الدعوة السلفية في الحبشة
يأيها ٱلذين ءامنوٱ توبوٱ إلى الله توبة نصوحا
Show more- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Data loading in progress...
WhatsApp Group Invite
📢የተጠናቀቁ ሙሉ ደርሶች ===============> ⓵ኛ ዙር 【ከ1 - 32 ድረስ】 🔈ሁሉንም ደርሶች በአጭሩ ለማግኘት የሚከተሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ! ❶ኛ 📚የአህለሱና ወልጀመዓ አቂዳ (እምነት) 🎙በኡስታዝ አቡ አነስ ሙሐመድ አሚን አላህ ይጠብቀው ◾️ከክፍል 01 እስከ 39 📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣
https://t.me/durusoshe/197➋ኛ 📚አል-አጅዊበቱል ሙፊዳህ 🎙በሸይኽ ዩሱፍ አህመድ አላህ ይጠብቃቸው ◾️ከክፍል 01 እስከ 55 📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣
https://t.me/durusoshe/329➌ኛ 📚አዱ-ሩሱል ሙሂማህ ❪አሳሳቢ ትምህርቶች ለመላው ማህበረሰብ❫ 🎙በኡስታዝ አቡ አነስ ሙሐመድ አሚን አላህ ይጠብቀው ◾️ከክፍል 01 እስከ 28 📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣
https://t.me/durusoshe/462➍ኛ 📚ሸርሑ ሪሳለቲ ፈድሊል ኢስላም 🎙በሸይኽ ዩሱፍ አህመድ አላህ ይጠብቃቸው ◾️ከክፍል 01 እስከ 57 📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣
https://t.me/durusoshe/462➎ኛ 📚ተንቢሀት አል-አህካም ተኽተሱ ቢል ሙዕሚናት 🎙በኡስታዝ አቡ ሀመዊያህ ሸምሱ ጉልታ አላህ ይጠብቀው ◾️ከክፍል 01 እስከ 51 📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣
https://t.me/durusoshe/1013➏ኛ 📚ቱህፈቱል አጥፋል 🎙በሸይኽ አቡዘር ሓሰን አቡ ጦልሃ አላህ ይጠብቃቸው ◾️ከክፍል 01 እስከ 10 📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣
https://t.me/durusoshe/1082➐ኛ 📒አል-ሙቀደመቱል ጀዘሪያህ 🎙በሸይኽ አቡዘር ሓሰን አቡ ጦልሃ አላህ ይጠብቃቸው ◾️ከክፍል 01 እስከ 22 📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣
https://t.me/durusoshe/1295➑ኛ 📚ረውደቱል አንዋር 🎙በኡስታዝ አቡ ዑበይዳህ ባህሩ ተካ አላህ ይጠብቀው ◾️ከክፍል 01 እስከ 86 📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣
https://t.me/durusoshe/2041…ይህ ነገር አገልጋይ እንዳያሳጣቸው የፈሩት ግብፃዊያን ፊርዓው ዘንድ ሄደው አቤቱታ ሲያቀርቡ አንድ አመት የሚወለደው ተትቶ በሌላኛው አመት የሚወለደው እንዲታረድ አዘዘ። የአላህ ፍላጎት ሆነና ነብዩላሂ ሙሳ ወንድ ህፃናቶች በሚታረዱበት አመት ተወለዱ። የእስራኢላዊያን ህፃናት መወለድ የሚጠባበቁ ሰራዊቶች በመኖራቸው የነብዩላሂ ሙሳ እናት ጊዜዋ በመድረሱና አመቱ ወንድ ህፃናት የሚታረዱበት በመሆኑ ጭንቅ ውስጥ ገባች። የተፈራው አልቀረም ህፃኑ ተወለደ። እናት ምን ይዋጣት!!!?
↪️ አላህ ሁሉን ቻይ መሆኑን ሊያሳያት በሳጥን አድርገሽ ወደ ቀይ ባህር ወርውሪው የሚል መልእክት እንዲመጣላት አደረገ። ወረወረችውም። ወደ አላህም ፍፁም ተማፀነች። አላህም ልጇን እንደሚመልስላት ቃል ገባላት። ባህሩ ሳጥኑን ወደ ፊርዓውን ቤተመንግስት እየነዳ አደረሰው። የፊርዓው አገልጋይ ሴቶች ሳጥኑን አገኙት ሲከፍቱት የሚያምር ህፃን ነው!!!። ወደ ቤተመንግስት ተወሰደ። ኣሲያ የፊርዓው ባለቤት የአይናችን ማረፊያ ይሆናል ልጅ አድርገን እንያዘው አትግደለው አለችው ተቀበላት።
➲ ረሃብ ይዞት ሲያለቅስ የሚቀርብለት ጡት በሙሉ እንቢ አለ። ምናልባት የሚስማማው ጡት ከተገኘ ብለው ሴቶችን ሲፈለጉ እህታቸው ማንነቷን ደብቃ አንድ ህፃናት በሙሉ ጡቷን የሚጠቡላት ሴት ላመላክታችሁ ወይ ብላ ጠየቀች አው አሉ። እናታቸው ወደ ቤተመንግስት መጣች!!!። ሱብሃናላህ በፊርዓውን ቤተመንግስት በእሱ ተንከባካቢነት በእናታቸው ጡት እንዲያድጉ አላህ አደረገ። በወቅቱ እስራኤላዊያን በቂብጦች የመከራ ገፈት ይጎነጩ ነበር። አላህ በሙሐረም 10ኛ ቀን ፊርዓውንን ከነሰራዊቱ አጥፍቶ እሳቸውንና ህዝቦቻቸውን ነጃ አወጣ።
➽ የአላህ መልእክተኛ ነብዩ ሙሐመድ – ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም – ወደ መዲና ሲሄዱ አይሁዶች ይህን ቀን ሲፆሙ አገኙዋቸው። ለምንድነው የምትፆሙት ብለው ሲጠይቁዋቸው ይህ ቀንማ አላህ ፊርዓውን አጥፍቶ ሙሳን ያዳነበት ቀን ነው። ለዚህ ነው የምንፆመው አሉዋቸው። እሳቸውም ለሙሳማ እኔ ከናንተ የቀረብኩኝ ነኝ ብለው መፆም ጀመሩ ተከታዮቻቸውንም እንዲፆሙ አዘዙ። ያለውንም ምንዳ ሲናገሩ እንዲህ አሉ:–
"صِيَامُ يَوْمِ عَرَفَةَ أَحْتَسِبُ عَلَى اللَّهِ أَنْ يُكَفِّرَ السَّنَةَ الَّتِي قَبْلَهُ وَالسَّنَةَ الَّتِي بَعْدَهُ وَصِيَامُ يَوْمِ عَاشُورَاءَ أَحْتَسِبُ عَلَى اللَّهِ أَنْ يُكَفِّرَ السَّنَةَ الَّتِي قَبْلَهُ"
رواه مسلم ( 1162).
"የዓረፋ ቀንን መፆም ያለፈውንና የሚመጣውን አመት ወንጀል ያስምራል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። የዓሹራእ ቀንን መፆም ደግሞ ያለፈውን አመት ወንጀል ያስምራል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።"
♻️ አዩዶችን ለመኻለፍ አላህ ካቆየኝ የሚመጣውን አመት ዘጠነኛውን የሙሐረም ቀን እፆማለሁ ብለው ነበር። ከዚህ በመነሳት የሙሐረምን ዘጠነኛና አስረኛ ቀን መፆም ይወደዳል። አብዛኛዎች ፉቀሃዎች ዘጠነኛ አስረኛና አስራ አንደኛውን ቀን መፆም ሱና ነው ይላሉ። ነገር ግን ከመረጃ አንፃር ዘጠነኛና አስረኛው ነው። ይህ ካልተቻለ አስረኛና አስራ አንደኛውን በመፆም አይሁዶችን መኻለፍ ይቻላል።
አላህ ይወፍቀን።
ከተወሰነ ማስተካከያ ጋር በድጋሚ የተለቀቀ።
http://t.me/bahruteka👉 ዓሹራእና ምንዳው ➧ ዓሹራእ ማለት የሙሐረም ወር 10ኛ ቀን ሲሆን ከነብዩላሂ ሙሳ አስገራሚ ታሪኮች አንዱን የሚያስታውሰን ቀን ነው። ➧ ነብዩላሂ ሙሳ ፊርዓውን ህፃናቶችን በሚያርድበት ዘመን ተወልደው በራሱ ቤት እንዲያድጉ አላህ ያሻውን ሰሪ የሆነው ጌታ አደረገ። ይህም ፊርዓውን በይተል መቅዲስ አካባቢ የተነሳ እሳት የግብፅን ምድር ሲያጠፋ በህልሙ ያይና ለጠንቋዮቹና ድግምተኞቹ ሲነግራቸው ከእስራኤላዊያን የሚወለድ ህፃን የንግስናው መጥፊያ ሰበብ እንደሚሆን ነግሩት። ፊርዓውንም ከሚወለዱት ህፃናት ሴቶቹ ቀርተው ወንዶቹ እንዲታረዱ አዘዘ። ➪ ይህ ነገር አገልጋይ እንዳያሳጣቸው የፈሩት ግብፃዊያን ፊርዓው ዘንድ ሄደው አቤቱታ ሲያቀርቡ አንድ አመት የሚወለደው ተትቶ በሌላኛው አመት የሚወለደው እንዲታረድ አዘዘ። የአላህ ፍላጎት ሆነና ነብዩላሂ ሙሳ ወንድ ህፃናቶች በሚታረዱበት አመት ተወለዱ። የእስራኢላዊያን ህፃናት መወለድ የሚጠባበቁ ሰራዊቶች በመኖራቸው የነብዩላሂ ሙሳ እናት ጊዜዋ በመድረሱና አመቱ ወንድ ህፃናት የሚታረዱበት በመሆኑ ጭንቅ ውስጥ ገባች። የተፈራው አልቀረም ህፃኑ ተወለደ። እናት ምን ይዋጣት!!!? ↪️ አላህ ሁሉን ቻይ መሆኑን ሊያሳያት በሳጥን አድርገሽ ወደ ቀይ ባህር ወርውሪው የሚል መልእክት እንዲመጣላት አደረገ። ወረወረችውም። ወደ አላህም ፍፁም ተማፀነች። አላህም ልጇን እንደሚመልስላት ቃል ገባላት። ባህሩ ሳጥኑን ወደ ፊርዓውን ቤተመንግስት እየነዳ አደረሰው። የፊርዓው አገልጋይ ሴቶች ሳጥኑን አገኙት ሲከፍቱት የሚያምር ህፃን ነው!!!። ወደ ቤተመንግስት ተወሰደ። ኣሲያ የፊርዓው ባለቤት የአይናችን ማረፊያ ይሆናል ልጅ አድርገን እንያዘው አትግደለው አለችው ተቀበላት። ➲ ረሃብ ይዞት ሲያለቅስ የሚቀርብለት ጡት በሙሉ እንቢ አለ። ምናልባት የሚስማማው ጡት ከተገኘ ብለው ሴቶችን…
በሚል ርዕስ የተደረገ አዲስ ወቅታዊና አንገብጋቢ ኹጥባ!
🎙الأستاذ الفاضل أبو أنس [أبو جعفر] محمد أمين السلفي «حفظه الله»
🎙በውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ አቡ አነስ [አቡ ጀዕፈር] ሙሐመድ አሚን አላህ ይጠብቀውና
🕌بـمـدينـة شـواربـيـت [إثيـوبيـا]؛ فـي مـسـجد الـفـرقان «أعزها الله بنور الـسنـة والتوحيد»
🕌 በሸዋሮቢት ከተማ በሰለፍዮች ፉርቃን መስጂድ የተደረገ ኹጥባ
📢ሼር ይደረግ!
🏝 ⇣⇣⇣•••⇣⇣⇣ 🏝
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
📱👇👇👇👇
https://t.me/Abujaefermuhamedamin
https://t.me/AbujaefermuhamedaminYour current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.