🌹ዳእዋ ሰለፊያ ኢስላማዊ የሴቶች ጀመዓ🌹
Open in Telegram
🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ Channel ኢስላማዊ ሴቶችን በተመለከተ የሚቀርብበት ሲሆን በተጨማሪም፦ ☞ፈትዋዎች ☞ዳዕዋዎች ☞ግጥሞች ☞የፅሁፍ ትምህርቶች ☞ታሪኮች ☞ጥያቄና መልሶች
Show more8 347
Subscribers
+324 hours
+247 days
+10630 days
Loading data
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
October '26Oct '26
October '26
+187
in 37 channels
September '26
+283
in 82 channels
Get PRO
August '26
+291
in 73 channels
Get PRO
July '26
+216
in 39 channels
Get PRO
June '26
+174
in 39 channels
Get PRO
May '26
+210
in 41 channels
Get PRO
April '26
+164
in 31 channels
Get PRO
March '26
+88
in 14 channels
Get PRO
February '26
+119
in 18 channels
Get PRO
January '26
+156
in 86 channels
Get PRO
December '25
+180
in 59 channels
Get PRO
November '25
+205
in 67 channels
Get PRO
October '25
+276
in 85 channels
Get PRO
September '25
+316
in 80 channels
Get PRO
August '25
+398
in 113 channels
Get PRO
July '25
+257
in 77 channels
Get PRO
June '25
+324
in 77 channels
Get PRO
May '25
+317
in 73 channels
Get PRO
April '25
+199
in 73 channels
Get PRO
March '25
+416
in 81 channels
Get PRO
February '25
+279
in 68 channels
Get PRO
January '25
+397
in 72 channels
Get PRO
December '24
+534
in 76 channels
Get PRO
November '24
+680
in 67 channels
Get PRO
October '24
+403
in 66 channels
Get PRO
September '24
+388
in 62 channels
Get PRO
August '24
+308
in 76 channels
Get PRO
July '24
+345
in 50 channels
Get PRO
June '24
+501
in 57 channels
Get PRO
May '24
+391
in 22 channels
Get PRO
April '24
+339
in 22 channels
Get PRO
March '24
+421
in 22 channels
Get PRO
February '24
+241
in 16 channels
Get PRO
January '24
+175
in 13 channels
Get PRO
December '23
+128
in 10 channels
Get PRO
November '23
+112
in 17 channels
Get PRO
October '23
+155
in 8 channels
Get PRO
September '23
+120
in 0 channels
Get PRO
August '23
+169
in 0 channels
Get PRO
July '23
+249
in 0 channels
Get PRO
June '23
+177
in 0 channels
Get PRO
May '23
+179
in 0 channels
Get PRO
April '23
+154
in 0 channels
Get PRO
March '23
+186
in 0 channels
Get PRO
February '23
+268
in 0 channels
Get PRO
January '23
+646
in 0 channels
Get PRO
December '22
+371
in 0 channels
Get PRO
November '22
+416
in 0 channels
Get PRO
October '22
+321
in 0 channels
Get PRO
September '22
+217
in 0 channels
Get PRO
August '22
+173
in 0 channels
Get PRO
July '22
+304
in 0 channels
Get PRO
June '22
+379
in 0 channels
Get PRO
May '22
+233
in 0 channels
Get PRO
April '22
+8
in 0 channels
Get PRO
March '220
in 0 channels
Get PRO
February '220
in 0 channels
Get PRO
January '220
in 0 channels
Get PRO
December '210
in 0 channels
Get PRO
November '210
in 0 channels
Get PRO
October '210
in 0 channels
Get PRO
September '210
in 0 channels
Get PRO
August '210
in 0 channels
Get PRO
July '21
+8
in 0 channels
Get PRO
June '21
+30
in 0 channels
Get PRO
May '21
+19
in 0 channels
Get PRO
April '21
+40
in 0 channels
Get PRO
March '21
+58
in 0 channels
Get PRO
February '21
+52
in 0 channels
Get PRO
January '21
+145
in 0 channels
Get PRO
December '20
+964
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 25 October | 0 | |||
| 24 October | +7 | |||
| 23 October | +10 | |||
| 22 October | +7 | |||
| 21 October | +7 | |||
| 20 October | +13 | |||
| 19 October | +3 | |||
| 18 October | +16 | |||
| 17 October | +3 | |||
| 16 October | +8 | |||
| 15 October | +12 | |||
| 14 October | +8 | |||
| 13 October | +6 | |||
| 12 October | +6 | |||
| 11 October | +3 | |||
| 10 October | +7 | |||
| 09 October | +5 | |||
| 08 October | +6 | |||
| 07 October | +9 | |||
| 06 October | +13 | |||
| 05 October | +4 | |||
| 04 October | +7 | |||
| 03 October | +7 | |||
| 02 October | +7 | |||
| 01 October | +13 |
Channel Posts
ወንድ ልጅ ሚስቱ እንድትሸፋፈን እና ከወንዶች
አካባቢ እንድትርቅ መፈለጉ የሚሞገስ ነገር ነው።
ምክኒያቱም ስለወንዶች እይታ ከወንድ በላይ የሚያውቅ ሰው የለም!!
https://t.me/Ye_setoch_Jemea| 2 | ወላሂ ብሰማው ብሰማው አልጠግበው ያልኩት ምክር ያሰላም ልብ ሰርስሮ የሚገባ ምክር አላህ የተግባር ሰው ያድርገን
💦ውዷ እህቴ ሆይ በሽታ ቢገጥምሽ ፣ጤናሽን ብታጭ ሰብር አድርጊ
💦ውዷ እህቴ ሆይ ትዳር ቢዘገይብሽ በዱአሽ በርትተሽ ሰብር አድርጊ
💦ውዷ እህቴ ሆይ ትዳር አላህ ወፍቆሽ ነገር ግን ትዳርሽ ቢፈርስ ባልሽ ቢፈታሽ ሰብር አድርጊ ኢላሂ ለሁሉም ነገር ሂክማና ጥበብ አለውና
👉
ምንኛ ያማረ ኻቲማ ነው በረቢ
💦ልብ የሚያርስ ምክር ናት በተለይ ለእህቶች በጥሞና አድምጡዋት
በድጋሜ የተለቀቀች ብትሆንም በደንብ እናድምጣት እህቶቼ
በጣም ልብ ሰርስሮ ይገባል ያሰላም 👆👆
መቼም የማይሰለች ምክር
https://t.me/Ye_setoch_Jemea
ወደ ቁርአን ቻናላችን ጆይን ይበሉ ልበዎን በጌታዎ ቃል ያርጥቡ
👇👇👇👇👇
https://t.me/quranbchaquranbcha
https://t.me/Ye_setoch_Jemea
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl | 644 |
| 3 | ተው በሰው አእምሮ ውስጥ የሌለን አትፃፉ
ወንዶችን እንደፃዲቅ
ሴትን ደሞ እንደ ርካሽ አድርጋችሁ የምታስቡ ሰዎች እረፉ
እስኪ መልሱልኝ
ስትን እህትና እናት ናችው ባለትዳር ሆነው ነገር ግን የአላህ ፈቃድ ሆኖ ልጅ እቢ ብሏቸውበኢንሻ አላህ ምኞት አመታትን ያስቆጠሩ ።ቤት ይቁጠረው
ስንትስ ባልና ሚስት ናቸው ልጅ ሰጠን ብለው ደስታቸውን ሳያጣጥሙ በመሀል ምኞታቸው የተቋረጠ በኢንሻ አላህ ከአላህ ተስፋ የሚጠባበቁ ስንትና ስንት ናቸው ቤት ይቁጠረው ።
ስለዚህ የእከሌ እናት ኢንሻ አላህ ስላለች ብቻ እንደዚህ አይነት አስቀያሚ ቃል አትናገሩ
የብዙ እናትና እህቶችን ቁስል አትኩ።
ሁሉም ሴቶች አንድ አይነት አድርጋችሁ አትሰቡ
የልጅ እናት መሆን መመኘት ምንም አያረክስም እንደውም ያስከብራልጅ | 1 217 |
| 4 | ኡሙ እገሊት إن شاء الله
አቡ እገሌ إن شاء الله
⭕️👌👉የምትሉ ሰዎች አላገበሁም አፋልጉኝ ማስታወቂያ ይመስላል ሀቂቃ ይደብራል ወንዱ እሽ ይሁን ወንድ ነው አንቺ ሴቷስ..አረ በተለይ ሰለፍያ እህት ኧረ ተው ለወንድሞቻችሁ የፈተና በር አትሁኑ‼️
👌👉በዚህ ጊዜ እንኳን እደዚህ ብለሺለት ስንት አሳ ነባሪ አለ መሰለሺ ማናት የት ናት የሚከታተል
አሏህ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ‼️
👌👉👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abuanes53
https://t.me/abuanes53 | 873 |
| 5 | «በጨለማ ውስጥ መብራት ይዘውልን የመጡ ውብ ሰወችን ፈጽሞ አንረሳም... አብረውን ያለቀሱን እኛ ስንስቅ አንርሳቸው
https://t.me/Ye_setoch_Jemea | 1 179 |
| 6 | https://t.me/murajiamadiregiyayeselefyochi | 934 |
| 7 | ውዷ ሰለፊይ እህታችን ኢላሂ በእዝነቱ በራህመቱ ይጠብቅሽ ያረብ
አላህ ሆይ አደራህን በጤናችን በኢፊያችን አትፈትነን ያረብብብ | 1 134 |
| 8 | السلام وعليكم ورحمة الله وبركاته
------------------------------
በደሴና በአካባቢዎቿ ያላችሁ ወንድም እህቶች ጀነት_አህመድ የምትባል እህታችን በደሴ_ሠፈረ ሠላም / ኸድጆ / የምትኖር ሠለፍይ እህት በሲህር ምክንያት ከቤቷ የ9 ወር ልጅ ትታ ስለጠፋችብን ያያችሁና #አሁን ያለችበትን የሚያውቅ ከታች #በተቀመጠው ስልክ እንድታሳውቁን በالله ስም እንጠይቃለን !!
--------------------------
#ማሳሰቢያ :- ከቤት ስትወጣ ለብሳ የወጣችሁ ጥቁር ጅልባብና ኒቃብ ነው !!
---------------------------
በሁሉም ቻናልና ግሩፕ ሸር አድርጉልን
ስልክ ቁጥር :-
0904149592 | 446 |
| 9 | ይሄ አግባብ አይደለም
ምክኒያቱም የሰዎችን ሚስጥርን እንዲንጠብቅ ያዘዘን ሀያሉ ጌታችን ነው
ለምን የጠላታችን አይሆንም
እናም ይች ሴት ግልፀኛ ሳትሆን ወረኛ ናት
በእኔ እይታ
ስንት ሰዎች በሂወታችን አሉ
የጓደኛ ሚስጥር አለ
የቤተሰብ ሚስጥር አለ
ሌላም ሌላም
ስለዚህ ለባል የሚነገርና የማይነገርል እንለይ ለማለት ነው
👍💯 | 1 128 |
| 10 | ሚስጥር ብላችሁ ለኔ አትንገሩኝ
ከባሌ የምደብቀው አንድትም ሚስጥር ስለሌለኝ
አለች አንዷ ግልፀኛ
https://t.me/daewaselefiya_desse | 883 |
| 11 | 💎የኒቃብን ጥቅም አያውቁም !
ሁለት ሰዎች ቢሆኑ እንጂ
የሚቀና ወንድ እና የአደብ
ባልተቤት የሆነች ሴት👑💎
https://t.me/Ye_setoch_Jemea | 1 295 |
| 12 | ትክክል
https://t.me/Ye_setoch_Jemea | 1 078 |
| 13 | 👌ሚስትህን ከፈቀድክላት ደመወዟ የራሷ 👌
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
አዳምጧትማ ክክክክክ
👌ሴት ልጅ የሴት ህፃናት የምታስተምር ከሆነ ኢኽቲላጥ ከሌለ ከወንዶች የማትገናኝ ከሆነ ልታስተምር ይፈቀድላታል ።
ተመልከቱ የመስፈርቱን ጥበት ...
👌 ትዳር ኑሯት ልጅ እያላት ከሆነ ለልጆቿ ቅድሚያ ትስጥ ። ባሏ ፈቅዶ ከሆነ ከደመዎዟ ወዳ ካልሰጠችው አያገባውም ።
👌እሷ ልስታስተምር ስትወጣ እሱ ህፃናቶቹን ቤት እየጠበቀ ከሆነ የፈጣሪን ስርዓተ ህግ ጥሰዋል ። ባል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሲሆን ሚስት ደግሞ የአገረሰ ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ናት ። እሷ ከወጣት የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቲሪቱ ያለ ስራዋ ከአገር ውጭ እየሰራች ነው ። የአገር ውጭ ሚኒስቲሩም አገር ውስጥ እየሰራ ነው ። ይሔ የስራ ጣልቃ ገብነት መደብን መሳት ይባላል ። ያለሙያው ያለ ምድቡ የሚሰራ ስራውን በትክክል ሊወጣ አይችልም ....!
ተቀላቅሎ መማር የለም ።
ተቀላቅሎ ማስተማርም የለም ።
👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/18356
👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/18356 | 513 |
| 14 | እውነተኛ ታሪክ…
~
•ነገሩ እንድህ ነው…ከጥቂት ወራት በፊት ኸውለት በነፍሷ ውስጥ ትልቅ ባዶነት ይሰማት ነበር። ወደ ጌታዋ መቅረብ፣ ቁርኣን መቅራትና ዲኗን ማወቅ ተጠማች። በዚህ መሃል ነበር በአንድ የቴሌግራም ግሩፕ ላይ "ኡስታዝ" ተብሎ የሚጠራውንና በጣፋጭ አንደበቱ ቁርኣን የሚቀራውን ያንን ወንድም ያወቀችው። የእሱ የድምፅ ቅላጼና ስለ አላህ ፍቅር የሚናገራቸው ቃላት የኢማኔ መጨመሪያ ይሆናል የሚል ተስፋ በውስጧ አሳደሩ።
መጀመሪያ ላይ «ኡስታዜ ይህን አንቀጽ አብራራልኝ» በሚል ጥያቄ ጀመረች። እሱም በክብር መለሰላት። ቀስ እያለ ግን ጥያቄው ከዲን ወጣና «ዛሬ ውሎሽ እንዴት ነበር?» ወደሚል የግል ትኩረት ተቀየረ። «እንደ አንቺ ያለች ጠንካራ እህት ማግኘት መታደል ነው» የሚሉ የማባበያ ቃላት በዲን ካባ ተጠቅልለው መምጣት ጀመሩ።
ኸውለት ሳታስበው በዚያ ሰው ፍቅር ወደቀች። አሁን ቂርኣኑን የምትከታተለው ለአላህ ብላ ሳይሆን የእሱን ድምፅ ለመስማት ሆነ። ሌሊት ቆማ ስትሰግድ አላህን ከመለመን ይልቅ የኡስታዙ መልዕክት በስልኳ ላይ "Typing..." የሚል ምልክት ማሳያውን በጉጉት መጠበቅ ጀመረች። ሐያእ ቀስ በቀስ ተገፈፈ። በመካከላቸው ያለው ወግ አጎል ቀልድ እና ክልክል የሆኑ የፍቅር ቃላት ወረሩት።
ጊዜው እየገፋ ሲሄድ ግን አንድ እውነት ተገለጠ። ያ "ኡስታዝ" የተባለው ሰው ለኸውለት የነበረው ፍላጎት በዲን ስም ስሜቱን ማርካት እንጂ እሷን ወደ አላህ ማቅረብ አልነበረም። እሷ ግን ልቧን ሰጥታዋለች። በሄደችበት ሁሉ እሱን ታስባለች። የቁርኣኑ ጥፍጥና ጠፋባት። ልቧ ደረቀ። ሶላቷ ላይ ትኩረት አጣች። የነፍሷ ሰላም ተናወጠ።
በመጨረሻም ያ የጠበቀችው ትዳር ሳይሆን መገለል ሆነ። ኡስታዝ ተብዮው ካለበት ቻናል እና ግሩፕ ጠቅላላ ወጣች። ያ ኡስታዝ ሌላ አዲስ ተማሪ አገኘና እሷን እንደ አሮጌ እቃ ወረወራት። ኸውለት ዛሬ ብቸኛ ናት።
በአንድ ወቅት ወደ አላህ ያቀርበኛል ብላ ያሰበችው ሰው፣ ዛሬ ከጌታዋ ያራቃት ትልቁ ሰበብ ሆነ። እንባዋ አይደርቅም፤ አበጃለሁ ባይ አጥፊ ገጠማት።ኸውለት ግን ከበፊቱ አሁን ላይ በ ኢማኗ በጣም ጥሩ ላይ ነች።ጠንክራለች። ቁርኣንም መሐፍዝ ጀምራ 15 ጁዝ ላይ ደርሳለች። ኸውለት… ታሪኳን እዚህ ላይ ላቁመው።
አንተ አስተማሪ ተብዮው ሆይ!
በአላህ ስም የምትነግድ፣ የዋህ የሆኑ እህቶችን ልብ በቃላት ወጥመድ የምታጠምድ ተኩላ አትሁን። ከስክሪን ጀርባ ሆነህ ዲኑን መደበቂያ አታድርገው። አንዲት ሴት "ኡስታዜ" ስትልህ፣ በአንተ ውስጥ አርአያን እንጂ ወጥመድን አልፈለገችም።
ሐያእ ይኑርህ! ድንበር አትለፍ። ያቺ እህት ባንተ ሰበብ ከዲን ስትርቅ፣ ልቧ ሲሰበርና ተስፋ ስትቆርጥ አላህ እንደሚመለከትህ አትዘንጋ። ሂሳብህ ከባድ ነው።
አንቺም እህቴ ሆይ!
ንቂ! ውድ የሆነውን ልብሽን ለማንም የሚዲያ ጀግና አትስጪ። ኡስታዝ ስለተባለ ብቻ መልአክ አይደለም። እውነተኛ አስተማሪ ወደ አላህ እንጂ ወደ ራሱ አይጠራሽም። በመካከላችሁ ያለው የሐያእ ግርዶሽ እንዲገፈፍ አትፍቀጂ። ቂርኣን ለመቅራት የግል ወሬና የለሊት ስልክ መደዋወል አያስፈልግም።
ከስክሪን ጀርባ ያሉ ብዙ ፃድቅ መሳይ ግብዞችን ተጠንቀቂ። ኢማንሽ በሰው ስብዕና ላይ ሳይሆን በጌታሽ ላይ የተመሰረተ ይሁን።
ልብሽን ጠብቂ፤ እሱ የአላህ ቤት ነውና!
https://t.me/Ye_setoch_Jemea
https://t.me/deawaselefiyabealansha
https://t.me/Ye_setoch_Jemea | 1 287 |
| 15 | No text... | 1 110 |
| 16 | ትክክል 👌💯
https://t.me/Ye_setoch_Jemea | 1 545 |
| 17 | 🔊 ጠንካራ ዳዒና ጎበዝ ወጌሻ ሁን
በሚል ርዕስ
🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ _حفظه الله
⚡ከአመታቶች በፊት የተደረገ እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ በሁሉም ሙስሊሞች በትኩረት መደመጥ ያለበት ወሳኝ ሙሀዶራ
👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse | 891 |
| 18 | 🎤የማለዳ ግብዣዬ ነው
ልብን ቀዝቀዝ የሚያደርግ ያማረ ቲላዋ
ቢደመጥ ቢፈመጥ የማይሰለች ድምፅ ያሰላም
በቃ ሰምታችሁ ፍረዱ 👉💯
👇👇👇👇
🌼 🎧
🌼ተ
🌼 ጋ
🌼 በ
🌼 ዙ
🌼 ል
🌼 ኝ
📖ቁርአን የልብ ሰላምነው
📖ቁርአን የቀልብ ምግብነው
📖ቁርአን የልብ ብርሀንነው
📖ቁርአን የደስታምንጭነው
👇👇
https://t.me/Ye_setoch_Jemea | 1 876 |
| 19 | رِياضُ الصالحِينْ
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
➴ 🍒 ተ
➴🍒 ጀ
➴🍒 ረ
➴🍒 ተ
➴ 🍒 ጀ
➴🍒 ረ
➴🍒ግቡ
➴🍒ግቡ
➴🍒ግቡ
➴🍒ግቡ
ኡስታዝገብቶልፍጠኑ 👇👇👇👇
https://t.me/abuabdilah11
https://t.me/abuabdilah11 | 1 062 |
| 20 | ▪ምርጡ ልብ የቱ ነው ተብሎ ተጠየቀ?
🍀እውነተኝነት ከእርሱ የማይለየው ልብ ነው አሉ።
▪ምርጡ ሰውስ ማነው ተብሎ ተጠየቀ?
☘ በአላህ ስም ስለሚወድህ ፈጽሞ የማይረሳህ ሰው ነው አሉ።
▪ምርጡ ቀን የቱ ነው?
☘ምንም ወንጀል ሳይሠራበት ያለፈብህ ቀን ነው።
▪ምርጡ ስጦታስ ምንድን ነው?
☘ሳታውቀው ወደ አላህ የተደረገልህ (ዱዓ) ስጦታ ነው።
«ታዲያ ታላቁን አላህ ለእኔም ለእናንተም ፈጽሞ የማይጠፋ ደስታን፣ በበጎ ነገር የረዘመ ዕድሜን፣ የተባረከ ሲሳይን፣ ምህረትን፣ ይቅርታን እና ተቀባይነት ያለው መታዘዝን እንዲሰጠን እለምነዋለሁ።🤲
መልካም ምሽት እመኝላችኃለሁ።
https://t.me/Ye_setoch_Jemea | 1 680 |
