀል ምክንያቱም ለሚቀጥሉት 4 አመታት ልጆቻችሁ መንግስት የተለየ ትኩረት ስጥቶ በሚከታተለው ትምህርት ቤት ይማራሉ::
Repost from Yeka Education
👉የትምህርት እድል!!
👉ገላን የወንዶች አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት መማር ለምትፈልጉ ወንድ ተማሪዎች የወጣ የትምህርት እድል!!
