መስጅደ ነስር {ችሮ}
Open in Telegram
🤝 ይህ በጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ ችሮ የመስጅደል ነስር አጠቃላይ ሙሐደራዎች፣ ኹጥባዎች፣ ነሲሐዎች፣ ደርሶችና ሌሎችም ፕሮግራሞች የሚተላለፉበት ቻናል ነው። ↘️ https://t.me/chero_msgdelneser
Show more1 591
Subscribers
-124 hours
No data7 days
-1230 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+8
in 4 channels
August '26
+19
in 1 channels
Get PRO
July '26
+21
in 5 channels
Get PRO
June '26
+26
in 9 channels
Get PRO
May '26
+38
in 14 channels
Get PRO
April '26
+128
in 22 channels
Get PRO
March '26
+25
in 4 channels
Get PRO
February '26
+22
in 4 channels
Get PRO
January '26
+33
in 5 channels
Get PRO
December '25
+7
in 1 channels
Get PRO
November '25
+26
in 7 channels
Get PRO
October '25
+22
in 2 channels
Get PRO
September '25
+58
in 17 channels
Get PRO
August '25
+20
in 4 channels
Get PRO
July '25
+64
in 9 channels
Get PRO
June '25
+76
in 15 channels
Get PRO
May '25
+19
in 6 channels
Get PRO
April '25
+40
in 8 channels
Get PRO
March '25
+43
in 6 channels
Get PRO
February '25
+157
in 19 channels
Get PRO
January '25
+62
in 6 channels
Get PRO
December '24
+58
in 12 channels
Get PRO
November '24
+17
in 6 channels
Get PRO
October '24
+17
in 6 channels
Get PRO
September '24
+84
in 15 channels
Get PRO
August '24
+44
in 11 channels
Get PRO
July '24
+20
in 6 channels
Get PRO
June '24
+44
in 7 channels
Get PRO
May '24
+38
in 6 channels
Get PRO
April '24
+84
in 18 channels
Get PRO
March '24
+36
in 3 channels
Get PRO
February '24
+96
in 7 channels
Get PRO
January '24
+783
in 22 channels
Get PRO
December '23
+38
in 5 channels
Get PRO
November '23
+109
in 16 channels
Get PRO
October '23
+45
in 2 channels
Get PRO
September '23
+256
in 0 channels
Get PRO
August '23
+75
in 0 channels
Get PRO
July '23
+87
in 0 channels
Get PRO
June '23
+96
in 0 channels
Get PRO
May '23
+13
in 0 channels
Get PRO
April '23
+11
in 0 channels
Get PRO
March '23
+484
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 08 September | 0 | |||
| 07 September | +1 | |||
| 06 September | +6 | |||
| 05 September | 0 | |||
| 04 September | 0 | |||
| 03 September | +1 | |||
| 02 September | 0 | |||
| 01 September | 0 |
Channel Posts
🔖 አላህን ምህረት መጠየቅ
[ كثرة التوبة والإستغفار
📮 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ሙሓደራ ።
🎙 በኡስታዝ:- አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው።
📅 በዕለተ አርብ,
ከመግሪብ በኃላ
🕌 በመስጂደ ሱናህ ወልቂጤ አላህ ይጠብቃት።
✅ ድምፁን ለማግኘት ↴↴↴
https://t.me/selefy/7848
| 2 | رسالة إلى الزنابيل الحوثيين.
للشيخ المبارك أبي اليمان عدنان بن حسين المصقري حفظه الله
https://t.me/AbulYamman/52232 | 130 |
| 3 | ተጀመረ
ሙሃደራው ተገምሯል | 129 |
| 4 | ✍ሙሀደራ ነስር ችሮ ነው ።
✅ እነሆ ነገ እለተ ዕሁድ እንደተለመደው ሳምንታዊ የሙሓደራ ፕሮግራም የሚኖር ይሆናል።
🤝 የዙሁር ሰላት እንደተሰገደ ሁላችንም ነስር መስጂድ [ችሮ] እንገናኝ።
• መንፈሳችን እናድስ!
• ወንድማማችነትን እናጠናክር!
• ኢማናችንን እናጎልብት!
=ወደ ፊት ነው እንጂ የለም ወደ ኋላ
=መማር ማስተማር ነው አንፈልግም ሌላ
.
.
.
= ውጣ ከከተማ ውረድ ወደ ሜዳው
= ሓያ ዐለል ፈላሕ በልና ተጣራው!!
=ይብረድህ ይራብህ ለዚህ እስልምና
=ችግር ካልቀመሱ መች ያብባል ሱና??
= ውጣ ከከተማ ውረድ ወደ ሜዳው
= ሓያ ዐለል ፈላሕ በልና ተጣራው!!
=ይብረድህ ይራብህ ለዚህ እስልምና
=ችግር ካልቀመሱ መች ያብባል ሱና??
♻️https://t.me/chero_msgdelneser | 314 |
| 5 | 🔉አዲስ ኪታብ 🔊
📚 كتاب: { بهحة قلوب الأبرار وقرة عيون الأخيار في شرح جوامع الأخبار }
📚 «የበህጀቱ ቁሉቡል አብራር ወቁረቱ ኡዩኑል አኽያር ፊ ሸርህ ጀዋሚዐል አኽባር ደርስ » ⤵️
📔የተሰኘው የሸይኽ : አብድራህማን ቢን ናስር አል-ሰዕዲ ወሳኝ የሆነው ኪታብ።
🗓 ከሰኞ–ማክሰኞ ከመግሪብ ሰላት በኋላ ።
👉ደርስ ቁጥር 004
🎙️️ በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ በድሩ አላህ ይጠብቀው።
📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚
🔗 http://t.me/mesjidalsunnah/24772 | 382 |
| 6 | 📻 تسجيلات مسجد النصر (شرو) السلفية في الحبشة: يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن خطبة جمعة
🎧 የመስጂደል ነስር (ችሮ) የጁመዓ ኹጥባ ከትርጉም ጋር።
🎁 حقارة الدنيا 🎙
♻️የ ዱንያ ወራዳነት!!
🔜 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ የጁመዓ ኹጥባ።
🎙 للأخ:أبي إبراهيم الحبشي حَفِظَهُ الله تَعَالَىٰ وَرَعَاهْ
🎙️ በወንድማችን: አቡ ኢብራሒም አሏህ ይጠብቀው።
ረቢዐሳኒ🗓22-4-1448....
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
🖇https://t.me/chero_msgdelneser/3754 | 371 |
| 7 | ታላቁ ሰሃብይ
ዓልይ ኢብን አቢ ጣሊብ رضي الله عنه እንዲህ ይላሉ
👌እያንዳንዱ ጣፋጭ/መልካም የተባለ ነገር ቀምሻለሁ
🤌ከዐፍያ/ከጤና የተሻለ መልካም አላገኘሁም
እንዲሁም
👎እያንዳንዱ የዱንያ መራራ ቀምሻለሁ
🫴ወደ ሰዎች ከመፈለግ የበለጠ መራራ አላገኘሁም
✅የአላህ ከአንተ ወጭ ወደ ማንንም ፈላጊ አታድርገን🤲
https://t.me/chero_msgdelneser/ | 390 |
| 8 | ⌛️ቅንጭብጭብ⏳
💥ወንጀል ~ያደክማል!!👇
በሚል ርዕስ ከፉርቃን መስጂድ ጉቶ ከዋጂባት ደርስ የተቀነጨበ ......
🎧Abu Ammar ibn Jamal al-Habashi
🕌 ፉርቃን መስጂድ (ጉቶ)
====ተቀላቀሉ ======
♻️https://t.me/httpgoto
https://t.me/chero_msgdelneser | 535 |
| 9 | ✍ሙሀደራ ጉቶ ፉርቃን ነው ።
✅ እነሆ ነገ እለተ ዕሁድ እንደተለመደው ሳምንታዊ የሙሓደራ ፕሮግራም የሚኖር ይሆናል።
🤝 የዙሁር ሰላት እንደተሰገደ ሁላችንም ጉቶ መስጂድ አል-ፉርቃን እንገናኝ።
• መንፈሳችን እናድስ!
• ወንድማማችነትን እናጠናክር!
• ኢማናችንን እናጎልብት!
=ወደ ፊት ነው እንጂ የለም ወደ ኋላ
=መማር ማስተማር ነው አንፈልግም ሌላ
.
.
.
= ውጣ ከከተማ ውረድ ወደ ሜዳው
= ሓያ ዐለል ፈላሕ በልና ተጣራው!!
=ይብረድህ ይራብህ ለዚህ እስልምና
=ችግር ካልቀመሱ መች ያብባል ሱና??
= ውጣ ከከተማ ውረድ ወደ ሜዳው
= ሓያ ዐለል ፈላሕ በልና ተጣራው!!
=ይብረድህ ይራብህ ለዚህ እስልምና
=ችግር ካልቀመሱ መች ያብባል ሱና??
https://t.me/httpgoto
https://t.me/wrbazer | 708 |
| 10 | 🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته🤝
ውድ ሙስሊም ወንድም እህቶቼ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እያልኩ ያው ለመልካም ስራ ለመተዋወስ ያህል ነው
ያው እሱም እንደምታውቁት ወደ አላህ ተጣሪ የሆነው ታላቁና ተወዳጁ ወንድማችን አስተማሪያችን
🔰 አቡ አብደላ ኸድር ታሞአል ዱአ እናድርግለት
ይህ ወንድማችን ለዚህ ዳዕዋ ብዙ ለፍቶዋል በዚህ ዘመን በዚህ ጊዜ ከቤተሰቦቹ ርቆ ለዳዕዋ ደቡብ ክልል ገጠሩ ክፍል ገብቶ ተውሂድን ያነገሰ ሰው ነው አላህ ይቀበለው
ከአንድ ጀፎረ ወደ አንዱ ጀፎረ ያሁሉ ርቀት ለዳዕዋ በግሩ ፀሀይ ነው ብርድ ነው ሳይል በሸለቆ በጫካ ሲጓዝ በአይናችን የተመለከትነው ነው ሀቂቀተን
ሰዎችን መካሪ ተናናሽ አዛኝነቱ ሰብሩ ያጅባል አላሁ መባሪክ
እንደዚህ አይነት በዳዕዋ ላይ ያሉ ወንድሞች ሲታመሙ ማየት ውስጥህ ቢሰማህም ነገር ግን የአላህ ውሳኔ ነው እሱ እንዳመጣው እሱ ይመልሰ
ው
ታላቁ የዳዕዋ አባታችን አቡ አብድራህማን አብራርና ታላቁ ወንድማችን አባታችን አቡ አብደላ ኸድር አላህ አፍያ ያድርጋቸው እንዘይራቸው በዱአ አንርሳቸው ሌሎችም የታመመው ባጠቃላይ አላህ አፍያ ያድርገው
https://t.me/nurders/11037 | 599 |
| 11 | 🔉አዲስ ኪታብ 🔊
📚 كتاب: { بهحة قلوب الأبرار وقرة عيون الأخيار في شرح جوامع الأخبار }
📚 «የበህጀቱ ቁሉቡል አብራር ወቁረቱ ኡዩኑል አኽያር ፊ ሸርህ ጀዋሚዐል አኽባር ደርስ » ⤵️
📔የተሰኘው የሸይኽ : አብድራህማን ቢን ናስር አል-ሰዕዲ ወሳኝ የሆነው ኪታብ።
🗓 ከሰኞ–ማክሰኞ ከመግሪብ ሰላት በኋላ ።
👉ደርስ ቁጥር 003
🎙️️ በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ በድሩ አላህ ይጠብቀው።
📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚
🔗 http://t.me/mesjidalsunnah/24772
📎https://t.me/mesjidalsunnah/24864 | 658 |
| 12 | 🔉አዲስ ኪታብ 🔊
📚 كتاب: { بهحة قلوب الأبرار وقرة عيون الأخيار في شرح جوامع الأخبار }
📚 «የበህጀቱ ቁሉቡል አብራር ወቁረቱ ኡዩኑል አኽያር ፊ ሸርህ ጀዋሚዐል አኽባር ደርስ » ⤵️
📔የተሰኘው የሸይኽ : አብድራህማን ቢን ናስር አል-ሰዕዲ ወሳኝ የሆነው ኪታብ።
🗓 ከሰኞ–ማክሰኞ ከመግሪብ ሰላት በኋላ ።
👉ደርስ ቁጥር 003
🎙️️ በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ በድሩ አላህ ይጠብቀው።
📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚
🔗 http://t.me/mesjidalsunnah/24772
📎https://t.me/mesjidalsunnah/24864 | 597 |
| 13 | ♻️አዲስ ሙሓደራ ከጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ ቆረፍቻ መስጂድ አል-ሱና አላህ ይጠብቃት።
🍁መውሊድ የማንቀበልበት 5 ሰበቦች ⤵️
በሚል ርዕስ የተደረገ አጠረ ያለ ነሲሃ....
===========================
1ኛ-ዒባዳ ተውቂፊያ ነው።
2ኛ-ሶሃቦች ሰላልሰሩት።
3ኛ-ደጋግ ሰለፎቻችን ሰላልሰሩት።
4ኛ-ውስጡ ቡዙ ሙኻለፋ ሰላለበት።
5ኛ-ይህ ነገር ያመጣው ጠላት እንጂ ወዳጅ ሰላልሆነ።
🎧 በወንድም አቡ አማር ኢብኑ ጀማል አሏህ ይወፍቀው
🕌 መስጂድ አል-ሱና [ቆረፍቻ]
🤳https://t.me/mesjdesunakorefcha | 563 |
| 14 | 📮ስለ ተውሂድ አሳሳቢነት 📚
📎በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ጣፋጭ ሙሀደራ
♻️ በውስጡ ሰባቱ ሰማያት እና ምድር የተፈጠሩበት ዓላማ
♻️ የሰው ልጅ ዱንያውንና አኼራውን እንዲስተካከል ተውሂድ መያዝ እንዳለበት
♻️ተውሂድን ያልያዘ ትልቁን ኪሳራ የከሰረ መሆኑ
♻️ በአላህ የሚያሻርክ/የሚያጋራ በጀሃነም ዘውታሪ መሆኑ
♻️ የሀብታችን ዋና ንብረት ተውሂድ መሆኑ
♻️ ስለ ሶስቱ የተውሂድ ክፍሎች ማብራሪያ እና ሌሎችም ነጥቦች ተዳሰውበታል
🎤 በኡስታዝ አቡ ሚዕዳን አብድረህማን አክመል حفظه الله
🕌 በሱና መስጅድ ቆረፍቻ አላህ ይጠብቃት
📎 https://t.me/mesjdesunakorefcha | 433 |
| 15 | ስሙት'ማ
➨ጥያቄ አንድ ወንድማችን ከመርከዝ ነው የመጣው ቁርአን ሰሂሁ ሙስሊም አፍዟል ሌላ ሌላም ሀዲስ አፍዟል
ግን አባት እናቱን አዛ ያረጋል ሚሉትን አይሰማም ክፍት ትርፍ ሰአት ሲያገኝ
በስልኩ የኩዋስ ጌም ነው ሚጫወተው
እንዲሁም ኳስ ይከታተላል ማታ አምሽቶ ሱቢ ጀመአ ያስመልጣል ቤተሰቦቹ ተስፋ እየቆረጡበት ነው ትንሽ ብመክሩልን
ከአባቱጋ ሁሌ በስልክ ጉዳይ እንደተጣሉ ነው ?
🎙 መልስ:- በሸይኽ አቡ ቀታዳ አብደላህ አላህ ይጠብቀው።
https://t.me/chero_msgdelneser/3345 | 618 |
| 16 | ♻️የጁዑማ ኹጥባ ከጉራጌ ዞን ወልቂጤ መስጂድ አል-ሱና አላህ ይጠብቃት .......
🎙ወጣትነትህ♦️
➻ በሚል ርዕስ የተደረገ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪየሆነ የጁዑማኹጥባ ከአማርኛ ትርጉም አብሮ የቀረበ.....
🎧 በታላቁና ወደ الله ተጣሪ በሆነው በወንድም አቡ አማር ኢብኑ ጀማል አላህ ይወፍቀው።
🕌በወልቂጤ ከተማ መስጂድ አል-ሱና
🗞️ በ Telegram~Channel 👇
https://t.me/selefy
https://t.me/wrbazer
https://t.me/httpgoto | 595 |
| 17 | 🔉አዲስ ኪታብ 🔊
📚 كتاب: { بهحة قلوب الأبرار وقرة عيون الأخيار في شرح جوامع الأخبار }
📚 «የበህጀቱ ቁሉቡል አብራር ወቁረቱ ኡዩኑል አኽያር ፊ ሸርህ ጀዋሚዐል አኽባር ደርስ » ⤵️
📔የተሰኘው የሸይኽ : አብድራህማን ቢን ናስር አል-ሰዕዲ ወሳኝ የሆነው ኪታብ።
🗓 ከሰኞ–ማክሰኞ ከመግሪብ ሰላት በኋላ ።
👉ደርስ ቁጥር 002
🎙️️ በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ በድሩ አላህ ይጠብቀው።
📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚
🔗 http://t.me/mesjidalsunnah/24772
📎https://t.me/mesjidalsunnah/24796 | 637 |
| 18 | 🔉አዲስ ኪታብ 🔊
📚 كتاب: { بهحة قلوب الأبرار وقرة عيون الأخيار في شرح جوامع الأخبار }
📚 «የበህጀቱ ቁሉቡል አብራር ወቁረቱ ኡዩኑል አኽያር ፊ ሸርህ ጀዋሚዐል አኽባር ደርስ » ⤵️
📔የተሰኘው የሸይኽ : አብድራህማን ቢን ናስር አል-ሰዕዲ ወሳኝ የሆነው ኪታብ።
🗓 ከሰኞ–ማክሰኞ ከመግሪብ ሰላት በኋላ ።
👉ደርስ ቁጥር 001
🎙️️ በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ በድሩ አላህ ይጠብቀው።
📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚
🔗 http://t.me/mesjidalsunnah/24772
📎https://t.me/mesjidalsunnah/24783 | 599 |
| 19 | 📻 تسجيلات دار الحديث السلفية في نصر الحبشة يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن خطبة جمعة⤵️
🎧የመስጂደል ነስር (ችሮ) የጁመዓ ኹጥባ ከኣማርኛ ትርጉም ጋር ።
🚨 خطبة الجمعة بعنوان: «سبعة يظلهم الله في ظله يوم لاظل إلا ظله»
🚨 «ሰባት አይነት ስችን አሏህ በጥላው ያስጠልላቿል»
♻️ በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ የጁመዓ ኹጥባ።
🎙 للأخ عبد الرحمن بن أكمل الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه.
🎙 በወንድማችን:-አብዱራህማን አክመል ይጠብቀው።
📆 بتاريخ - ٢٤ - صفر - ١٤٤٨
🕌 በነስር መስጂድ (ችሮ) አላህ ይጠብቃት።
✅ ድምፁን ለማግኘት ↴↴↴
📎https://t.me/chero_msgdelneser/3740 | 638 |
| 20 | 📻 تسجيلات دار الحديث السلفية في نصر الحبشة يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن خطبة جمعة⤵️
🎧የመስጂደል ነስር (ችሮ) የጁመዓ ኹጥባ ከኣማርኛ ትርጉም ጋር ።
🚨 خطبة الجمعة بعنوان: «سبعة يظلهم الله في ظله يوم لاظل إلا ظله»
🚨 «ሰባት አይነት ስችን አሏህ በጥላው ያስጠልላቿል»
♻️ በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ የጁመዓ ኹጥባ።
🎙 للأخ عبد الرحمن بن أكمل الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه.
🎙 በወንድማችን:-አብዱራህማን አክመል ይጠብቀው።
📆 بتاريخ - ٢٤ - صفر - ١٤٤٨
🕌 በነስር መስጂድ (ችሮ) አላህ ይጠብቃት።
✅ ድምፁን ለማግኘት ↴↴↴
📎https://t.me/chero_msgdelneser3740 | 1 |
