የካ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ት/ጽ/ቤት B/k/M/ Eekkaatti Waajjira Barnootaa Aanaa 06🇪🇹
الذهاب إلى القناة على Telegram
393
المشتركون
-124 ساعات
-17 أيام
-430 أيام
أرشيف المشاركات
Repost from Yeka Education
⭐️ተማሪዎች ሆይ ለቀጣይ አመት አሁኑኑ ጥናት ጀምሩ መጽሀፍት ለማግኘት :-
✅የቅድመ 1ኛ መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3693?single
✅የቅድመ አንደኛ የእንግሊዘኛ መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/4609?single
✅የ1ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3716?single
✅የ2ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3709?single
✅የ3ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3702?single
✅የ4ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3685?single
✅የ5ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3678?single
✅የ6ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3670?single
✅የ7ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3659?single
➡️የ8ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3641?single
✅Afan Oromo Grade 3-8 text books
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3099?single
✅ከ9ኛ-12ኛ ክፍል መጽሀፍ ለማግኘት
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3720
📌ለሁሉም የመንግስትና የግል 6ኛ እና 8ኛ ክፍል አስፈታኝ ት/ቤቶች
✔️ነገ ሐሙስ ከሰአት 7:30 የፈተና ኦረንቴሽን በየካ ክፍለ ከተማ ትልቁ አዳራሽ (ግራውንድ ላይ)ስለሚሰጥ ሁሉም አስፈታኝ ት/ቤቶች በተጠቀሰው ሰአት እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን::
🖍መቅረት በፍጹም የተከለከለ ነው!!
Repost from Yeka Education
🔠🔠🔠
✔️በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተናዎች የሚሰጡበት ጊዜ ይፋ ሆናል፡፡
(ግንቦት 13/2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን ከተማ አቀፍ የ6ኛ ክፍል የአንደኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና እና የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ ይፋ ሆናል፡፡
📌በዚህ መሰረትም ከተማ አቀፍ የ6ኛ ክፍል የአንደኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና ሰኔ 8 ፣ 9 እና 10/2018 ዓ.ም
✅እንዲሁም የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና ሰኔ 11 እና 12/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚሰጥ ይሆናል፡፡
📌ከሰኔ 8 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም በሚሰጠው በዚህ ከተማ አቀፍ ፈተና በ6ኛ ከፍል 84,882 ተማሪዎች 199 የመፈተኛ ጣቢያዎች እንዲሁም በ8ኛ ከፍል 86,808 ተማሪዎች 201 የመፈተኛ ጣቢያዎች ፈተናዉን ለመውሰድ ተመዝግበዋል፡፡
መልካም ፈተና✅
🔠🔠🔠🅰️
🔤🔤🔤🔤
🔠🔠🔠
🔤🔤🔤
ቻናላችን ይህ ነው
👇👇👇👇👇👇
❤️❤️❤️❤️❤️
https://t.me/dam76
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 06/07 ትምህርት ጽ/ቤት ልዕልት ዘነበወርቅ ጉድኝት ማዕከል በ6ኛ እና 8ኛ ክፍል በሁለቱም ስርዓተ ትምህርት የማጠቃለያ የጥያቄና መልስ ውድድር ተከናወነ።
Repost from የካ ክፍለ ከተማ ት/ፅ/ቤት mereja
+1
✔️በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ፣ የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል የሁለተኛ ሴሚስተር ከተማ አቀፍ ሞዴል ፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳ
(ግንቦት 6/2018 ዓ.ም)
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/yeka2016channel
የሂሳብ እና እንግሊዘኛ ጥያቄና መልስ ሀሙስ ልእልትዘነበወርቅ ትምህርትቤት ስለሆነ ።በሰዓቱ 2:30እድትገኙ። ሀለት ሁለት ተወዳዳሪ ተማሪዎች እና አንድ ተጠባባቂ ተማሪ ።መማር ማስተማር ምክትል ር/መምህር ይዞ ይምጣ።
Fantastic change keep it up !!!
2018 ዓ.ም የብርሃን ጉዞ አንደኛና መካከለኛ ት/ቤት ከፍታ👏👏👏👏
🗣አስደሳች ዜና
👉ለብርሃን ጉዞ አንደኛና መ/ደ/ት/ቤት መምህራንና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች በሙሉ።
ከ15/8/2018--19/8/2018 የተደረገዉ ምዘና የአንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከደረጃ 2 ነጥብ 68 በከፍተኛ ነጥብና ደረጃ በማሻሻል ወደ 76 ነጥብ ደረጃ 3 ገብቶአል ።
ይህንን ዉጤት እንዲመዘገብ ያደረጉ ባለድርሻ አካላት
1. የትምህርት ቤቱ ማኔጅመት
2.የአንደኛ ደረጃ መምህራንና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች
3.የወላጅ ተወካዮች/ወተመህ
4.የወረዳ 06 ት/ት ጽ/ቤት አመራርና ባለሞያዎች
5.የክላስተር ሱፐርቫይዘሮች
በት/ቤቱ ስም ላቅ ያለ ምስጋናዬን አቀርባለሁ ።
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
