cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

الدعوة السلفية (الإسلام) في الحبشة

በዚህ ቻናል ላይ ኢስላማዊ የሆኑ ትምህርቶችን እንለቃለን إن شاء الله #የተለያዩ የፅሁፍ መልዕክቶችን #ሙሀደራ #ታሪክ #ፈትዋዎች ሁሉንም ያገኙበታል፡፡

Show more
Advertising posts
201
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from N/a
🔥 ...መልዕክት መለዋወጥ አደገኛ ነው‼️ ❍ قَـالَ العلّامــة بنُ عُثَيـمِين-رَحِمهُ الله-: 《 لا_يجوز لأي إنسان أن يراسل امرأة أجنبيَّة عنه ؛ لما في ذلك من فتنة ، وقد يظن المراسِل أنه ليس هناك فتنة ، ولكن لا يزال به الشيطان حتى يغريه بها ويغريها به، وقد أمر صلى الله عليه وسلم مَن سمع الدجال أن يبتعد عنه ، وأخبر أن الرجل قد يأتيه وهو مؤمن ولكن لا يزال به الدجال حتى يفتنه، ففي مراسلة الشبان للشابات فتنة عظيمة وخطر كبير ، ويجب الابتعاد عنها ، وإن كان السائل يقول إنه ليس فيها عشق ولا غرام  》. 📚 فتاوى المرأة المسلمة (2/578) 🚫 ለየትኛውም ሰው ለጋብቻ ያልተፈቀዱለት ከሆኑ ዕንስቶች ውጪ (በመገናኛ ብዙሃን) መልዕክት መላላክ አይቻልለትም❗️ 👉 ምክንያቱም ፦ በዚህ ተግባር ውስጥ ፈተና አለ ! በእርግጥ መልዕክት የሚላላከው አካል እዚህ ጋ ፈተና የለም ! ብሎ ሊገምት ይችላል። ነገር ግን "ሴይጣን" እሱን በእሷ እሷን በእሱ ላይ ልባቸውን እስከ ሚያንጠለጥል (ሚያስተሳስር) ድረስ ከመሆን አይወገድም !!! 🔥 በእርግጥም ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) የ“ደጃል”ን መምጣት የሰማ የሆነ ሰው ከእርሱ በመራቅ እንዲሸሸው አዘዋል ። ያ ሰው አማኝ ሆኖ “ ደጃል ” የሚመጣበት ነው። ይሁን እንጂ ይህን ሰው “ደጃል” የሚፈትነው ከመሆን አይወገድም‼️ 🔥 በወንድ ወጣቶችና በሴት ወጣቶች መሀል መልዕክትን መላላካቸው ትልቅ የሆነ ፈተና ነው❗️ከባድ የሆነ አደጋም አለው‼️ 👉 ምንም እንኳን ጠያቂው በዚህ ነገር ውስጥ "ፍቅር"ና መፈላለግ ያለበት አይደለም የሚል ቢሆንም ከዚህ ተግባር መራቅ ግዴታ ይሆናል !!! ( ( ፈታዋ አል-መርአቱ አል-ሙስሊማ (2/578)) ((( ታላቁ ኢማም መሐመድ ሷሊሕ ኢብን ዑሰይሚን))) https://t.me/Al_furqan_fetwa_chanal … ኢስማኤል ወርቁ …
Show all...
አል ፉርቃን የፈትዋ ቻናል

🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🖊️ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የተለያዩ የአህለል ሱናህ ወል ጀምዓ ዑለማዎች እና ዱዓቶች ፈትዋ የሚለቀቅበት ነው። 👉ቀደምት ዑለማዎች የሰጧቸው እና በዘመናችን የሚገኙ ዑለማዎችና ዱዓቶች የሚሰጧቸው ፈትዋዎች፣ ↪️ወደ አማርኛ ተተርጉመው ይለቀቃሉ‼ "አል_ፉርቃን የፈትዋ ቻናል"

https://t.me/Al_furqan_fetwa_chanal

በዬትኛውም ሁኔታ ላይ መባልን ሳይሆን መሆንን እንፍራ በዛ ተግባር መጠርጠራችን ስም ሲሆን በዛ ተግባር መገኘታችን ግን ማንነታችን እኛን የሚገልፅ ነው ✍SO------------!
Show all...
ኢስላማዊ የሴቶች ጀመዓ

🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ Channel ኢስላማዊ ሴቶችን በተመለከተ የሚቀርብበት ሲሆን በተጨማሪም፦ ☞ፈትዋዎች ☞ዳዕዋዎች ☞ግጥሞች ☞የፅሁፍ ትምህርቶች ☞ታሪኮች ☞ጥያቄና መልሶች

“ደሞ ነጋ” ሳይሆን "እሰይ ነጋ!!" ብለን አዲሱ ዓመት "ሀ" ብለን ጀምረን አዲሱ መዝገባችን ተከፍቶልናል። 🤲አላሁመ🤲 ነገ ተከፍቶ ሲሰጠን በምንደሰትበት ነገር ተሞልቶ የምናገኘው አርግልን!! https://t.me/hamdquante
Show all...
01:57
Video unavailableShow in Telegram
➩ሁሌም ➬ስልክ በምትጠቀም ➯ጊዜ ይችን አያ ➱አስታውስ‼️ "وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَىٰ ۖ وَلَا تَعَاوَنُوا عَلَى الْإِثْمِ وَالْعُدْوَانِ" ➩መልካም ስራ በመስራት እና አላህን በመፍራት ➫ላይ ተጋገዙ‼️ ➩ወንጀል በመስራት እና ድንበር በማለፍ  ላይ  ➫አትተባበሩ‼️ 🎙▸▣አልሸይኽ አብድረዛቅ አልበድር ((ሀፊዘሁላህ))▣◂ https://t.me/Abu_mesud_selefoch_mn_alu/822 https://t.me/Abu_mesud_selefoch_mn_alu/822
Show all...
7.90 MB
Repost from N/a
⚫️📮ወላሂ ድህነትን አልፈራላችሁም !👆 💫 ታምረኛ ሰዎችና “ዱኒያ” 👉 ዑስማን ኢብን አፋን... 👉 ዐብዱረሕማን ኢብን ዐውፍ... 👉 ዐብደላ ኢብን ሙባረክ... 👉 ኢማም ኢብን ባዝ ... 👉 ኢማም ኢብን ዑሰይሚን 👉 ኢማም ሙቅቢል... ከአስደናቂው ሙሀደራው የተቀነጨበ ፦ ⛓ ኢማሙ ኢብን ዑሰይሚን አንድ የዒድ ቀን ታላቁን ሰው ታላቅ ሰው ሊዘይራቸው መጣ (ይህ ታላቅ ሰው “ ንጉስ ፉሃድ ”... ነበር ተብሎ ተወስቷል። ኢማሙ ... ቤታቸው ነበሩ። አዎ ! ታላቁ  ኢማም በደሳሳው ጎጆአቻው ውስጥ ተናንሰው ቁጭ ብለው ነበር። ንጉሱ ለዓለም ሙስሊሞች ሁሉ መፍትሔ አፍላቂ የሆኑትን ታላቅ ኢማም ያገኘበትን ቤት ሲመለከት ማመን እየተሳነው “ ...በእራሴ ገንዘብ ትልቅ ቤት (ፎቅን) እገነባልካለሁ አላቸው !!! » በማስከተልም የሚገነባውን ሰው እንዲመጣ በማድረግ ትዕዛዝ ሰጠው ! « ከቤቶች ሁሉ እጅግ ያማረ የሆነ ቤትን ገንባለት ! የፈለገውን ያህል ቢሆንም ለወጪው እንዳትጨነቅ ! የሚያስፈልገውን ጌጥና ማሳመሪያም አድርግለት !!! » ( ኢብን ዑሰይሚንም ፍቃደኝነታቸውን በማመላከት ፀጥ አሉ።) ንጉሡም መመሪያ ሰጥቶ ሄደ። ከዚያም ኢብን ዑሰይሚን ቤቱን እንዲገነባ አላፊነት የተሰጠውን ሰው ና በማለት ከጠሩት በኋላ እንሂድ አሉት። ትልቅ ወደ ሆነ በከተማው ውስጥ ወደ ሚገኝ ትልቅ መሬት ከወሰዱት በኋላ እዚህ መሬት ላይ ነው ቤት የምትገንባልኝ አሉት ! እርሱም “ አንቱ ሼይኽ ሆይ ! ይህ መሬት ምንድነው ? ” ሲል ጠየቃቸው። እሳቸውም እንዲህ አሉት ይህ የ“መስጂድ” ቦታ ነው። እኔ በዱኒይ ዓለም ላይ ቤቴ ይህ ነውና።... ገንባ ! እኔ የምፈልገው በዚያኛው ዓለም ለእኔም ለንጉሡም የሚሆን ቤትን ነው !!! » አሉት። “ ታዲያ ይህ ነገር በእኔና በአንተ ይቅር ! ተጠናቆ እራሱ በዓይኑ እስኪመለከተው ድረስ ለንጉሱ እንዳትነግረው ! ከዚያም አላፊነት የተሰጠው ሰው ተነስቶ ወደ ስራው ገባ አስፈላጊውን ነገር ሁሉ ለመስጂዱ በሟሟላት ታላቅ አስደናቂ “መስጂድ” ገነባ። ንጉሡ ከተጠናቀቀ በኋላ ያን ትልቅ ቤትና ዕንፃ ... ለማየት  በመቻኮል መጣ ! ሲደርስ ግን ኢብን ዑሰይሚን በዚያችው ደሳሳ ቤት ውስጥ የተቀመጡ ከመሆን አልተወገዱም  ነበር። የሚያየው ነገር ግራ ገብቶት “ ቤቱ የታለ ? ” አለ። እሳቸውም “ተነስ ቁም !” አሉት። “ የታለ ዕንፃው ? ” እሳቸውም “ ሂድ ! ” አሉት። ሄደ ። ከሄደ በኋላ እዚያ ትልቅ መስጂድ ጋር አደረሱትና  « የሰራክልኝ የሆነው ቤት ይህ ነው አሉት። (ይህ) የእኔና የአንተ ቤት ነው...» “ በእዚች ምድር ላይ " መስጂድ " ን የገነባ የሆነ ሰው አላህ በመጨረሻው ዓለም ቤትን ይገነባለታል !!! " አሉት። ከዚያም ንጉሡ ይህ ኢማም ከዱኒያ ዓለም የሆነ  ሰው ሳይሆን የዚያኛው ዓለም ሰው እንደሆነ አወቀ ! ... “ እራሱን ለአላህ ትዕዛዝ ያገራ የሆነ ሰው ነው !!! ገንዘብ ወደ እርሱ ይመጣለታል እርሱ ግን ቦታ አይሰጠውም ! »አለ። ከዚያም ፀጥ ብሎ ሄደ !!!!!... ከ((( ታላቁ ሸይኽ አቡ ፈድል አል-ሑሰይን አል-ሰላሒ ))) አስደማሚ ሙሃደራ ተቀንጭቦ የተተሮገመ አስደናቂ ታሪክ ነው። ደጋግማቹ ከልብ አዳምጡት !!! 👉 እኛ የት ነው ያለነው ??? ...ኢስማኤል ወርቁ... https://t.me/amr_nahy1 https://t.me/joinchat/AAAAAE-FtUAYmeQV5YRkRQ
Show all...
الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر

ይህ ቻናል በመልካም ማዘዝንና ከመጥፎ መከልከልን ዓላማው በማድረግ ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ በመመርኮዝ የተለያዩ አስተማሪና ገሳጭ ምክሮች የሚተላለፍበት ነው። አስተያየት ለመስጠት= @esmael9

🪐የንጉስ ሃሩን አረሺድ ልጅ ህፃን ሳለ አስተማሪው ያለ ምንም ምክንያት ገረፈው❗️ 🪷ልጁም ለምን መታሃኝ ብሎ ጠየቀው? 🎋አስተማሪውም ፦ዝም በል አለው! ይህ ልጅ ምክንያቱን ደጋግሞ ቢጠይቀውም የአስተማሪው መልስ ዝም በል ብቻ ሆነ። 👉ከሃያ አመት በኋላ ይህ ህፃን የአባቱን ቦታ ያዘ(መሪ ሆነ) 🪻ይህ ልጅ ስልጣን ላይ እንደወጣ መጀመሪያ ያደረገው ነገር ቢኖር አስተማሪውን ማስተጠራት ነበር። ከዛስ ምን ተከሰተ…❓ 🪻ይህ ልጅ ስልጣን ላይ እንደወጣ መጀመሪያ ያደረገው ነገር ቢኖር አስተማሪውን ማስተጠራት ነበር❗️   🎋አስተማሪውም ተጠርቶ ቀረበ 🪻ልጁም ለምንድነው የዛኔ ያለ ምክንያት የመታከኝ አለው? 🎋አስተማሪው ፈገግ አለና አረሳከውም እንዴ አለ❓ 🪻ልጁም ወላሂ አረሳሁትም አለው❗️ 🎋አስተማሪውም እንዲህ አለው፦  የመታውክ የተበደለ ሰው የበደለውን አካል እንደማይረሳ ለማስተማር ነው አለው። 👉https://t.me/AbuEkrima
Show all...
በእድሜ ዘመንክ የሆነ ሰው ያለ ምክንያት በድሎክ ያውቃል❓ እሺ የበደለክን አካልስ ረስተከዋል❓ 👉 አንተስ የሆነ ሰውን በድለክ ታውቃለክ❓በደልህንስ ረስተከዋል❓ አጭር ታሪክ እንካቹ ብለናል 👇👇👇
Show all...
لمن أراد الخشوع في صلاته ♻️በሰላትህ ውስጥ ኹሽዕ ከፈለግክ ይህን የሸይኽ ፈውዛ ንግግር ስማ ስሚ! አጅር ለማግኘት ከፈለግክ ለሌሎች ሼር አድርግ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/abumuazibrahim
Show all...
صالح_الفوزان_لمن_أراد_الخشوع_والتلذذ_في_الصلاة_اعرف_من_هو_أمامك.m4a2.92 MB
ለዳእዋ መጥፎ የሚባል ቦታ የለም❗️ ብዙ ጊዜ ኡስታዞች ሼኮች እስር ቤት ሲገቡ ሌሎቹን ታሳሪዎች ከሽርክ የማላቀቅ ብዙዎቹም የማስለም ልምዱ በተደጋጋሚ እየሰማን እያየን ነው። ⭕️እስር ቤት መጥፎ ነው።ነገር ግን ዳዕዋ ስታደርግ ለማሰናከል ካሰሩህ እስር ቤት ውስጥ ያሉትን ያልተነካኩ ልቦችን በአሏህ ፈቃድ ወደ አሏህ ታዞራቸዋለህ። ያኔ ለኸይር ነው የሚለው አባባል ይገባሀል። ዛሬም አንዱ ሙስሊም በዳሰነች ወረዳ ብዙዎች ሲያሰልም እስልምና ሲያስተምር እስር ቤት አስገቡት። እዚያው ውስጥ 30 ሰዎች አስልሟቸዋል። ሙስሊም ሆነህ በሆነ ፈን እውቀት ካለህ የትም ብትጣል ትበቅላለህ። ቆሻሻ ነው ቢሉህ ፍግ ማዳበሪያ ትሆናለህ አንተ ብትሞትም ሌሎች ባንተ ባዳበሪያ በድሎት ይበቅላሉ። በእስር ቤት የሞተው ታላቁ ሼህ ሼይኹል ኢስላም ኢብን ተይሚያ ትልቁ رحمه الله ህይወቱ ያለፈው በእስር ቤት ነበር።በወቅቱ አስገራሚ የማይሻር ንግግር ተናግሮ አልፏል። ማንኛውም መጥፎ አደጋ የሚመስለን ነገር ካመንበት ለኸይር ነው። وَعَسَىٰ أَن تَكْرَهُوا شَيْئًا وَهُوَ خَيْرٌ لَّكُمْ ۖ وَعَسَىٰ أَن تُحِبُّوا شَيْئًا وَهُوَ شَرٌّ لَّكُمْ ۗ وَاللَّهُ يَعْلَمُ وَأَنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ አንዳች ነገርን እርሱ ለናንተ የበለጠ ሲሆን የምትጠሉት መኾናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አንዳችንም ነገር እርሱ ለናንተ መጥፎ ሲሆን የምትወዱት መሆናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አላህም (የሚሻላችሁን) ያውቃል ግን እናንተ አታውቁም፡፡ https://t.me/OfficialDemas/5251
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.