cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አቡ ዒክሪማ أبو عكرمة

ይህ ቻናል የተለያዩ አስተማሪ የሆኑ ትምህርቶችን፣ ሙሃደራዎችን፣ የቀደምት አኢማዎችን ንግግሮች እንዲሁም የተለያዩ በጊዜያችን ያሉትን የሱና ዑለማዎች ፈትዋና ንግግር የምናቀርብበት ቻናል ነው።

Show more
Advertising posts
1 739
Subscribers
+1324 hours
+1147 days
+20430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

📌እንዲዚህ አይነት ሰው አትሁን 🩸ሸይኽ ኢብን ዑሰይሚን እንዲህ አሉ፦ ስንትና ስንት ሰዎች አሉ አንደበተ ርቱዕ ምላሳቸው አሳማኝ ❗️ ስታያቸው ሰውነታቸው የሚያስገርምክ❗️ ሲናገሩ የምትሰማቸው❗️ ነገር ግን መልካም ሚባል ነገር የሌላቸው❗️ 👉https://t.me/AbuEkrima
Show all...
👍 3
00:14
Video unavailableShow in Telegram
3.78 MB
👍 4💯 1
አንዱ ለሆነ ፈሪ ሰው እንዲህ አለው፦ ሰዎች ለጦርነት እየወጡ ነው አንተስ ለምን ወደ ጠላት አትወጣም አለው❓ ፈሪውም፦ ከነሱ ዉስጥ ወላሂ ማንንም አላውቅም እነሱም አያውቁኝም ታዲያ በመሃላችን ከየት የመጣ ጠላትነት ተፈጥሮ ነው ምወጣው❗️
Show all...
👍 7
00:13
Video unavailableShow in Telegram
9.68 KB
👍 2💯 2
መልካም ንግግር ያማረ ገለፃ ሰዎች ላይ ልክ እንደ ሲህር ነው ። ልባቸውን ምርኮኛ ታደርጋለች 👉የሰው ልጅ ስጋው አይበላ፣ ቆዳውም አይለበስ ነገር ግን የምላሱ ጥፍጥና ተፅኖ ፈጣሪ ነው። 👉https://t.me/AbuEkrima
Show all...
👍 3
00:13
Video unavailableShow in Telegram
Show all...
8.93 KB
💯 6👍 3
🩸ዑለሞችን የሰደበ በልብ ሞት ይፈተናል❗️ 👉ሃፊዝ ኢብን አሳኪር رحمه الله እንዲህ ይላል ፦ በዑለሞች ላይ እነሱን በማነወር ምላሱን የዘረጋ ሰው ከመሞቱ በፊት በልብ ሞት አላህ ይፈትነዋል❗️ {فَلْيَحْذَرِ الَّذِينَ يُخَالِفُونَ عَنْ أَمْرِهِ أَنْ تُصِيبَهُمْ فِتْنَةٌ أَوْ يُصِيبَهُمْ عَذَابٌ أَلِيمٌ ﴾ 👉https://t.me/AbuEkrima
Show all...
👍 8
00:13
Video unavailableShow in Telegram
7.11 KB
👍 1💯 1
00:13
Video unavailableShow in Telegram
7.16 KB
አንዱ ለሆነ ፈሪ ሰው እንዲህ አለው፦ ሰዎች ለጦርነት እየወጡ ነው አንተስ ለምን አትወጣም አለው❓ ከነሱ ዉስጥ ወላሂ ማንንም አላውቅም እነሱም አያውቁኝም ታዲያ በመሃላችን ከየት የመጣ ጥላቻ ተፈጥሮ ነው ለጦርነት ምወጣው
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.