en
Feedback
የካ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ት/ጽ/ቤት B/k/M/ Eekkaatti Waajjira Barnootaa Aanaa 06🇪🇹

የካ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ት/ጽ/ቤት B/k/M/ Eekkaatti Waajjira Barnootaa Aanaa 06🇪🇹

Open in Telegram

ለትምህርት ጥራት በጋራ እንሰራለን!!!

Show more
393
Subscribers
-124 hours
-17 days
-430 days
Posts Archive
Repost from Yeka Education
⭐️ተማሪዎች ሆይ ለቀጣይ አመት አሁኑኑ ጥናት ጀምሩ መጽሀፍት ለማግኘት :- ✅የቅድመ 1ኛ መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3693?single ✅የቅድመ አንደኛ የእንግሊዘኛ መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/4609?singleየ1ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3716?singleየ2ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3709?singleየ3ኛ ክፍል  መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3702?singleየ4ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3685?singleየ5ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3678?singleየ6ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3670?singleየ7ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3659?single ➡️የ8ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3641?singleAfan Oromo Grade 3-8 text books ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3099?singleከ9ኛ-12ኛ ክፍል መጽሀፍ ለማግኘት ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3720

📌ለሁሉም የመንግስትና የግል 6ኛ እና 8ኛ ክፍል አስፈታኝ ት/ቤቶች ✔️ነገ ሐሙስ ከሰአት 7:30 የፈተና ኦረንቴሽን በየካ ክፍለ ከተማ ትልቁ አዳራሽ (ግራውንድ ላይ)ስለሚሰጥ ሁሉም አስፈታኝ ት/ቤ
📌ለሁሉም የመንግስትና የግል 6ኛ እና 8ኛ ክፍል አስፈታኝ ት/ቤቶች ✔️ነገ ሐሙስ ከሰአት 7:30 የፈተና ኦረንቴሽን በየካ ክፍለ ከተማ ትልቁ አዳራሽ (ግራውንድ ላይ)ስለሚሰጥ ሁሉም አስፈታኝ ት/ቤቶች በተጠቀሰው ሰአት እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን:: 🖍መቅረት በፍጹም የተከለከለ ነው!!

Repost from Yeka Education
🔠🔠🔠 ✔️በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተናዎች የሚሰጡበት ጊዜ ይፋ ሆናል፡፡ (ግንቦት 13/2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ
+2
🔠🔠🔠 ✔️በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተናዎች የሚሰጡበት ጊዜ ይፋ ሆናል፡፡     (ግንቦት 13/2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን ከተማ አቀፍ የ6ኛ ክፍል የአንደኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና እና የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና  የሚሰጥበት ጊዜ ይፋ ሆናል፡፡   📌በዚህ መሰረትም ከተማ አቀፍ የ6ኛ ክፍል የአንደኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና ሰኔ 8 ፣ 9 እና 10/2018 ዓ.ም ✅እንዲሁም የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና  ሰኔ 11 እና 12/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚሰጥ ይሆናል፡፡   📌ከሰኔ 8 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም በሚሰጠው በዚህ ከተማ አቀፍ ፈተና በ6ኛ ከፍል 84,882 ተማሪዎች 199  የመፈተኛ ጣቢያዎች  እንዲሁም በ8ኛ ከፍል 86,808 ተማሪዎች 201 የመፈተኛ ጣቢያዎች  ፈተናዉን ለመውሰድ ተመዝግበዋል፡፡    መልካም  ፈተና✅ 🔠🔠🔠🅰️  🔤🔤🔤🔤  🔠🔠🔠 🔤🔤🔤 ቻናላችን ይህ ነው 👇👇👇👇👇👇 ❤️❤️❤️❤️❤️ https://t.me/dam76

በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 06/07 ትምህርት ጽ/ቤት ልዕልት ዘነበወርቅ ጉድኝት ማዕከል በ6ኛ እና 8ኛ ክፍል በሁለቱም ስርዓተ ትምህርት የማጠቃለያ የጥያቄና መልስ ውድድር ተከናወነ።

✔️በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ፣ የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል የሁለተኛ ሴሚስተር ከተማ አቀፍ ሞዴል ፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳ (ግንቦት 6/2018 ዓ.ም
+1
✔️በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ፣ የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል የሁለተኛ ሴሚስተር ከተማ አቀፍ ሞዴል ፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳ (ግንቦት 6/2018 ዓ.ም) ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/yeka2016channel

የሂሳብ እና እንግሊዘኛ ጥያቄና መልስ ሀሙስ ልእልትዘነበወርቅ ትምህርትቤት ስለሆነ ።በሰዓቱ 2:30እድትገኙ። ሀለት ሁለት ተወዳዳሪ ተማሪዎች እና አንድ ተጠባባቂ ተማሪ ።መማር ማስተማር ምክትል ር/መምህር ይዞ ይምጣ።

የካ ምስራቅ ጮራ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት

2018 ዓ.ም የብርሃን ጉዞ አንደኛና መካከለኛ ት/ቤት ከፍታ👏👏👏👏

🗣አስደሳች ዜና   👉ለብርሃን ጉዞ አንደኛና መ/ደ/ት/ቤት መምህራንና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች  በሙሉ። ከ15/8/2018--19/8/2018 የተደረገዉ ምዘና የአንደኛና መካከለኛ  ደረጃ ት/ቤት ከደረጃ 2  ነጥብ 68 በከፍተኛ ነጥብና ደረጃ  በማሻሻል  ወደ 76  ነጥብ ደረጃ 3 ገብቶአል ። ይህንን ዉጤት እንዲመዘገብ ያደረጉ ባለድርሻ  አካላት 1. የትምህርት ቤቱ ማኔጅመት 2.የአንደኛ ደረጃ መምህራንና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች 3.የወላጅ ተወካዮች/ወተመህ 4.የወረዳ 06 ት/ት ጽ/ቤት አመራርና ባለሞያዎች 5.የክላስተር ሱፐርቫይዘሮች በት/ቤቱ ስም ላቅ ያለ ምስጋናዬን አቀርባለሁ ።