cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

መስጅደ ነስር {ችሮ}

🤝 ይህ በጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ ችሮ የመስጅደል ነስር አጠቃላይ ሙሐደራዎች፣ ኹጥባዎች፣ ነሲሐዎች፣ ደርሶችና ሌሎችም ፕሮግራሞች የሚተላለፉበት ቻናል ነው። ↘️ https://t.me/chero_msgdelneser

Больше
Рекламные посты
1 527
Подписчики
-224 часа
-237 дней
-2730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

✍     ወደ ሱትራ መስገድ: የተረሳው ሱና!! ⭕️ሱትራ ማለት፦    አንድ ሰጋጅ ለሰላት በሚቆምበት ጊዜ ከፊት ለፊቱ ሰውም ይሁን እንስሳ ሰላቱን እንዳይቆርጥበት ከለላ እንዲሆን የሚጠቀመው የሚያስቀምጠው የሆነ ነገር ነው። ይህ ሱትራ መጠቀም ፍርዱ ምንድን ነው በሚለው ከፊል ዑለማዎች "የጠነከረ የማይተው ሱና ነው" ሲሉ ከፊሎቹ "ከዚህም ከፍ ብሎ ግዴታ የሆነ ነገር ነው" ይላሉ። በሁለቱም ብይን ከሄድን የአላህ መልእክተኛﷺ አጥብቀው ያዘዙበት ተግባር ስለሆነ ለየትኛውም ሰጋጅ ቸላ ሊለው አይፈቀድለትም። ኢማሙ ቲርሚዚ በዘገቡት እና አቡ ሰዒድ ባስተላለፈው የተረጋገጠ ሓዲስ ነብዩﷺ እንዲህ ይላሉ፦ 📚 «إذا صلى أحدكم فليصل إلى سترة، وليدن منها» «አንደኛችሁ በሰገደ ጊዜ ወደ ሱትራ ይስገድ፤ ወደ እሷም ይጠጋ።»   ግልፅ በሆነ ትዕዛዝ ስንሰግድ ሱትራ እንድናደርግ እና ወደ እሱም እንድንጠጋ አዘውናል። ⭕️የሱትራው መጠን በተመለከተ………   በሓዲስ በመጣው መሰረት የኮርቻ የኋለኛው ያህል ቁመት ሊኖረው ይገባል። የዚህ መጠን ግልፅ ለማድረግ ዑለማዎች እንደሚያስቀምጡት የአንድ ክንድ ያህል ወይም የክንድ 2/3ኛ ያህል መሆን አለበት ይላሉ። መልእክተኛውﷺ እንዲህ ይላሉ፦ 📚«إذا وضع أحدكم بين يديه مثل مؤخرة الرحل فليصل ولا يبال من مر وراء ذلك» «አንደኛችሁ ከፊት ለፊቱ የኮርቻ መደገፊያ ያህል ካስቀመጠ: ከዚህ በስተጀርባ ስለ ሚያልፈው ሳይጨነቅ ይስገድ።»   ሱትራ ከተደረገ በኋላ ከሱትራው ወድያ በኩል ምንም ነገር ቢመላለስ ቢተላለፍ የሰጋጁ ሰላት ላይ የሚያመጣው እንከን የለም። ⭕️በሱትራው እና በሰጋጁ መሃል ለማለፍ የሚሞክር ካለ:   ሰጋጁ በተቻለው ልክ ሊያልፍ የፈለገውን አካል እንዳያልፍ ይከለክላል። ከተግባቡ እጁ አንስቶ ምልክት ይሰጠዋል፤ ካልገባው ሊያልፍ ሲል እጁ ዘርግቶ ይከላከለዋል፤ እምቢ ብሎ ቢታገል እንኳ ሰላቱ ላይ ባለበት ታግሎም ቢሆን ይመልሰዋል። ነብዩﷺ እንዲህ ብለዋል፦ 📚«إذا صلى أحدكم إلى شيء يستره من الناس، فأراد أحد أن يجتاز بين يديه فليدفعه، فإن أبى فليقاتله، فإنما هو شيطان» «አንደኛችሁ ከሰዎች ወደ ሚከልለው ነገር ተቀጣጭቶ እየሰገደ ባለበት አንዱ ከፊት ለፊቱ ሊያልፈው ቢሞክር ይመልሰው፤ እምቢ ካለውም ይጋደለው (ይታገለው)፤ ምክንያቱም እሱ ሸይጣን ነው።» ⭕️ሰጋጁ ሱትራ ሳያደርግ እየሰገደ ወይም ሱትራ አድርጎ በሱትራው እና በእሱ መሃል የሆነ ነገር ቢያልፍ ሰላቱ ውድቅ አይሆንበትም፤ አጅሩ ግን ይቀንስበታል፤ ያለፈው ሰው ከሆነም ወንጀለኛ ይሆናል; ከሦሥት ነገሮች አንዱ ካለፈ ግን ሰላቱ ውድቅ ይሆንበታል። በሐዲስ እንደመጣው፦ 📚«يقطع صلاة المرء المسلم إذا لم يكن بين يديه مثل مؤخرة الرحل المرأة والحمار والكلب الأسود» «አንድ ሙስሊም ከፊት ለፊቱ የኮርቻ መደገፊያ ያህል ነገር ሳይኖር እየሰገደ ሴት፣ አህያ እና ጥቁር ውሻ ካለፉ ሰላቱ ይቆረጥበታል።»   ከተጠቀሱት ውስጥ ከሦሥት አንዳቸው ሰጋጁ እና ሱትራው መሃል ካለፉ: ሰላቱ ውድቅ ስለሚሆንበት ያቋርጥና በአዲስ ሀርሞ ይሰግዳል። ⭕️ሱትራ መሆን የሚችሉት፦   ከላይ የተጠቀሰው ልክ ያህል ቁመት ያለው ነገር በአጠቃላይ ሱትራ መሆን ይችላል። ግድግዳ, ምሶሶ, የተቀመጠ ሰው, ወንበር, ዱላ, የትኛውም ወደላይ የሚረዝም ዕቃ, ፣፣፣፣፣፣ ሱትራ አደርጎ መጠቀም ይችላል። ⭕️ሱትራ ከማድረግ መጠንቀቅ ያለበት፦ 📖ቁርኣን እና የሓዲስ ኪታቦች: ያላቸው ክብር ከመጠቃቀሚያነት ከፍ ያለ ስለሆነ። 👟ጫማ: ነብዩﷺ ያዘዙን ለብሰነው እንድንሰግድ ካልሆነም ከበስተ ግራ ወይም እግሮቻችን መሃል እንድናስቀምጠው ነው። 🔥የእሳት ማንደጃ እና መሰል ነገሮች: ከአላህ ውጭ የሚሰገድላቸው ነገሮች ስለሆኑ ከከሓዲያኖች ጋ መመሳሰል እንዳይሆን።   ነብዩﷺ ከቤት ሲወጡ ወይም ከከተማ ሲርቁ ይዘውት የሚንቀሳቀሱ ዱላ ነበረቻቸው። ዱላው ንግግር ሲያደርጉ ይደገፉበት ከነበረው በተጨማሪ ይሰጣቸው የነበረው ትልቁ አገልግሎት: ሜዳ ላይ ወይም ምንም ነገር በሌለበት ቦታ ላይ መስገድ ከፈለጉ ሱትራ አድርገው ይጠቀሙበት ነበር ነው። ይህ የሚያመለክተው ነገር ቢኖር የሱትራ አሳሳቢነት እና ያለው ደረጃ ነው። ⭕️ያስተውሉ!!   ሱትራ ማድረግ ግድ የሚሆነው ኢማም በሆነ ሰው ላይ እና ብቻውን በሚሰግድ ሰው ላይ ነው። ከኢማም ኋላ ተከትሎ የሚሰግድ ሰው ኢማሙ ያደረገው ሱትራ ለሁሉም ስለሚያብቃቃ እያንዳንዱ ላይ ግዴታ አይሆንም። በዚህም መሰረት ጀምዐ እየተሰገደ ከኋላ በሚሰግዱ ሰዎች (በሰፍ መሃል) መሄድ ማለፍ ይቻላል። ምክንያቱም የኢማሙ ሱትራ ስላለ ከኢማሙ ኋላ ያሉ ሰዎች ከፊታቸው ቢታለፍም ችግር የለውም።
ወደ መልካም ያመላከተ የሰሪው ምንዳ ያገኛልና ሌላውንም አስታውሱ!!
🖊ሐምዱ ቋንጤ ከፉርቃን ሰማይ ስር!! https://t.me/hamdquante/7564 🤝 ይህ በጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ ችሮ የመስጅደል ነስር አጠቃላይ ሙሐደራዎች፣ ኹጥባዎች፣ ነሲሐዎች፣ ደርሶችና ሌሎችም ፕሮግራሞች የሚተላለፉበት ቻናል ነው። ↘️ https://t.me/chero_msgdelneser
Показать все...
🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸

✍     ወደ ሱትራ መስገድ: የተረሳው ሱና!! ⭕️ሱትራ ማለት፦    አንድ ሰጋጅ ለሰላት በሚቆምበት ጊዜ ከፊት ለፊቱ ሰውም ይሁን እንስሳ ሰላቱን እንዳይቆርጥበት ከለላ እንዲሆን የሚጠቀመው የሚያስቀምጠው የሆነ ነገር ነው። ይህ ሱትራ መጠቀም ፍርዱ ምንድን ነው በሚለው ከፊል ዑለማዎች "የጠነከረ የማይተው ሱና ነው" ሲሉ ከፊሎቹ "ከዚህም ከፍ ብሎ ግዴታ የሆነ ነገር ነው" ይላሉ። በሁለቱም ብይን ከሄድን የአላህ መልእክተኛﷺ አጥብቀው ያዘዙበት ተግባር ስለሆነ ለየትኛውም ሰጋጅ ቸላ ሊለው አይፈቀድለትም። ኢማሙ ቲርሚዚ በዘገቡት እና አቡ ሰዒድ ባስተላለፈው የተረጋገጠ ሓዲስ ነብዩﷺ እንዲህ ይላሉ፦ 📚 «إذا صلى أحدكم فليصل إلى سترة، وليدن منها» «አንደኛችሁ በሰገደ ጊዜ ወደ ሱትራ ይስገድ፤ ወደ እሷም ይጠጋ።»   ግልፅ በሆነ ትዕዛዝ ስንሰግድ ሱትራ እንድናደርግ እና ወደ እሱም እንድንጠጋ አዘውናል። ⭕️የሱትራው መጠን በተመለከተ………   በሓዲስ በመጣው መሰረት የኮርቻ የኋለኛው ያህል ቁመት ሊኖረው ይገባል። የዚህ መጠን ግልፅ ለማድረግ ዑለማዎች እንደሚያስቀምጡት የአንድ ክንድ ያህል ወይም የክንድ 2/3ኛ ያህል መሆን አለበት ይላሉ። መልእክተኛውﷺ እንዲህ ይላሉ፦ 📚«إذا وضع أحدكم بين يديه مثل مؤخرة الرحل فليصل ولا يبال من مر وراء ذلك» «አንደኛችሁ ከፊት ለፊቱ የኮርቻ መደገፊያ ያህል ካስቀመጠ: ከዚህ በስተጀርባ ስለ ሚያልፈው ሳይጨነቅ ይስገድ።»   ሱትራ ከተደረገ በኋላ ከሱትራው ወድያ በኩል ምንም ነገር ቢመላለስ ቢተላለፍ የሰጋጁ ሰላት ላይ የሚያመጣው እንከን የለም። ⭕️በሱትራው እና በሰጋጁ መሃል ለማለፍ የሚሞክር ካለ:   ሰጋጁ በተቻለው ልክ ሊያልፍ የፈለገውን አካል እንዳያልፍ ይከለክላል። ከተግባቡ እጁ አንስቶ ምልክት ይሰጠዋል፤…

👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
✍     ወደ ሱትራ መስገድ: የተረሳው ሱና!! ⭕️ሱትራ ማለት፦    አንድ ሰጋጅ ለሰላት በሚቆምበት ጊዜ ከፊት ለፊቱ ሰውም ይሁን እንስሳ ሰላቱን እንዳይቆርጥበት ከለላ እንዲሆን የሚጠቀመው የሚያስቀምጠው የሆነ ነገር ነው። ይህ ሱትራ መጠቀም ፍርዱ ምንድን ነው በሚለው ከፊል ዑለማዎች "የጠነከረ የማይተው ሱና ነው" ሲሉ ከፊሎቹ "ከዚህም ከፍ ብሎ ግዴታ የሆነ ነገር ነው" ይላሉ። በሁለቱም ብይን ከሄድን የአላህ መልእክተኛﷺ አጥብቀው ያዘዙበት ተግባር ስለሆነ ለየትኛውም ሰጋጅ ቸላ ሊለው አይፈቀድለትም። ኢማሙ ቲርሚዚ በዘገቡት እና አቡ ሰዒድ ባስተላለፈው የተረጋገጠ ሓዲስ ነብዩﷺ እንዲህ ይላሉ፦ 📚 «إذا صلى أحدكم فليصل إلى سترة، وليدن منها» «አንደኛችሁ በሰገደ ጊዜ ወደ ሱትራ ይስገድ፤ ወደ እሷም ይጠጋ።»   ግልፅ በሆነ ትዕዛዝ ስንሰግድ ሱትራ እንድናደርግ እና ወደ እሱም እንድንጠጋ አዘውናል። ⭕️የሱትራው መጠን በተመለከተ………   በሓዲስ በመጣው መሰረት የኮርቻ የኋለኛው ያህል ቁመት ሊኖረው ይገባል። የዚህ መጠን ግልፅ ለማድረግ ዑለማዎች እንደሚያስቀምጡት የአንድ ክንድ ያህል ወይም የክንድ 2/3ኛ ያህል መሆን አለበት ይላሉ። መልእክተኛውﷺ እንዲህ ይላሉ፦ 📚«إذا وضع أحدكم بين يديه مثل مؤخرة الرحل فليصل ولا يبال من مر وراء ذلك» «አንደኛችሁ ከፊት ለፊቱ የኮርቻ መደገፊያ ያህል ካስቀመጠ: ከዚህ በስተጀርባ ስለ ሚያልፈው ሳይጨነቅ ይስገድ።»   ሱትራ ከተደረገ በኋላ ከሱትራው ወድያ በኩል ምንም ነገር ቢመላለስ ቢተላለፍ የሰጋጁ ሰላት ላይ የሚያመጣው እንከን የለም። ⭕️በሱትራው እና በሰጋጁ መሃል ለማለፍ የሚሞክር ካለ:   ሰጋጁ በተቻለው ልክ ሊያልፍ የፈለገውን አካል እንዳያልፍ ይከለክላል። ከተግባቡ እጁ አንስቶ ምልክት ይሰጠዋል፤ ካልገባው ሊያልፍ ሲል እጁ ዘርግቶ ይከላከለዋል፤ እምቢ ብሎ ቢታገል እንኳ ሰላቱ ላይ ባለበት ታግሎም ቢሆን ይመልሰዋል። ነብዩﷺ እንዲህ ብለዋል፦ 📚«إذا صلى أحدكم إلى شيء يستره من الناس، فأراد أحد أن يجتاز بين يديه فليدفعه، فإن أبى فليقاتله، فإنما هو شيطان» «አንደኛችሁ ከሰዎች ወደ ሚከልለው ነገር ተቀጣጭቶ እየሰገደ ባለበት አንዱ ከፊት ለፊቱ ሊያልፈው ቢሞክር ይመልሰው፤ እምቢ ካለውም ይጋደለው (ይታገለው)፤ ምክንያቱም እሱ ሸይጣን ነው።» ⭕️ሰጋጁ ሱትራ ሳያደርግ እየሰገደ ወይም ሱትራ አድርጎ በሱትራው እና በእሱ መሃል የሆነ ነገር ቢያልፍ ሰላቱ ውድቅ አይሆንበትም፤ አጅሩ ግን ይቀንስበታል፤ ያለፈው ሰው ከሆነም ወንጀለኛ ይሆናል; ከሦሥት ነገሮች አንዱ ካለፈ ግን ሰላቱ ውድቅ ይሆንበታል። በሐዲስ እንደመጣው፦ 📚«يقطع صلاة المرء المسلم إذا لم يكن بين يديه مثل مؤخرة الرحل المرأة والحمار والكلب الأسود» «አንድ ሙስሊም ከፊት ለፊቱ የኮርቻ መደገፊያ ያህል ነገር ሳይኖር እየሰገደ ሴት፣ አህያ እና ጥቁር ውሻ ካለፉ ሰላቱ ይቆረጥበታል።»   ከተጠቀሱት ውስጥ ከሦሥት አንዳቸው ሰጋጁ እና ሱትራው መሃል ካለፉ: ሰላቱ ውድቅ ስለሚሆንበት ያቋርጥና በአዲስ ሀርሞ ይሰግዳል። ⭕️ሱትራ መሆን የሚችሉት፦   ከላይ የተጠቀሰው ልክ ያህል ቁመት ያለው ነገር በአጠቃላይ ሱትራ መሆን ይችላል። ግድግዳ, ምሶሶ, የተቀመጠ ሰው, ወንበር, ዱላ, የትኛውም ወደላይ የሚረዝም ዕቃ, ፣፣፣፣፣፣ ሱትራ አደርጎ መጠቀም ይችላል። ⭕️ሱትራ ከማድረግ መጠንቀቅ ያለበት፦ 📖ቁርኣን እና የሓዲስ ኪታቦች: ያላቸው ክብር ከመጠቃቀሚያነት ከፍ ያለ ስለሆነ። 👟ጫማ: ነብዩﷺ ያዘዙን ለብሰነው እንድንሰግድ ካልሆነም ከበስተ ግራ ወይም እግሮቻችን መሃል እንድናስቀምጠው ነው። 🔥የእሳት ማንደጃ እና መሰል ነገሮች: ከአላህ ውጭ የሚሰገድላቸው ነገሮች ስለሆኑ ከከሓዲያኖች ጋ መመሳሰል እንዳይሆን።   ነብዩﷺ ከቤት ሲወጡ ወይም ከከተማ ሲርቁ ይዘውት የሚንቀሳቀሱ ዱላ ነበረቻቸው። ዱላው ንግግር ሲያደርጉ ይደገፉበት ከነበረው በተጨማሪ ይሰጣቸው የነበረው ትልቁ አገልግሎት: ሜዳ ላይ ወይም ምንም ነገር በሌለበት ቦታ ላይ መስገድ ከፈለጉ ሱትራ አድርገው ይጠቀሙበት ነበር ነው። ይህ የሚያመለክተው ነገር ቢኖር የሱትራ አሳሳቢነት እና ያለው ደረጃ ነው። ⭕️ያስተውሉ!!   ሱትራ ማድረግ ግድ የሚሆነው ኢማም በሆነ ሰው ላይ እና ብቻውን በሚሰግድ ሰው ላይ ነው። ከኢማም ኋላ ተከትሎ የሚሰግድ ሰው ኢማሙ ያደረገው ሱትራ ለሁሉም ስለሚያብቃቃ እያንዳንዱ ላይ ግዴታ አይሆንም። በዚህም መሰረት ጀምዐ እየተሰገደ ከኋላ በሚሰግዱ ሰዎች (በሰፍ መሃል) መሄድ ማለፍ ይቻላል። ምክንያቱም የኢማሙ ሱትራ ስላለ ከኢማሙ ኋላ ያሉ ሰዎች ከፊታቸው ቢታለፍም ችግር የለውም።
ወደ መልካም ያመላከተ የሰሪው ምንዳ ያገኛልና ሌላውንም አስታውሱ!!
🖊ሐምዱ ቋንጤ ከፉርቃን ሰማይ ስር!! 🤝 ይህ በጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ ችሮ የመስጅደል ነስር አጠቃላይ ሙሐደራዎች፣ ኹጥባዎች፣ ነሲሐዎች፣ ደርሶችና ሌሎችም ፕሮግራሞች የሚተላለፉበት ቻናል ነው። ↘️ https://t.me/chero_msgdelneser
Показать все...
መስጅደ ነስር {ችሮ}

🤝 ይህ በጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ ችሮ የመስጅደል ነስር አጠቃላይ ሙሐደራዎች፣ ኹጥባዎች፣ ነሲሐዎች፣ ደርሶችና ሌሎችም ፕሮግራሞች የሚተላለፉበት ቻናል ነው። ↘️

https://t.me/chero_msgdelneser

💥አላህ የንቃር ፈጠረናኸ?! 📌 በሚል ርዕስ   በሱና መስጂድ ቆረፍቻ የተደረገ በጉራጊኛ ቋንቋ ጣፍጭ ሙሀደራ ። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ሀምዛ አብድል ወዱድ  አላህ ይጠብቀው። ➤1445 🕌 በሱና መስጂድ {ቆረፍቻ } ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ https://t.me/Werkamanegegr
Показать все...
قرفشى أبو حمزة عبد الودود.mp37.32 MB
👍 2
📮የዓሹራ ቀን ፆምና ሙሀረም! 🔜 የዓሹራ ፆም መቼ ነው የተጀመረው? 🔜 እነማን ናቸው የጀመሩት? 🔜 ነብዩ ﷺ እንዴት ነው የፆሙት? 🔜 ሁክሙስ በዚች ኡማ ላይ እንደት ነው የነበረው? ✅ እነዚህና ሌሎችም ነጥቦች ስለ አሹራ ፆም በሰፊው የተዳሰሰበት ወቅታዊ የሆነ ሙሐደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው። 🕌 በፉርቃን መስጅድ [አለም-ባንክ] ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 ↪️ https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16810 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Abu_Yehya_ilyas_Awel/5452
Показать все...
የአሹራ ቀን ፆም እና ሙሀረም.mp311.64 MB
👍 3
💥 በራሳችን ላይ እናልቅስ 💥 🚨 ﻳﺬﻛﺮ ﺃﻥ ﺍﺑﻦ ﺍﻟﺠﻮﺯﻱ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ: 🚨 ከኢብኑል ጀውዚይ ራህመቱላሂ አለይሂ ይውሳል: ✅ ﺃﺳﻠﻢ ﻋﻠﻰ ﻳﺪﻩ ﺃﻛﺜﺮ ﻣﻦ ﻋﺸﺮﻳﻦ ﺃﻟﻒ ﻳﻬﻮﺩﻱ ﻭﻧﺼﺮﺍﻧﻲ ! ✅ 20,000 የሁዳ እና ነሳራ በጁ ላይ ሰልሟል። 🔘 ﻭﺗﺎﺏ ﺑﺴﺒﺒﻪ 100 ﺃﻟﻒ ! 🔘 100,000 ሰው ተውበት በጁ ላይ አድርጓል። 📚 ﻭﺻﻨﻒ ﺃﻛﺜﺮ ﻣﻦ 2000 ﻣﺼﻨﻒ ! 📚 2000 በላይ ኪታብ ፅፏል። ↩️ ﻭﻫﻮ ﺍﻟﻘﺎﺋﻞ ﻟﻄﻼﺑﻪ: 🌺 ‏« ﺇﺫﺍ ﺩﺧﻠﺘﻢ الجنة ﻭﻟﻢ ﺗﺠﺪﻭﻧﻲ ﺑﻴﻨﻜﻢ ﻓﺴﺄﻟﻮﺍ ﻋﻨﻲ ﻭﻗﻮﻟﻮﺍ ﻳﺎﺭﺏ ﺇﻥ ﻋﺒﺪﻙ ﻓﻼﻥ ﻛﺎﻥ ﻳﺬﻛﺮﻧﺎ ﺑﻚ، ﺛﻢ ﺑﻜﻰ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ !‏ » ↪️ ከዚህ ጋ ለተማሪዎቹ እንዲህ ይል ነበር: 🌺 "ጀነት ገብታችሁ በመሃከላችው እኔን ካላገኛችሁኝ ስለኔ :- "ጌታችን ሆይ እከሌ ባሪያክ ባንተ ያስታውሰን ነበር" ብላችሁ ጠይቁልኝ ... ከዚያም አለቀሰ አለይሂ ራህመቱላሂ።" 🫵 ﻭﻧﺤﻦ ﺍﻟﻴﻮﻡ ﻣﻘﻠﻮﻥ ﻓﻲ ﺍﻟﻌﻤﻞ ﻭﻣﺎ ﺃﻛﺒﺮ ﺃﻣﺎﻧﻴﻨﺎ ..!! 🫵 እኛ ግን ዛሬ ስራችን ትንሽ ምኞታችን ግን ትልቀቱ ይህ ነው አይባልም! 🕌 ﺑﻌﻀﻨﺎ ﺇﺫﺍ ﺻﻠﻲ ﺍﻟﺼﻠﻮﺍﺕ ﺍﻟﺨﻤﺲ ﻓﻲ ﻳﻮﻡ ﻇﻦ ﺃﻧﻪ ﻣﻦ ﺍﻟﻤﺒﺸﺮﻳﻦ ﺑﺎﻟﺠﻨﺔ ..!! 🕌 ከፊላችን በቀን አምስቱን ሰለዋት ከሰገደ በጀነት የተመሰከረለት ይመስለዋል..!! 📚 ﺑﻌﻀﻨﺎ ﺇﺫﺍ ﺣﻔﻆ ﺍﻷﺭﺑﻌﻴﻦ ﺍﻟﻨﻮﻭﻳﺔ ﻇﻦ ﺃﻧﻪ ﺷﻴﺦ ﺍﻹﺳﻼﻡ ﻭﺇﻣﺎﻡ ﺍﻟﺪﻧﻴﺎ ..!! 📚 ከፊላችን አርበዒን አነወዊ ከሓፈዘ በቃ ሸይኹል ኢስላም የዱንያ ኢማም ደረጃ የደረሰ ይመስለዋል! ﻭﻻ ﺣﻮﻝ ﻭﻻ ﻗﻮﺓ ﺇﻻ ﺑﺎﻟﻠﻪ ..!! ✍ ﺫﻛﺮﻩ ﺍﻻﻣﺎﻡ ﺍﺑﻦ ﺭﺟﺐ ﺍﻟﺤﻨﺒﻠﻲ - ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ تعالى - ‏[ﻓﻲ ﺫﻳﻞ ﻃﺒﻘﺎﺕ ﺍﻟﺤﻨﺎﺑﻠﺔ ‏(2/481‏)] ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🔗 https://t.me/chero_msgdelneser
Показать все...
የሱና መስጂድ ቻናል

💥 በራሳችን ላይ እናልቅስ 💥 🚨 ﻳﺬﻛﺮ ﺃﻥ ﺍﺑﻦ ﺍﻟﺠﻮﺯﻱ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ: 🚨 ከኢብኑል ጀውዚይ ራህመቱላሂ አለይሂ ይውሳል: ✅ ﺃﺳﻠﻢ ﻋﻠﻰ ﻳﺪﻩ ﺃﻛﺜﺮ ﻣﻦ ﻋﺸﺮﻳﻦ ﺃﻟﻒ ﻳﻬﻮﺩﻱ ﻭﻧﺼﺮﺍﻧﻲ ! ✅ 20,000 የሁዳ እና ነሳራ በጁ ላይ ሰልሟል። 🔘 ﻭﺗﺎﺏ ﺑﺴﺒﺒﻪ 100 ﺃﻟﻒ ! 🔘 100,000 ሰው ተውበት በጁ ላይ አድርጓል። 📚 ﻭﺻﻨﻒ ﺃﻛﺜﺮ ﻣﻦ 2000 ﻣﺼﻨﻒ ! 📚 2000 በላይ ኪታብ ፅፏል። ↩️ ﻭﻫﻮ ﺍﻟﻘﺎﺋﻞ ﻟﻄﻼﺑﻪ: 🌺 ‏« ﺇﺫﺍ ﺩﺧﻠﺘﻢ الجنة ﻭﻟﻢ ﺗﺠﺪﻭﻧﻲ ﺑﻴﻨﻜﻢ ﻓﺴﺄﻟﻮﺍ ﻋﻨﻲ ﻭﻗﻮﻟﻮﺍ ﻳﺎﺭﺏ ﺇﻥ ﻋﺒﺪﻙ ﻓﻼﻥ ﻛﺎﻥ ﻳﺬﻛﺮﻧﺎ ﺑﻚ، ﺛﻢ ﺑﻜﻰ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ !‏ » ↪️ ከዚህ ጋ ለተማሪዎቹ እንዲህ ይል ነበር: 🌺 "ጀነት ገብታችሁ በመሃከላችው እኔን ካላገኛችሁኝ ስለኔ :- "ጌታችን ሆይ እከሌ ባሪያክ ባንተ ያስታውሰን ነበር" ብላችሁ ጠይቁልኝ ... ከዚያም አለቀሰ አለይሂ ራህመቱላሂ።" 🫵 ﻭﻧﺤﻦ ﺍﻟﻴﻮﻡ ﻣﻘﻠﻮﻥ ﻓﻲ ﺍﻟﻌﻤﻞ ﻭﻣﺎ ﺃﻛﺒﺮ ﺃﻣﺎﻧﻴﻨﺎ ..!! 🫵 እኛ ግን ዛሬ ስራችን ትንሽ ምኞታችን ግን ትልቀቱ ይህ ነው አይባልም! 🕌 ﺑﻌﻀﻨﺎ ﺇﺫﺍ ﺻﻠﻲ ﺍﻟﺼﻠﻮﺍﺕ ﺍﻟﺨﻤﺲ ﻓﻲ ﻳﻮﻡ ﻇﻦ ﺃﻧﻪ ﻣﻦ ﺍﻟﻤﺒﺸﺮﻳﻦ ﺑﺎﻟﺠﻨﺔ ..!! 🕌 ከፊላችን በቀን አምስቱን ሰለዋት ከሰገደ በጀነት የተመሰከረለት ይመስለዋል..!! 📚 ﺑﻌﻀﻨﺎ ﺇﺫﺍ ﺣﻔﻆ ﺍﻷﺭﺑﻌﻴﻦ ﺍﻟﻨﻮﻭﻳﺔ ﻇﻦ ﺃﻧﻪ ﺷﻴﺦ ﺍﻹﺳﻼﻡ ﻭﺇﻣﺎﻡ ﺍﻟﺪﻧﻴﺎ ..!! 📚 ከፊላችን አርበዒን አነወዊ ከሓፈዘ በቃ ሸይኹል ኢስላም የዱንያ ኢማም ደረጃ የደረሰ ይመስለዋል! ﻭﻻ ﺣﻮﻝ ﻭﻻ ﻗﻮﺓ ﺇﻻ ﺑﺎﻟﻠﻪ ..!! ✍ ﺫﻛﺮﻩ ﺍﻻﻣﺎﻡ ﺍﺑﻦ ﺭﺟﺐ ﺍﻟﺤﻨﺒﻠﻲ - ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ تعالى - ‏[ﻓﻲ ﺫﻳﻞ ﻃﺒﻘﺎﺕ ﺍﻟﺤﻨﺎﺑﻠﺔ ‏(2/481‏)] ـــــــــــــــ…

👍 2
ኑሪልኝ እናቴ ኡሚ ማር ወለላ ✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️ ጠረንሽ መአዛ ድምፅሽ መድሀኒቴ የሂዎቴ ፋና  ብርሀን መብራቴ ከፍቶሽ እንዳላይሽ ደልቶሽ እንጂ እናቴ እንደ ሰማይ መብረቅ እንደውቅያኖስ ጥልቅ ያሳለፍሽው ስቃይ የተራመድሽው ጭንቅ እናት ሆነሽ እንጂ ሰፍቶ እዝነትሽ ከሀይቅ ማን ይወጣው ነበር ያን ስቃይ ያንን ማቅ ሰውነትሽ ደቆ ውበትሽ እረግፎ መልክሽ ተቀይሮ ቁንጅናሽ ተገፎ ከሰው ተራ ወጥተሽ ኑሮ ባንቺ ገዝፎ አሳደግሽኝ እማ  ስንቱ ነገር አልፎ ከማለዳ ጮራ ከለሊት ጨረቃ ከአደይ አበባ ከፀሃይ ፅብረቃ ለኔ ሚያስደስተኝ ኡሚን ማየት ስቃ ቢነጠፍልሽ ወርቅ ቢገነባልሽ ፎቅ ያንስሻል  እናቴ ከባድ ነውያንቺ ሀቅ ይክፈልልኝ እንጂ ውለታሽን ኻሊቅ ከኔላይ ጣል አርገሽ ያለሽን ነጠላ አሳልፈሽ ሰጥተሽ ብርዱን ላንቺ ገላ ሆድሽ የማይርበው የኔ ሆድ ካልበላ ኑረልኝ እናቴ  ኡሚ ማር ወለላ                  ኡሚ    እማ   እናቴ  እወድሻለሁ         ኡመር   18/1/1444 م 🤝 ይህ በጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ ችሮ የመስጅደል ነስር አጠቃላይ ሙሐደራዎች፣ ኹጥባዎች፣ ነሲሐዎች፣ ደርሶችና ሌሎችም ፕሮግራሞች የሚተላለፉበት ቻናል ነው። ↘️ https://t.me/chero_msgdelneser
Показать все...
መስጅደ ነስር {ችሮ}

🤝 ይህ በጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ ችሮ የመስጅደል ነስር አጠቃላይ ሙሐደራዎች፣ ኹጥባዎች፣ ነሲሐዎች፣ ደርሶችና ሌሎችም ፕሮግራሞች የሚተላለፉበት ቻናል ነው። ↘️

https://t.me/chero_msgdelneser

👍 3
🚨 የሙሐረም ወር ቱሩፋትና የዐሹራ ቀን ጥቂት ወሳኝ ነጥቦች። ✍️ الحمد لله والصلاة والسلام على رسول الله أما بعد: 🔖 ግዜው ይሮጣል !! እንደ ሙስሊሞች አቆጣጠር ዛሬ ሙሐረም ሶስተኛው ቀን ይዟል ይህም የአመቱ መጀመሪያ ወር ነው፡፡ እናም 1445 አመተ ሂጅራን ጨርሰን ይሄው 1446 ላይ እንገኛለን ስለሆነ በዚህ ወር - ሙሐረምን ውስጥ የሚገኘውን የዐሹራን ቀን የሚመለከቱ ኢስላማዊ ስርኣቶች አሉና ጥቂት እንተዋወስ --------------------- 📚 عن أبي هريرة رضي الله عنه قال: قال رسول الله ﷺ : «أفضل الصّيام بعد رمضان شهرُ الله المحرم» (رواه مسلم 1982). 📚 “ከረመዳን ቀጥሎ ከሁሉም በላጩ ፆም የአላህ ወር የሆነው ሙሐረም ነው፡፡” --------------------- 🔖 ዓሹራእ ማለት የሙሐረም 10ኛውን ቀን ስሆን የዚህ ቀን ቱሩፋቶች ብዙ ናቸው :- 📚 عَنْ أَبِي قَتَادَةَ رضي الله عنه قال: قال النَّبِيَّ ﷺ "وَصِيَامُ يَوْمِ عَاشُورَاءَ، أَحْتَسِبُ عَلَى اللهِ أَنْ يُكَفِّرَ السَّنَةَ الَّتِي قَبْلَه "وفي لفظ : وَسُئِلَ عَنْ صَوْمِ يَوْمِ عَاشُورَاءَ؟ فَقَالَ:«يُكَفِّرُ السَّنَةَ الْمَاضِيَةَ» رواه مسلم (1162) 📚 አቢ ቀታዳህ አል አንሳሪይ እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ስለ አሹራእ ጾም ተጠይቀው “ያለፈውን አንድ አመት ወንጀል ያስምራል” ብለዋል። ሙስሊም ዘግበውታል --------------------- 🔖 በላጩ ግን ሙሐረም 10ኛውን ከ9ኛው ቀን ጭምር መፆም ነው:: ምክንያቱም ነብዩ ﷺ እንድህ ብለዋል 📚 "لإن بقيت إلى قابل لأصومن التاسع" رواه مسلم 📚 "ቀጣዩን አመት ከኖርኩኝ ዘጠናውን እፆማለው" አሉ:: ------------- -------- 📗 وقال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله في منهاج السنة النبوية (4/ 554) الْمُسْتَحَبُّ يَوْمَ عَاشُورَاءَ الصِّيَامُ عِنْدَ جُمْهُورِ الْعُلَمَاءِ، وَيُسْتَحَبُّ أَنْ يُصَامَ مَعَهُ التَّاسِعُ، ዑለማዎች ይጠቅሳሉ ዘጠነኛውን ቀን (ታሱዓዕ) እና አስረኛውን (ዓሹራእ) አንድ ላይ መፆም ሒክማው ምን እንደሆነ ስናገሩ --------------------- 📚 قال النووي رحمه الله : ذَكَرَ الْعُلَمَاءُ مِنْ أَصْحَابِنَا وَغَيْرِهِمْ فِي حِكْمَةِ اسْتِحْبَابِ صَوْمِ تَاسُوعَاءَ أَوْجُهًا : ( أَحَدُهَا ) أَنَّ الْمُرَادَ مِنْهُ مُخَالَفَةُ الْيَهُودِ فِي اقْتِصَارِهِمْ عَلَى الْعَاشِرِ , وَهُوَ مَرْوِيٌّ عَنْ ابْنِ عَبَّاسٍ .. 👉1. ከአይሁዶች ለመለየት ምክንያቱም አስረኛውን ብቻ ስለሚፆሙ ( الثَّانِي ) أَنَّ الْمُرَادَ بِهِ وَصْلُ يَوْمِ عَاشُءَ بِصَوْمٍ , كَمَا نَهَى أَنْ يُصَامَ يَوْمُ الْجُمُعَةِ وَحْدَهُ .. 👉2. ጁምዓ ቀን ጋር ከገጠመ ብቻውን ላለመፆም: ( الثَّالِثَ ) الاحْتِيَاطُ فِي صَوْمِ الْعَاشِرِ خَشْيَةَ نَقْصِ الْهِلالِ , وَوُقُوعِ غَلَطٍ فَيَكُونُ التَّاسِعُ فِي الْعَدَدِ هُوَ الْعَاشِرُ فِي نَفْسِ الأَمْرِ . انتهى 👉3. በወር አቆጣጠር ላይ ስህተት ሊኖር ስለሚችል [ወሩ ልጎል ስለሚችል] --------------- 🔖 የዐሹራእን ቀን መጾም ሑክሙ የረመዷን ጾም እስኪደነገግ ድረስ ዋጂብ ነበር የረመዷን ጾም ግዳጅነት ሲደነገግ ዐሹራእ ግዳጅነቱ ተሰረዘ عن عَائِشَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهَا، قَالَتْ: «وَكَانَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ يَصُومُهُ، فَلَمَّا فُرِضَ رَمَضَانُ فَمَنْ شَاءَ صَامَهُ، وَمَنْ شَاءَ تَرَكَهُ» رواه البخاري(2002) مسلم (1125). 📚 "የአላህ መልክተኛ ﷺ ረመዷን ሳይደነገግ በፊት ዐሹራእን ይጾሙ ነበር፡፡ አሏህ ረመዷንን በደነገገበት ጊዜየፈለገ ሰው (ዐሹራእን) ይጹመው ለመጾም ያልፈለገ ደግሞ ይተዋል" --------------- 💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ               የሰለፍዮች ልሳን!! 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
Показать все...
👍 4
✍     አቡ ጧሊብ አል_መኪ የተባለው ዐሊም ከሰሓባዎች የመጡት የትላልቅ ወንጀሎች ዝርዝር ሰብስቤ ሳያቸው እንደሚከተለው አገኘኋቸው ይላል፦ ⭕️አራቶቹ በልብ የሚፈፀሙ ናቸው። 1ኛ, ሺርክ፣ 2ኛ, በወንጀል ላይ መዘውተር፣ 3ኛ, ከአላህ እዝነት ተስፋ መቁረጥ እና 4ኛ, የአላህን ቅጣት መተማመን ⭕️ አራቶቹ በምላስ የሚፈፀሙ ናቸው። 1ኛ, በውሸት መመስከር፣ 2ኛ, ጥቡቆች በዝሙት መወረፍ፣ 3ኛ, የውሸት መሃላ እና 4ኛ, ድግምት ⭕️ ሦሥቱ በሆድ የሚፈፀሙ ናቸው። 1ኛ, ኸምር መጠጣት፣ 2ኛ, የየቲም ሐቅ መብላት እና 3ኛ, ወለድ መብላት ⭕️ ሁለቱ በብልት የሚፈፀሙ ናቸው። 1ኛው, ዝሙት እና 2ኛው, ግብረ_ሰዶም ⭕️ ሁለቱ በእጅ የሚፈፀሙ ናቸው። 1ኛው, ነፍስ ማጥፋት እና 2ኛው, ስርቆት ⭕️ አንዱ በእግር የሚፈፀም ነው።   በውጊያ ወቅት ወደ ኋላ ማፈግፈግ ⭕️አንዱ በሁሉም የሰውነት ክፍል የሚፈፀም ነው።   ወላጆችን መበደል  ወይም ሐቃቸው አለመጠበቅ። https://t.me/hamdquante
Показать все...
🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸

ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ 👇🏾👇🏾👇🏾 @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል 👉🏿 @hamdquante_bot👈🏿

👍 2
بسم الله الرحمن الرحيم ቻናሎች በተመለከተ የተሰጠ ተንቢህ!!   ዘመኑ የኢንተርኔት እንደመሆኑ ሁሉም ሰው በያለበት ሆኖ በሚፈልገው መልኩ የሚፈልገው ነገር ይለቃል ይከታተላል። በሐበሻ ያለው የሰለፍያ ዳዕዋ በተመለከተ.   በዋነኝነት እና አጠቃላይ በሆነ መልኩ ዳዕዋውን ወክሎ የሚንቀሰቀሰው   የ"አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ" ቻናል ነው። ከዚህ በተጨማሪ   በሁሉም መሳጂዶች ላይ የሚደረጉ ዱሩሶች እና ፕሮግራሞች የሚተላለፍባቸው በየመስጂዱ ስም የተሰየሙ የደርስ ቻናሎች አሉ። ከ"አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ" ቻናል እና በየመስጂዱ ስም ከተከፈቱ የደርስ ቻናሎች ውጪ የትኛውም ዐይነት ዳዕዋችን ወክሎ የሚንቀሳቀስ የግለሰብ ቻናል የሌለ መሆኑ ለማሳወቅ እወዳለሁ።    የትኛውም ሰለፊይ ወደ አላህ ያቃርበኛል ያለውን ኽይርን እንዲያስተላልፍ ምክሬ ከመሆኑ ጋር ጉዳዩ  ወደ ራሱ እንጂ ወደ ዳዕዋችን የማይመለስ መሆኑ አሳውቃለሁ። 🖊ወንድማችሁ አቡ የሕያ ኢልያስ አወል!!
Показать все...
👍 6
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.