cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Abu mahir lbnu kedir

የዚህ ቻናል አላማው ኢስላማወዊ ትምህርቶችን በቁርኣንና በሀዲስ ማስረጃ ተደግፎ የሚለቀቅበት ቻናል ነው ስለዚህ ሙስሊም ወንድሞችና እህቶቻቹን አድ በማድረግ ተባበሩን ጀዛኩም አሏሁ ኸይር

Show more
Advertising posts
1 519
Subscribers
No data24 hours
+17 days
+3030 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
✅ ይህ የወንድም አቡ ዘከሪያ ሙሐመድ አል-ወልቂጢይ በብሎክ ሁለት አይን ለከፈቱ ጀማሪዎች ቻናል ላይ የተለቀቁ የተጠናቀቁ ዱሩሶች በቅደም ተከተል ያለበት ሊንክ ነው። 1ኛ, ኪታቡ ተውሒድ ፈውዛን ➴➴➘➴➴➘➴➴ https://t.me/Muhammed_al_wolkite/35 2ኛ, ሙዕተቀዱ ሶሒህ ➴➴➘➴➴➘➴➴ https://t.me/Muhammed_al_wolkite/112 3ኛ, አዱረቱል በሒያ ➴➴➘➴➴➘➴➴ https://t.me/Muhammed_al_wolkite/205
1072Loading...
02
✅ #አዲስ_ሙሐደራ ↙️عنوان ➘➘➘ ↩️ ««فضائل وأعمال عشر ذي الحجة» ↘️ ርዕስ➘➘➘ ↪️ «የ አስሮቹ የዙል-ሂጃ ቀናቶች ትሩፋትና ስራዎች» 🎙 للأستاذ أبي البخاري مبارك بن إبراهيم «حَفِظَهُ اللَّهُ» 🎙በኡስታዝ ሙባረክ ኢብራሂም አቡል ቡኻሪ (ሀፊዘሁላህ) ✅ትምህርቱን ለመከታተል ቻናሉን #join በማድረግ ይቀላቀሉ👇👇 t.me/mubarekabulbukhary t.me/mubarekabulbukhary
1893Loading...
03
በዚህ የአላህ እዝነት በተከፈተበት ወቅት የሆነ ትልቅ የኸይር በር ልጠቁማችሁ ወደድኩ https://t.me/Abdurhman_oumer/8365?single 👆 ዳሩ ሱና አሁን ያለበትን ቦታ የራሱ ለማድረግ እኔ እበቃለሁ ብሎ ዱንያ ላይ የአላህን ቤት በመገንባት ጀነት ላይ ቤት እንዲገነባለት በቁርጠኝነት የሚነሳ ጀግና ካለ ላስታውሰው ወደድኩ ለዚህ ትልቅ ኸይር ስራ እኔ አለሁ የሚል በሚተሉት የአካውንት ባለቤቶች በእነ (ሙስጠፋ… ) ማስገባት ይችላል። ንግድ ባንክ 1000542222682 ዘምዘም ባንክ  0024246020101 ጁሙዓን በዳሩ ሱና ሰግጀ ገደም ብየ ሳለ ይሄን ኸይር ስራ ጠቁሜ ከአጅሩ ተቋዳሽ ብሆን ብየ ነው ያካፈልኳችሁ ሌሎቻችሁም ሼር በማድረግ ከአጅሩ ተቋዳሽ ለመሆን ተጣደፉ
1402Loading...
04
👉 አዲስ ኪታብ pdf عنوان:- لزوم السنة في شرح أصول السنة ሱናን አጥብቆ መያዝ በሚል ርእስ የተዘጋጀ የኢማሙ አሕመድ ኢብኑ ሀንበል (ረሂመሁላህ) ኡሱል አስ-ሱንና ኪታብ ማብራሪያ للشيخ الفاضل الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله الإتيوبي السلطي حفظه الله ✍🏻አዘጋጅ:- የታላቁ ዓሊም ሸይኽ ረቢዕ እና የታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ዐሊ ኣደም ተማሪ የሆኑት ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ኢብኑ ሙሀመድ ኢብኑ ዐብደላህ አስ-ስልጢ (ሀፊዘሁላህ) ከሳዑዲ ዐረቢያ መከተ'ል መከረመህ 🔸በዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም ቻናል በonline ጁምዓ፣ ቅዳሜና እሁድ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በሸይኹ በራሳቸው እየተቀራ ነው በአማርኛ ስለሚብራራ ሁሉም መከታተል ይችላል ቴሌግራም ቻናል ⤵️ https://t.me/HussinAssilty https://t.me/HussinAssilty (ዐረቢኛ የምትችሉ pdf ን አውርዳችሁ አንብቡት) የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
741Loading...
05
الشيخ الألباني يحكي حال المميعة قال العلامة الألباني -رحمه الله-: " على طالب العلم أن يقف عند قوله الله عز وجل: { ولا تقف ما ليس لك به علم إن السمع والبصر والفؤاد كل أولئك كان عنه مسؤولا } فعلى طلاب العلم أن يعرفوا حدَّهم وأن يقفوا عند ما عرفوا من أنفسهم، وقد قيل قديما: من عرف نفسه فقد عرف ربه ولا يجوز لطلاب العلم أن يدخلوا فيما لا قِبَل لهم به، فإن ذلك يحملهم على المدابرات والمقاطعات والمكاتبات، التي لا تأتي إلا بالشر ". 📚الهدى والنور ٨٦
1051Loading...
06
ምንድነው አላማህ የምትለፋበት? መቀላቀል ሆነ የሌለው መሰረት እሳትን ከውሃ ካልቀላቀልኩ ማለት ምንድነው አላማህ የምትለፋበት ምንድነው መሮጡ ከርስህን ለሞምላት ንቃ እንጂ ወንድሜ ዱንያኮ ጠፊ ናት ተውሂድና ሱናን አትነግድበት ለሚጠፋ ነገር ለማትዘዎትርበት የሱና ወንድሜ ፅና ባለህበት አላህ ይጠብቀህ እስክንሰናበት ✏️አቡ ፊርደውስ https://t.me/abdu_somed https://t.me/abdu_somed
1200Loading...
07
"منهاج الفرقة الناجية والطاءفة المنصورة " ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ለሚንሃጁል ፊርቀቲን ናጂየቲ ወጥጥጧኢፈቲል መንሱረቲ" ➴➴➴➴➴ ==================== በሸይኽ ሙሐመድ ብን ጀማል ዘይኑ ረሂመሁሏህ ተዘጋጅቶ ➴➴➴➴➴ ==================== ትርጉም:‐ አቡ ዓብዲልዓዚዝ/ዩሱፍ አህመድ ሃፊዞሁሏህ በቻልነው ሁሉ ለሌሎች እንዲደርስ የበኩላችንን እናበርክት ➴➴➴➴➴ ==================== የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ كن على بصيرة https://t.me/alateriqilhaq
1041Loading...
08
ቀጣይ   በያኑ ማፊ ነሲሀቲ ኢብራሂም…የሚለው ኪታብ ደርስ ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ👇👇👇👇 https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=b0dfa2ef81cdf4141a
1910Loading...
09
አል ኢርሻድ ኢላ ሶሂህ አል ኢዕቲቃድ ደርስ ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ👇👇👇👇 https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=b0dfa2ef81cdf4141a
1520Loading...
10
አዲስ 🔸ለሙሀመድ ሰዒድ ወራቤ (ጦራ) የተሰጠ መልስ بيان افتراء محمد سعيد فيما نسبه  إلى ابن تيمية والشاطبي أن التعيين بالتبديع اجتهادي إجماعا. ሙሀመድ ሰዒድ ወደ ኢብኑ ተይሚየህ እና ሻጢቢ በማስጠጋት "በጠቅላላ ስምምነት በግለሰብ ደረጃ ሙብተዲዕ ብሎ መፈረጅ የኢጅቲሃድ ነጥብ ነው" ብለው እንደተናገሩ አድርጎ የቀጠፈውን ቅጥፈት ማጋለጥ!! 🎙ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) ከኡሱል አስ-ሱንና ክፍል 44 ት/ት የተወሰደ የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
2473Loading...
11
✅#ለአንባቢያን  በሙሉ ግጥሙ ተለቀቀላቹ🟢    🚫 #የግጥሙ  #ርዕስ ⭕️    ❇️ #ምን  #ይበቃህ  #ይሆን❇️     👇👇👇👇👇👇👇 ነገ ስትሞት  አላህ ፊት ስትቀርብ ከቀኝ ከግራህ ጥያቄው  ሲንዣበብ   ምን አረክ ተብለህ  በተሰጠህ ኢልም እድሉን  አግኝተህ   ኖሮህ   ጀመአም    በጣም  ሚወዱህ ከናትልጅ ሚበልጡ ወንድሞች ተሰተህ ለጠላት  ማይሰጡ ⭕️#እናምን  #ልትልነው⭕️ በተሰጠህ ኒዕማ  አላህ  ሲጠይቅህ   በሰጠሁህ ፀጋ ምን አረክ ሲልህ ኢልሙንም  እዲሁ ውሸት ዋሸሁበት አዚር የሆነንም  መርጂዕ  ነህ  አልኩበት በስንት  ድካም እና በአላህ  እርዳታ ጀማአው በርትቶ አቅሙ ሲበረታ    አዲስ ፊክራ አምጥቼ አተራመስኩት    ያን ይመስል ውበት ባንዴ አፈረስኩት እዲሁ  በታተንኩ ፍቅርንም  አባከንኩ ወደኔ  እንዲመጡ  እንባን  እያወረድኩ ወድ ወንድሞቼንም  ለዳዕዋ  የለፉ ዳዕዋው ሲቆረቆር  አለሁልህ  ያሉ መስዋት ለመክፈል  ከጎን  ማይለዩ ሌቦች  ነቸው  አልኩኝ  ግምጃን  ያባከኑ በልተውም ጠጥተው ኪሳቸውን  የሞሉ ደግሞም አዚር ናቸው  ሙሽሪክ  ሙስሊም ያሉ     አቂዳን ለቀዋል  ኢኽዋን ጋ እየዋሉ ይሄነው ምላሽህ የበደል  ጥርቅም ሁሉንም  የጎዳ  የጭንቅላት  ሸክም እና  ምን  ተሻለህ  ለዚህ ሁላ  ህመም መቶበትነውጂ  ፈጥኖ  ለዛ  አለም አይ እንቢ ካልክ ግን ምን ይበቃህ  ይሆን  ጀባርፊት  ስትቀርብ    የውሸትህ መዘገብ እፊትህ ሲነበብ ወንድሞች  አብሺሩ  መበደል አይከፋም ለትቂት ነው እንጂ በዳይ ሁሌ አይፋፋም ሰብር ማድረግ  እንጂ  እሱ ፍትሀዊነው   የተበዳይ እንባ ተመልካች አምላክ ነው በዱንያም  በአኼራ   መሞላቀቅ የለም ዱንያ ላይ ይስደቡህ አብሽር ወንድም አለም በሱ ቀደር እንጂ  የሰው  ልጅ አይኖርም ~~~~============ ውድ አንባቢያን አላህ በሰጠን ኒዕማ በእውቀት፣በገንዘብ ሊሆን ይችላል ሰለፍዮችን እንጠቅማቸው ለማለት አክል ነው። ---★-----★------★------★--------★~ https://t.me/Abumahiraselefiy https://t.me/Abumahiraselefiy
9706Loading...
12
አዲስ መፅሐፍ ▬▬▬▬▬ በአላህ ፈቃድ በቅርብ ቀን "ለሚንሃጁል ፊርቀቲን ናጂየቲ ወጥጥጧኢፈቲል መንሱረቲ" ➴➴➴➴➴ ==================== በሸይኽ ሙሐመድ ብን ጀማል ዘይኑ ረሂመሁሏህ ተዘጋጅቶ ➴➴➴➴➴ ==================== በአቡ ዓብዱልዓዚዝ/ዩሱፍ አህመድ ሃፊዞሁሏህ ወደ አማረኛ የተመለሰ ➴➴➴➴➴ ==================== በዚሁ ቻናል በPDF ተዘጋጅቶ ለአንባቢያን የሚተላለፍ ይሆናል ➴➴➴➴➴ ==================== የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
1270Loading...
13
ተጀመሯል كتاب صحيح البخاري بفضيلة الشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله ገባ ገባ በሉ 👇👇👇 https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=05ab4f8e011c1dd4b9
1571Loading...
14
ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ዘይድ አል መድኸሊይ ሀፊዘሁላህ ጀምረዋል ገባ ገባ በሉ👇👇 https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=289729065a1b347c96
1670Loading...
15
ሰበር ዜና ዛሬ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል أصول الستة للشيخ محمد بن عبدالوهاب ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ዘይድ አል-መድኸሊይ (ሀፊዘሁላህ) ሸርህ ያደርጉታል الشيخ محمد بن زيد المدخلي حفظه الله ዛሬ ግንቦት 22/2016 ሰኣት:- ዐሱር ሶላት ከተሰገደ ጀምሮ ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል አዲስ አበባ አለምባንክ የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
1421Loading...
16
محاضرة من أسباب الإستقامة للشيخ مناحي بن ظافر الدويسري ـ حفظه الله بمركز دار السنة لتعليم الشريعة الإسلامية أديس أبابا ذوالقعدة ١٤٤٥ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ያደረጉት ሙሃዶራ ግንቦት 18/2016 የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
2550Loading...
17
محاضرة عن أهمية تصحيح العقيدة الصحيحة للشيخ محمد بن زيد المدخلي حفظه الله بمدرسة الإصلاح የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa
2491Loading...
18
https://t.me/abumahiraselefiy/8263
20Loading...
19
በባለፈው የቀጠለ ⏺ ከትዳር ጥቅሞች መካከል፦ ልጅን ማግኘት እና ዘር መጠበቅ ነው። ⏺ከትዳር ጥቅሞች መካከል፦ በሁለት ባል እና ሚስቶች መካከል በመልካም መኗኗር እና የነፍስ መረጋጋት ማግኘት ነው። ⏺ከትዳር ጥቅሞች መካከል፦ ሁለት ባል እና ሚስት ጥሩ ቤተሰብ በመገንባት ላይ መረዳዳት ይህን ቤተሰብ መገንባት ማህበረሰብን ለመገንባት አንዷ ጡብ ስለሆነች ነው። ⏺ ከትዳር ጥቅሞች መካከል፦ ባል ሚስትን በማስተዳደር እና በመጠበቅ ላይ መቆም እንዲሁም ሚስትም በቤቷ ስራ ላይ በመቆም በህይወቷ ውስጥ ትክክለኛ የሆነውን ሃላፊነት(የቤቷ ስራ) መወጣት ነው። የሴት ልጅ እና የማህበረሰብ ጠላት የሆኑት ሴት ልጅ ከቤት ውጭ በስራ የወንድ አጋር ናት እንደሚሉት አይደለም። ሴት ልጅ ከቤት ውጭ መስራት አለባት በማለት ከቤቷ አስወጧት፤ ከትክክለኛ የስራ ድርሻዋም አስወገዷት፤ የእርሷ ያልሆነን ስራ ለእርሷ በመስጠት የእርሷን ስራ ተገቢ ላልሆነ አካል አሳልፈው ሰጡባት፤ በዚህ ምክንያት የቤተሰብ መዋቅሩ እንከን ገጠመው፤ በባል እና በሚስት መካከል መጥፎ የሆነ ጥርጣሬ ተፈጠረ፤ ይህም ለአብዛኛዎቹ ባሎች እና ሚስቶች መለያየት ምክንያት ወይም በመቃቃር እና በንትርክ እንዲኖሩ ምክንያት ሆኗል። ሸይኻችን ሸይኽ ሙሐመድ አሚን አሽንቂጢይ “አዷኡል-በያን” በሚባለው ኪታባቸው ጥራዝ 3 ገፅ 422 ላይ እንዲህ ይላሉ፦ “እኔንም አንተንም ለሚወደው እና ለሚፈቅደው ይምራን እና እወቅ! ይህቺ የተሳሳተች፣ የከሰረች፣ ለገሀዱ ዓለም እና ለሎጅክ ተቃራኒ የሆነች፣ ከሠማይ ለወረደው ለፈጣሪ“ወህይ” እና አስገኝ ለሆነው አላህ ድንጋጌ ተፃራሪ የሆነች አመለካከት ሴት ልጅን ያለምንም ልዩነት በሁሉም ህግጋት እና መድረክ ከወንድ ጋር አንድ የምታደርግ ናት። ይህቺ አመለካከት የውስጥ አይኑ የታወረበት ሲቀር ከማንም የምትደበቅ አይደለችም። በውስጧ ውድመትን ያዘለች እና ማህበረሰብን ያናወጠች ናት። አሸናፊ እና ሃያል የሆነው አላህ ሴት ልጅን ልዩ በሆነው ባህሪዋ በማህበረሰብ ግንባታ ዘርፎች ላይ ለእርሷ በሚስማማው ተሳታፊ አድርጓታል። ይህም ተስማሚነቷ ለቦታው ሌላ አካል የማይስማማው ነው። እሱም እንደ ማርገዝ፣ መውለድ፣ ማጥባት፣ ልጆችን ማሳደግ፣ ቤትን መንከባከብ እና የቤት ስራን እንደ መቀቀል፣ ማቡካት፣ ማፅዳት እና ሌሎችም ተግባሮች ናቸው። በቤቷ ውስጥ ሆና በመሰተር፣ በጥብቅነት፣ በቁጥብነት የበላይነቷን እና ክብሯ በመጠበቅ ጨዋነትን ተላብሳ ለማህበረሰቡ አገልግሎት በመስጠት የምትቆምበት ወንዶች በመከሰብ ከሚሰጡት አገልግሎት የሚተናነስ አይደለም። ቂሎች እና መህይሞች የሆኑ ካፊሮች እና የእነርሱ ተከታዮች ሴት ልጅ በእርግዝና፣ በማጥባት እና በወሊድ ደም ወቅት እያለች እና በዚህ ወቅት ማንኛውም ሰው እንደሚታዘበው የትኛውንም ስራ ለመስራት የምትቸገርበት ሆና እያለች ልክ እንደ ወንዶች ተመሳሳይ አገልግሎት ከቤቷ ውጭ ወጥታ መስጠት አለባት ሲሉ ይለፍፋሉ። እርሷ እና ባሏ ከቤት የሚወጡ ከሆነ ትናንሽ ልጆችን የሚጠብቃቸው ይጠፋል፣ መጥባት እድሜ ላይ ያሉ ህፃናት ያለ አጥቢ ይቀራሉ፤ ባል ከስራ ሲመለስ የሚበላው እና የሚጠጣው የሚያዘጋጅ ይጠፋል። ሁሉም ነገር ይወድማል። የእርሷን ቦታ የሚተካ ሰው ባል ቢቀጥር ያ የተቀጠረው ሰው እርሷ ሸሽታ ጥላው የወጣችውን ስራ በመስራት እሱም ሌላ ስራ እንዳይሰራ ይሆናል። የዚህም ውጤቱ ወደ እርሷው ተመላሽ ይሆናል። የሴት ልጅ ውጭ መውጣት እና ጊዜዋን ከቤት ውጭ ማሳለፏ የሴት ልጅን ክብር እና ዲን የሚያጠፋ ነው..።" ሙስሊም እህቴ ሆይ! በወጣትነትሽ እና ተፈላጊ በሆንሽበት ስዓት ለማግባት ፍጠኝ፤ ትምህርትን ለመቀጠል ወይም ለአንድ የስራ ሀላፊነት ብለሽ ትዳርሽን አታዘግይ። የተሳካ የሆነ ትዳር ደስታሽ እና አላማሽ እሱ ነው። የትኛውንም ትምህርት እና ስራ ትዳር ይተካዋል። ነገር ግን የትኛውም ደረጃ ቢደርስ ትምህርት ወይም ስራ ትዳርን አይተካም። በቤትሽ ስራ እና ልጆችሽን በመንከባከብ ቋሚ ሁኝ። ይህ በህይወትሽ ፍሬያማ የሆነው መሰረታዊ ስራሽ ነው። ይህን ስራሽን ምንም የሚመጣጠነው ነገር ስለሌለ በእሱ ቅያሬን አትፈልጊ። ጥሩ የሆነ ባል አያምልጥሽ። የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ይላሉ፦ { إذا جاءكم من ترضون دينه وخلقه فأنكحوه، إلا تفعلوا تكن فتنة في الأرض وفساد } الترمذي النكاح (1085) . رواه الترمذي وحسنه وله شواهد . “ዲኑን እና ፀባዩን የምትወዱት ከመጣችሁ አጋቡት፤ይህን የማትፈፅሙ ከሆነ በምድር ላይ ፈተና እና ትልቅ ውድመት (ጥፋት) ይከሰታል።” (ቲርሚዝይ ዘግበውታል) በአላህ ፍቃድ ይቀጥላል,,,,,,, የመጀመሪያው ክፍል 1 ለማግኘት⬇️ https://t.me/abumahiraselefiy/8245            ክፍል 2 ለማግኘት⬇️ የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ ጆይን ብለው ይቀላቀሉ! https://t.me/Abumahiraselefiy https://t.me/Abumahiraselefiy
1 02011Loading...
20
አዲስ ሙሃዶራ ርእስ:- ሸሪዓዊ እውቀትን በመቅሰምና ዲንን በመገንዘብ ላይ የተሰጠ ጥቅል ምክር 🎙ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ዘይድ አል-መድኸሊይ (ሀፊዘሁላህ) ትርጉም:- ሸይኽ ሸሪፍ ሸምሰዲን (ሀፊዘሁላህ) ግንቦት 20/2016 ላይ በኬንቴሪ ፈጅር መስጂድ የተደረገ የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa
2772Loading...
21
ተጀምሯል ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ዘይድ አል-መድሊይ (ሀፊዘሁላህ) ገባ ገባ በሉ 👇👇👇 https://t.me/IbnShifa?livestream=1598772f6802735cf7
1430Loading...
22
አዲስ ፈታዋ ይደመጥ! 🎙🎙በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ) በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
2577Loading...
23
ሰበር ዜና 👉ኬንቴሪ አዲስ ሰፈር ፈጅር መስጂድ 🔹 ዛሬ እለተ ማክሰኞ ግንቦት 20/2016 ከሳዑዲ ዐረቢያ የመጡት ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ዘይድ የዚያራና የሙሃዶራ ፕሮግራም አላቸው፣ ላልሰማ በፍጥነት አዳርሱ!! الشيخ محمد بن زيد المدخلي حفظه الله የታላቁ ዓሊም የዘይድ አል-መድኸሊይ (ረሂመሁላህ) ልጅ የሆኑት ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ዘይድ አል-መድኸሊይ (ሀፊዘሁላህ) ዛሬ በአላህ ፈቃድ ዚያራቸውን ሸገር ሲቲ ወደሚገኘው ፈጅር መስጂድ አድርገዋል። ሰኣት:- ከመግሪብ እስከ ዒሻእ አድራሻ:- ኦሮሚያ ክልል ሸገር ሲቲ አለምገና አለፍ ብሎ ካንትሪ አዲስ ሰፈር ፈጅር መስጂድ የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa
2350Loading...
24
نصيحة الشيخ محمد بن زيد المدخلي حفظه الله في مركز دار السنة የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
2343Loading...
25
📍እውቀትን ማሰራጨት በላጭ ከሆኑ   ስራዎች ነው፡፡ 🔶 ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ረሂመሁሏሁ እንዲህ ይላሉ፡- ከታላላቅ ስራዎች መካከል እውቀትን ማሰራጨት ነው፡፡እርሱ እንደ ገንዘብ አይደለም፡፡ገንዘብ ያልቃል፡፡እውቀት ግን ይቀራል፡፡ 📍 نشر العلم من أفضل الأعمال .. 🔸 قال الشيخ/ ابن عثيمين رحمه الله: من أفضل الأعمال نشر العلم؛ فإنه - أعني العلم - ليس كالمال؛ المال يفنى، والعلم يبقى. 📚 تفسير البقرة ٢٦٩/٢ ‏••══ ༻✿༺══ •• 📍እውቀትህን ለአሏህ ብለህ አሰራጨው!!! ሸይኽ ዑሠይሚን  رحمه الله تعلى  እንድህ አሉ:-አሸናፊና የላቀ ለሆነው ጌታ ሃይማኖት እውቀትን ማሰራጨት... ባአሏህ መንገድ ላይ ትግል (ጀሃድ)ከሚያደርጉት ትሆናለህ። ምክኒያቱም አንተ በእውቀትህ ልቦችን ትከፍታለህ። ልክ ሙጃሂዶች(ታጋዬች)አንድት ሃገርን በእምነት በመሳሪያቸው እንደሚከፍቱት ሁሉ አንተም ከነሡ ትመደባለህ!!! 📚 [شرح دعاء القنوت /ص ١٢] የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት⤵️ ጆይን ብለው ይቀለላቀሉ! https://t.me/abumahiraselefiy/8250 https://t.me/abumahiraselefiy/
1 3267Loading...
26
ሰበር ዜና ዛሬ በአላህ ፈቃድ ከሸይኽ ሙሀመድ ቢን ዘይድ አል-መድኸሊይ (ሀፊዘሁላህ) ጋር በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል 📢 🕰ዛሬ እለተ ሰኞ ግንቦት 19/2016 የዒሻእ ሶላት እንደተሰገደ ከሳዑዲ ዐረቢያ የመጡት ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ዘይድ የዚያራና የሙሃዶራ ፕሮግራም አላቸው፣ ላልሰማ በፍጥነት አዳርሱ!! የዛሬው እንግዳችን:- الشيخ محمد بن زيد المدخلي حفظه الله 👉 የታላቁ ዓሊም የዘይድ አል-መድኸሊይ (ረሂመሁላህ) ልጅ የሆኑት ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ዘይድ አል-መድኸሊይ (ሀፊዘሁላህ) ትላንት ከሳዑዲ ወደ ሀገራችን ባለመድረሳቸው ሳይመጡ ቀርተው የነበረ ቢሆንም ዛሬ በአላህ ፈቃድ ወደ ዳር አስ-ሱንና ይዘልቃሉ። ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል አዲስ አበባ አለምባንክ አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን መንገድ ከድልዲዩ በስተ ቀኝ ባለው ቂያስ እንገኛለን። ለተጨማሪ መረጃ:- +251920908031 በተጨማሪም ሎኬሽን ⤵️⤵️ https://maps.app.goo.gl/qsBKATgS8jqrJMxw9 የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
1023Loading...
27
📢 ሰበር ዜና ዛሬ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ዛሬ እለተ እሁድ ግንቦት 18/2016 ከአሱር ጀምሮ ከሳዑዲ ዐረቢያ የመጡ ታላላቅ እንግዶች የዚያራና የሙሃዶራ ፕሮግራም አላቸው፣ ላልሰማ በፍጥነት አዳርሱ!! እንግዶች:- الشيخ محمد بن زيد المدخلي ود. مناحي بن ظافر الدوسري የታላቁ ዓሊም የዘይድ አል-መድኸሊይ (ረሂመሁላህ) ልጅ የሆኑት ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ዘይድ አል-መድኸሊይ (ሀፊዘሁላህ) እና ዶ/ር መናሂይ ቢን ዛፍር አድ-ዱወይሲሪ (ሀፊዘሁላህ) ናቸው። ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል አዲስ አበባ አለምባንክ አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን መንገድ ከድልዲዩ በስተ ቀኝ ባለው ቂያስ እንገኛለን። ለተጨማሪ መረጃ:- +251920908031 በተጨማሪም ሎኬሽን ⤵️⤵️ https://maps.app.goo.gl/qsBKATgS8jqrJMxw9 የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
1222Loading...
28
አዲስ ይደመጥ!! በሙነወር ልጅ ላይ የተሰጠ ምላሽና ምክር 🔸 ከድሮ ጀምሮ ሸይኽ ረቢዕ ዘንድ ሆነን ከታዘብነው ነገር የሠለፊያን ደዕዋ የሚጎዳውና ጀመዓን የሚበታትነው ለእራስ መበቀል ውስጥ ሲገባ ነው… 🔹የሚመከር ከሆነ በቅን ልባቸው ሱጁድ ላይ ሆኖም ለእራሱ ወደ ቀናው መንገድ አላህ እንዲመልሰውና እንዲያመላክተው ዱዓ እንዲያደርግ መክረውታል!! 🔸 ስለ መንሀጅ በቂ ግንዛቤ የሌላቸው የሱንና መሻይኾች ሳይሆኑ እራሱ የሙነወር ልጅ እንደሆነ በመንገር ገና ከኡሱል አስ-ሰላሳ ጀምሮ መማር እንደሚገባው ተናግረዋል!! 🔸የልዩነቱ መንስዔ የሆነውን ዋናውን ነጥብ ተናገር "ኢብኑ መስዑዶችን ሙብተዲዕ ለምን አትሉም እያሉ ያስገድዱናል …" ስትል ከርመህ አሁን ከራስህ ለመከላከል እዚህ ግባ የማይባል ትርካምርኪ ነገሮችን በመፃፍና የሙመይዓን ቃዒዳዎች ለቃቅመህ እያመጣህ በማሰራጨት ተጠምደሃል… 🎙በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አል-ሐበሺ አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ) 🕌 በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል በ online የተሰጠ የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
2711Loading...
29
ደርስ ተጀምሯል ቀጥታ ስርጭት በሸይኻችን ዶ/ር ሑሰይን አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) ገባ ገባ በሉ! 👇👇👇👇 https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=10f9687e849d50b0aa
1880Loading...
30
عجبي من شياطين الإخونج والسرورية المتآمرة على الدعاة في هرر فإن جنون العظمة أهلكت أقواما وما قصة الأحباش عن العاقل ببعيد فكيف ومجلسكم مجلس هش على شفا حفرة يهدده الخلاف الداخلي على السلطة والسرقات وتباين الشهوات وغير ذلك من الأمور الكثيرات وغضبة العاجز لا تبكي ولا تنكي، ومؤامرة اللئام تشتعل على أصحابها فتحرق من أشعلها دون سائر الناس. لم يفلح الأحباش في إكراه الناس على ترك السنة واعتناق عقائدهم وكانوا أشد قوة بقوة داعميهم حيث ساندتهم جهات معادية للإسلام خارجية وحكومية برجالاتها وجنودها ومالها فلم يفلحوا فكيف يفلح قوم أول شهرهم تلطخت أيديهم وانغمست في الفساد والإفساد الذي أعقب خلافات وتهارشات تهارش الكلاب هيهات هيهات! وصدق الله القائل: لأنتم أشد رهبة في صدورهم من الله إلى قوله: بأسهم بينهم شديد تحسبهم جميعا وقلوبهم شتى
2100Loading...
31
↪️ የጁመዓ ኹጥባ (ምክር) ↩️ خطبة الجمعة؛ ➴➴➴➴➴ ==================== ✅ ርዕስ፦ ➴➷➘ "«ኢስላማዊ ወንድማማችነት»" በሚል አንገብጋቢ እና ወቅታዊ ርዕስ عنوان:- ''الأخوة قي الإسلامية'' ➴➴➴➴➴ ==================== 🎙 በሸይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን ሀፊዘሁሏህ 🎙 لفضيلة الشيخ حسن بن غلاو حسن -حفظه الله- 🗓 ግንቦት ‐ 08‐ 09 - 2016 E.C 🕌 ባህር ዳር ከተማ መስጅደል ቡኻሪ 🕌 بمدينة بحردار [إثيوبيا]؛ في مسجد البخاري ➴➴➴➴➴ ==================== #size መጠን 8.5 MB #length 37:17 min 🕌መስጅድ:-አል-ቡኻሪ 🌎ባህር ዳር፣ ኢትዮጲያ የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
2522Loading...
32
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ ሰለፍዮች የአላህ ሰላምና እዝነት እንዲሁም የረሱላችን ሰለላሁአለይሂ ወሰለም  ፈለግ በተከተሉ ሁሉ ይውረድ። አሚን አላሁመ አሚን በመቀጠል ወደ ሀሳቤ ስገባ አንዳንድ ሰለፍይ ነን ብለው የሰለፍዮችን ስም የሚያደበዝዙ ግለሰቦች አሉ። አውቀው ሰለፍይ ከሆኑ ሰዎች ጋር ይቀሳቀሱና ልክ ካንተ ራቅ ካሉ በኋላ ተብዲዕ ውስጥ ከተዘፈቀው ግለሰብ ጋር ሲደዋወል ወይም ሲቀማመጥ ታየዋለህ። ለዚህ ሙብተዲዕ ለሆነው ግለሰብ ሰለፍዮች በጥቂት ነገር ኺላፍ ሲፈጥሩ ወይም እዚህ ግባ በማይባል ጉዳይ ቢጨቃጨቁ አብሮት ለሚቀማመጠው ወይም ለሚደዋወለው ሙብተዲዕ ግለሰብ አሳልፎ ይሰጣል ። ስለዚህ ሰለፍይ የሆነ ሰው አንድ ሰለፍይ ነው በመንሀጁም በአቄዳውም አልጠራርም ካለ አንዳንድ አይብ የሆኑ ነገሮች ቢያይ እንኳን መደበቅ መሰተር አለበት። ምክንያቱም የሰው ልጅ ነው የሰው ልጅ ሁሉ ተሳሳች ነው ተበሏል።የተሳሳተውም ለሉዩነት የሚያዳርስ የመንሀጅ የአቄዳ ልዩነት አይደለም ። ታድያ ይህ ከሙብተዲ  ጋር የሚቀማመጠው ግለሰብ ሰለፍዮች ላያቁት ይችላል  ግን አንዳንድ ባህሪዎች ይታዩበታል። አንደኛው በአህሪያቸው :-  አንደኛው ሼይኽ ከአንደኛው ሼይኽ ማጋጨት ነው ወይም አንድ ሰለፍይ ከአንድ ሰለፍይ ጋር እንዲጠራረሱ እዲጋጩ ማድረድ ነው። ሁለተኛው በአህሪያቸው:-የሰለፍዮችን ባንዲራ የለበሰ መስሎ አይብህን አሳልፎ ለሙብተዲዕ ይሰጥብሃል። ሶስተኛው በአህሪያቸው:- ሰለፍይ መስሎ ሰለፍይ የሆነው ሼይኽ ጋ ይደውልና እገሌ የሚባል ሙብተዲዕ እንዲ እንዲ አለ እናንተ ምን ትላላችሁ ብሎ ይጠይቃል። ከዛም እኚህ ሼይኽም እንዲ እንዲ ነው ብለው ያስረዱታል ። ከዛ ኮፒ ገልብጦ ተብዲዕ ውስጥ ለተዘፈቀው ግለሰብ ይነግረዋል ከዛ ምን አለፋችሁ ነገሩ እዲባባስ ሰበብ ይሆናሉ። ስለዚህ ሰለፍዮች በትክክል መረጃና ማስረጃ በሌለው ነገሮች ልትሸበሩ አይገባም  እንዲህ የሚያደርጉ ግለሰቦችም አላህን ሊፈሩ  ይገባል ። ነገ ሁላችንም የውመል ቂያማ ራቆታችን ተቀስቅሰን ስተገብራቸውና ስንሰራቸው የነበረውን አፋችን ሳይሆን መላ ሰውነታችን ይመሰክሩብናል። ስለዚህ አላህን እንፍራ ✍አቡ ማሂር የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት⤵️ጆይን ብለው ይቀላቀሉ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/abumahiraselefiy https://t.me/abumahiraselefiy
2551Loading...
33
ተጀመሯል የኡሱል አስ-ሱንና ሊል ኢማም አሕመድ ኢብኑ ሀንበል (ረሂመሁላህ) ሸርህ (ሉዙም አስ-ሱንነህ) በሸይኻችን ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ ኢብኑ ዐብደላህ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) ቀን:- ጁምዐህ፣ ቅዳሜና እሁድ ሰኣት:- ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ገባ ገባ በሉ👇👇👇 https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=9dac1ea5d4565d5d64
1440Loading...
34
👆👆👆👆👆 ገባ ገባ በሉ
2820Loading...
35
ተጀመሯል كتاب صحيح البخاري بفضيلة الشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله 👇👇👇 https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=10f9687e849d50b0aa
2300Loading...
36
በትዳር እና መጠናቀቁ(ፍች) ሴት ልጅ            የምትለይባቸው ህጎች አላህ እንዲህ ይላል፦ ﴿ وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً ۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَاتٍ لِّقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ ﴾ [ سورة الروم: 21] “ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) ሚስቶችን ወደ እነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ፣ በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው። በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች ተዓምራቶች አልሉ።” (አር-ሩም፡ 21) በሌላም አንቀፅ አላህ እንዲህ ይላል፦ ﴿ وَأَنكِحُوا الْأَيَامَىٰ مِنكُمْ وَالصَّالِحِينَ مِنْ عِبَادِكُمْ وَإِمَائِكُمْ ۚ إِن يَكُونُوا فُقَرَاءَ يُغْنِهِمُ اللَّهُ مِن فَضْلِهِ ۗ وَاللَّهُ وَاسِعٌ عَلِيمٌ ﴾ [ سورة النور: 32] “ከናንተም ትዳር የሌላቸውን አጋቡ። ከወንዶች ባሮቻችሁና ከሴቶች ባሮቻችሁም ለጋብቻ ብቁ የኾኑትን (አጋቡ)። ድኾች ቢኾኑ አላህ ከችሮታው ያከብራቸዋል። አላህም ስጦታው ሰፊ ዐዋቂ ነው።” (አን-ኑር፡ 32) ኢብኑ ከሲር رضي الله عنه እንዲህ ይላል፦ “ይህ በማጋባት ላይትዕዛዝ ነው::እንድያውም አንዳንድ ዑለሞች ይህን ተመርኩዘው ማግባት ትዳርን በሚችል ላይ ሁሉ ግደታ መሆኑን ይጠቅሳሉ:: ለዚህም የነብዩን ﷺ ሀዲስ በማስረጃነት ይጠቅሳሉ። { يا معشر الشباب، من استطاع منكم الباءة فليتزوج، فإنه أغض للبصر وأحصن للفرج، ومن لم يستطع فعليه بالصوم، فإنه له وجاء } البخاري النكاح (4778) ، مسلم النكاح (1400) ، الترمذي النكاح (1081) ، النسائي الصيام (2240) ، أبو داود النكاح (2046) ، ابن ماجه النكاح (1845) ، أحمد (1/378) ، الدارمي النكاح (2165) . “እናንተ ወጣቶች ሆይ ከእናንተ ማግባት የቻለ ያግባ፤ ይህ ማግባቱ አይኑን ይሰብርለታል፤ብልቱንም ይጠብቅለታል። ያልቻለ ደግሞ ይፁም፤ መፆሙ ለእርሱ መኮለስ ነው።” ኢብኑ መስዑድን ዋቢ አድርገው ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል። ማግባት ለመክበር ምክንያት እንደሆነ ኢብን ከሲር ይናገራሉ። ለዚህም መረጃው የአላህ ንግግር ነው፦ ﴿ إِن يَكُونُوا فُقَرَاءَ يُغْنِهِمُ اللَّهُ مِن فَضْلِهِ ۗ وَاللَّهُ وَاسِعٌ عَلِيمٌ ﴾ [ سورة النور: 32] “ድኾች ቢኾኑ አላህ ከችሮታው ያከብራቸዋል። አላህም ስጦታው ሰፊ ዐዋቂ ነው።” (አን-ኑር፡ 32) ከአቡበክር አስሲዲቅ رضي الله عنه እንደተወራው እንዲህ ይላሉ፦ “የቀጠራችሁን ክብረት ይሞላላችሁ ዘንድ በማግባት የታዘዛችሁትን ትእዛዝ ፈፅሙ።” አላህ እንዲህ ይላል፦ ﴿ إِن يَكُونُوا فُقَرَاءَ يُغْنِهِمُ اللَّهُ مِن فَضْلِهِ ۗ وَاللَّهُ وَاسِعٌ عَلِيمٌ ﴾ [ سورة النور: 32] “ድኾች ቢኾኑ አላህ ከችሮታው ያከብራቸዋል። አላህም ስጦታው ሰፊ ዐዋቂ ነው።” (አን-ኑር፡ 32) ዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ رضي الله عنه ሀብትን በትዳር ላይ ፈልጓት። አላህ እንዲህ ይላል፦ ﴿ إِن يَكُونُوا فُقَرَاءَ يُغْنِهِمُ اللَّهُ مِن فَضْلِهِ ۗ وَاللَّهُ وَاسِعٌ عَلِيمٌ ﴾ [ سورة النور: 32] “ድኾች ቢኾኑ አላህ ከችሮታው ያከብራቸዋል። አላህም ስጦታው ሰፊ ዐዋቂ ነው።” (አን-ኑር፡ 32) ኢቡኑ ጀሪርም ዘግበውታል። በገውይም ከዑመር እንደዚሁ አውርተዋል።” ከኢብኑ ከሲር የተወሰደ...( ተፍሲር ኢብኑ ከሲር 5/ 94-95) ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ “መጅሙል-ፈታዋ” ኪታባቸው ጥራዝ 32 ገፅ 90 ላይ እንዲህ ይላሉ፦ “አላህ ለሙእሚኖች እንዲያገቡና እንዲፈቱ፣ የተፈታችም ሴት ሌላ ባል አግብታ ከተፈታች በኋላ መልሰው እንዲጋቡ ፈቅዶላቸዋል። ክርስቲያኖች፦በአንዳንድ ህዝቦቻቸው ላይ ማግባትን እርም (የተከለከለ) አድርገዋል፤በአንዳንዶቹ ላይ ደግሞ ማግባት ከፈቀዱላቸው ፍችን እርም ያደርጉባቸዋል። አይሁዶች፦ፍችን ይቀበላሉ። ነገር ግን አንዲት ሴት ከተፈታች በኋላ ሌላ ባል አግብታ ብትፈታ ወደ መጀመያው ባሏ መመለስን ይከለክሏታል። ጠቅለል ባለ መልኩ ክርስቲያኖች ዘንድ ፍች የተከለከለ ሲሆን አይሁዶች ዘንድ ደግሞ ሌላ ባል አግብታ ከተፈታች ወደ መጀመሪያው ባሏ መመለስን ይከለክላሉ። አላህ ለሙእሚኖች ያንንም ይኸንንም( መፍታትንም መመለስንም) ፈቀደላቸው። ኢብኑል ቀይም “አልሀዲ አን-ነበውይ” በሚባለው ኪታባቸው 3ኛው ጥራዝ ገፅ 149 ላይ የትዳር አንዱ አላማ የሆነውን የግንኙነትን ጥቅም ሲገልፁ፡ ግንኙነት ለሶስት መሰረታዊ ነገር የተቀመጠ ነው። ዋና መረታዊ አላማውም እሱ ነው። አንደኛው፦ ትውልድን ማስቀጠል ሲሆን አላህ የሰው ዘር አይነቶች ወደዚህ አለም የሚመጡበትን የወሰነው ጊዜ እስከሚጠናቀቅ ድረስ እንዲቀጥል ማድረግ ነው። ሁለተኛው፦ ፦ ሰውነት ውስጥ ታፍኖ መቆየቱ እና መከማቸቱ የሚያስቸግር የሆነውን ውሃ ማስወገድ ነው። ሶስተኛው፦ ፦ ስሜትን መወጣት፣ እርካታን ማግኘት እና በአላህ ፀጋ መጠቀም ነው። ንግግራቸው ተቋጨ። ትዳር በውስጡ በርካታ ታላላቅ ጥቅሞች ያሉት ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ ዋናው ከዝሙት መጠበቅና ሀራምን ከማየት መገታት ነው። ይቀጥላል,,,,,,,, #join & #share የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት⤵️ ይቀላቀሉ! https://t.me/Abumahiraselefiy https://t.me/Abumahiraselefiy
88014Loading...
37
📢 አስደሳች የደርስ ዜና በዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም ቻናል ቀጥታ ስርጭት Online ከዚህ በፊት በዳር አስ-ሱንና በአካል ሲሰጡ የነበሩ ደርሶችን ሸይኻችን ዶ/ር ሑሰይን፣ ኡሱል አስ-ሱንናን በፅሁፍ ሸርህ እያደረጉ ስለነበር ወደ ሀገር እስኪመለሱ በonline መቀጠል አልቻሉም ነበር፣ አሁን ግን ሸርሁን አጠናቀው لزوم السنة في شرح أصول السنة በሚል ርእስ ያጠናቀቁት ሲሆን እነሆ እስኪታተም በpdf ተለቆ ደርሱም እስኪመጡ በነበረበት በ online በተለመዱ ቀናት ጁምዐህ፣ ቅዳሜ፣ እሁድ ከምሽቱ 3:00 ላይ የሚቀጥል መሆኑን ከታላቅ ደስታ ጋር እናበስራችኋላን። በተመሳሳይ كتاب صحيح البخاري ከነገ ጀምሮ ጁምዓ ከተሰገደ በኋላ ዘውትር ጁምዓህ ጁምዓህ በነበረበት ወደ ሀገር እስኪመለሱ በ online ይቀጥላል። بشيخنا الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله በሸይኻችን ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) የሚጀመርበት የነገው ጁምዐህ ግንቦት 16 መሆኑን እየገለፅን ለሁሉም እንዲዳረስ ሸር በማድረግ የመልካም ስራ ተካፋይ ይሁኑ! ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
1821Loading...
38
ስጦታዬ ነው ለሙመይዖች ማንቂያ በኡስታዝ ባህሩ ተካ https://t.me/aredualelmumeyia
2203Loading...
39
👆👆👆👆 ገባ ገባ በሉ!
3550Loading...
40
ደርስ ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ ! 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=8f299df100e018d82b
3180Loading...
ይህ የወንድም አቡ ዘከሪያ ሙሐመድ አል-ወልቂጢይ በብሎክ ሁለት አይን ለከፈቱ ጀማሪዎች ቻናል ላይ የተለቀቁ የተጠናቀቁ ዱሩሶች በቅደም ተከተል ያለበት ሊንክ ነው። 1ኛ, ኪታቡ ተውሒድ ፈውዛን ➴➴➘➴➴➘➴➴ https://t.me/Muhammed_al_wolkite/35 2ኛ, ሙዕተቀዱ ሶሒህ ➴➴➘➴➴➘➴➴ https://t.me/Muhammed_al_wolkite/112 3ኛ, አዱረቱል በሒያ ➴➴➘➴➴➘➴➴ https://t.me/Muhammed_al_wolkite/205
Show all...
✅ #አዲስ_ሙሐደራ ↙️عنوان ➘➘➘ ↩️ ««فضائل وأعمال عشر ذي الحجة» ↘️ ርዕስ➘➘➘ ↪️ «የ አስሮቹ የዙል-ሂጃ ቀናቶች ትሩፋትና ስራዎች» 🎙 للأستاذ أبي البخاري مبارك بن إبراهيم «حَفِظَهُ اللَّهُ» 🎙በኡስታዝ ሙባረክ ኢብራሂም አቡል ቡኻሪ (ሀፊዘሁላህ) ✅ትምህርቱን ለመከታተል ቻናሉን #join በማድረግ ይቀላቀሉ👇👇 t.me/mubarekabulbukhary t.me/mubarekabulbukhary
Show all...
የ_አስሩ_ዙል_ሂጃ_ቀናት_ትሩፋትና_ስራዎች.mp39.23 MB
Photo unavailableShow in Telegram
በዚህ የአላህ እዝነት በተከፈተበት ወቅት የሆነ ትልቅ የኸይር በር ልጠቁማችሁ ወደድኩ https://t.me/Abdurhman_oumer/8365?single 👆 ዳሩ ሱና አሁን ያለበትን ቦታ የራሱ ለማድረግ እኔ እበቃለሁ ብሎ ዱንያ ላይ የአላህን ቤት በመገንባት ጀነት ላይ ቤት እንዲገነባለት በቁርጠኝነት የሚነሳ ጀግና ካለ ላስታውሰው ወደድኩ ለዚህ ትልቅ ኸይር ስራ እኔ አለሁ የሚል በሚተሉት የአካውንት ባለቤቶች በእነ (ሙስጠፋ… ) ማስገባት ይችላል። ንግድ ባንክ 1000542222682 ዘምዘም ባንክ  0024246020101 ጁሙዓን በዳሩ ሱና ሰግጀ ገደም ብየ ሳለ ይሄን ኸይር ስራ ጠቁሜ ከአጅሩ ተቋዳሽ ብሆን ብየ ነው ያካፈልኳችሁ ሌሎቻችሁም ሼር በማድረግ ከአጅሩ ተቋዳሽ ለመሆን ተጣደፉ
Show all...
👉 አዲስ ኪታብ pdf عنوان:- لزوم السنة في شرح أصول السنة ሱናን አጥብቆ መያዝ በሚል ርእስ የተዘጋጀ የኢማሙ አሕመድ ኢብኑ ሀንበል (ረሂመሁላህ) ኡሱል አስ-ሱንና ኪታብ ማብራሪያ للشيخ الفاضل الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله الإتيوبي السلطي حفظه الله ✍🏻አዘጋጅ:- የታላቁ ዓሊም ሸይኽ ረቢዕ እና የታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ዐሊ ኣደም ተማሪ የሆኑት ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ኢብኑ ሙሀመድ ኢብኑ ዐብደላህ አስ-ስልጢ (ሀፊዘሁላህ) ከሳዑዲ ዐረቢያ መከተ'ል መከረመህ 🔸በዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም ቻናል በonline ጁምዓ፣ ቅዳሜና እሁድ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በሸይኹ በራሳቸው እየተቀራ ነው በአማርኛ ስለሚብራራ ሁሉም መከታተል ይችላል ቴሌግራም ቻናል ⤵️ https://t.me/HussinAssilty https://t.me/HussinAssilty (ዐረቢኛ የምትችሉ pdf ን አውርዳችሁ አንብቡት) የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
Show all...
شرح أصول السنة.pdf2.17 MB
الشيخ الألباني يحكي حال المميعة قال العلامة الألباني -رحمه الله-: " على طالب العلم أن يقف عند قوله الله عز وجل: { ولا تقف ما ليس لك به علم إن السمع والبصر والفؤاد كل أولئك كان عنه مسؤولا } فعلى طلاب العلم أن يعرفوا حدَّهم وأن يقفوا عند ما عرفوا من أنفسهم، وقد قيل قديما: من عرف نفسه فقد عرف ربه ولا يجوز لطلاب العلم أن يدخلوا فيما لا قِبَل لهم به، فإن ذلك يحملهم على المدابرات والمقاطعات والمكاتبات، التي لا تأتي إلا بالشر ". 📚الهدى والنور ٨٦
Show all...
Repost from Abdusomed Muhamed
ምንድነው አላማህ የምትለፋበት? መቀላቀል ሆነ የሌለው መሰረት እሳትን ከውሃ ካልቀላቀልኩ ማለት ምንድነው አላማህ የምትለፋበት ምንድነው መሮጡ ከርስህን ለሞምላት ንቃ እንጂ ወንድሜ ዱንያኮ ጠፊ ናት ተውሂድና ሱናን አትነግድበት ለሚጠፋ ነገር ለማትዘዎትርበት የሱና ወንድሜ ፅና ባለህበት አላህ ይጠብቀህ እስክንሰናበት ✏️አቡ ፊርደውስ https://t.me/abdu_somed https://t.me/abdu_somed
Show all...
Abdusomed Muhamed

دروس وفوائد أبي فردوس

https://t.me/abdu_somed

"منهاج الفرقة الناجية والطاءفة المنصورة " ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ለሚንሃጁል ፊርቀቲን ናጂየቲ ወጥጥጧኢፈቲል መንሱረቲ" ➴➴➴➴➴ ==================== በሸይኽ ሙሐመድ ብን ጀማል ዘይኑ ረሂመሁሏህ ተዘጋጅቶ ➴➴➴➴➴ ==================== ትርጉም:‐ አቡ ዓብዲልዓዚዝ/ዩሱፍ አህመድ ሃፊዞሁሏህ በቻልነው ሁሉ ለሌሎች እንዲደርስ የበኩላችንን እናበርክት ➴➴➴➴➴ ==================== የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ كن على بصيرة https://t.me/alateriqilhaq
Show all...
منهج_الفرقة_الناجية_والطائفة_المنصورة_2.pdf1.71 MB
ቀጣይ   በያኑ ማፊ ነሲሀቲ ኢብራሂም…የሚለው ኪታብ ደርስ ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ👇👇👇👇 https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=b0dfa2ef81cdf4141a
Show all...
ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel

ይህ የዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ኦፊሻል የቴሌግራም ቻናል ነው مركز دار السنة لتعليم الشريعة الإسلامية Dar As-Sunnah Sharia Knowledge Center አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን ከድልዲዩ በስተቀኝ እንገኛለን። ለተጨማሪ መረጃ:- +251920908031

Show all...
ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel

ይህ የዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ኦፊሻል የቴሌግራም ቻናል ነው مركز دار السنة لتعليم الشريعة الإسلامية Dar As-Sunnah Sharia Knowledge Center አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን ከድልዲዩ በስተቀኝ እንገኛለን። ለተጨማሪ መረጃ:- +251920908031

አዲስ 🔸ለሙሀመድ ሰዒድ ወራቤ (ጦራ) የተሰጠ መልስ بيان افتراء محمد سعيد فيما نسبه  إلى ابن تيمية والشاطبي أن التعيين بالتبديع اجتهادي إجماعا. ሙሀመድ ሰዒድ ወደ ኢብኑ ተይሚየህ እና ሻጢቢ በማስጠጋት "በጠቅላላ ስምምነት በግለሰብ ደረጃ ሙብተዲዕ ብሎ መፈረጅ የኢጅቲሃድ ነጥብ ነው" ብለው እንደተናገሩ አድርጎ የቀጠፈውን ቅጥፈት ማጋለጥ!! 🎙ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) ከኡሱል አስ-ሱንና ክፍል 44 ት/ት የተወሰደ የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
Show all...
ለሙሀመድ.mp39.43 MB