cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

መስጅደ ነስር {ችሮ}

🤝 ይህ በጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ ችሮ የመስጅደል ነስር አጠቃላይ ሙሐደራዎች፣ ኹጥባዎች፣ ነሲሐዎች፣ ደርሶችና ሌሎችም ፕሮግራሞች የሚተላለፉበት ቻናል ነው። ↘️ https://t.me/chero_msgdelneser

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
1 554
Suscriptores
+124 horas
+17 días
-1230 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

💐 የዒድ ተክቢራ በአዲስ አቀራረብ ማራኪ በሆነ ድምፅ። 🔊 الله أكبر الله أكبر الله أكبر 🔊 لا إله إلاّ الله 🔊 الله أكبر الله أكبر 🔊 ولله الحمد. 📣 كبروا ليبلغ تكبيركم عنان السماء 🎙️ በትንሹ ሀበሻዊው ቃሪዕ አብደላህ ቢን ኸድር አላህ ይጠብቀው። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🔗 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16643
Mostrar todo...
የዒድ ተክቢራ تكبيرة العيد.mp312.21 MB
👍 3
📢 ለዓረፋ ዚያራ ... በምንችለው ሁሉ ኢስላምን አደራ !!! ... ያንተ አባቶች ጋራ ሸንተረሩን ሞፈርና ቀንበር አጥምደው በመቆፈር ፊደል ሳይቆጥሩ በጣታቸው እየፈረሙ አንተን ለማሳደግና ከተሜ ስልጡን ለማድረግ ከነበራቸው መስዋዕትነት በተጨማሪ የተለያዩ ማማለያዎችንና የተጠኑ ስልቶችን በመጠቀም ሀገሬውን ለማክፈር የመጣውን ኃይል ሸሪዓዊ ዕውቀትን ባልተሞረከዘ ጥበብና ተፈጥሯዊ በሆነ ማንነት ላይ ሆነው በከፈሉት ተጋድሎ ሕዝበ ሙስሊሙን በአላህ ፍቃድ ከክህደት ታድገውት አንተንም ዛሬ ላይ ላለክበት ማንነት አበቁክ❗ 💐  አንተ ግን ይህን ወደር የማይገኝለት የአባትና እናት ውለታ ረስተክ ...  እነዚያው ካፊሮች ከብዙ ዓመታት የሴራ ቆይታ በኋላ ትላንት እጅ ባለመስጠት ፊት ነስቶ ጠላቱን ያባረረና ዕምነቱን የጠበቀ ጀግና አባትና እናትን ደከም ብለው ወገባቸው በጎበጠና ከልቡ የሚጦራቸው የአብራካቸወ ክፋይ ኖሮ እንደሌለ ነገር ያጡ የሆነ ጊዜ ...በአላህ ምድር ላይ ክህደትን የማንገስ "ፕሮጄክት" ነድፈው ለየት ያለና የተጠናከረ ተልዕኮ በመያዝ ወደ እያንዳንዱ ሙስሊም ቤት በስውርና በግልጽ እያንኳኩ ነው። በናቅናቸውና ኋለ ቀር አርገን በምንቆጥራቸው ወላጆቻችን ጀግንነት ያልተደፈረ ዕምነት ስልጡንና ዘመናዊ በመሰልነው ከንቱ ኩፍሶች ተናቀ !!! ፊደል ሳይቆጥሩ የጠበቁት "ዲን" ፊደሉን አተራምሰን ለይተን የተማርነው እኛ አስደፈርነው ! እነሱም የአባቶቻችንን የጀግንነት ተጋድሎ ድል ለመቀልበስና ለመበቀል ፍርኀት የዋጠውን የሙስሊም ትውልድ ሴት ወንድ እፃን አዋቂ ሳይሉ ለሁሉም በሚስማማው መልኩ ኩፍርን አበጅተው እያሳደዱት ነው !!!!! ስለዚህ ፦ እንንቃ በደንብ እንንቃ !!! 👉 ጥቂት የማይባሉ ሰዎች በኛው ወንጀል ምክንያት የመጣውን ይህን አስከፊ የኑሮ ውድነትና መከራ ለማለፍ ሲሉ በሩን እየከፈቱ ነው !!! የአንተስ ቤተሰቦች በራቸውን ላለመክፈታቸው ምን ማስተማመኛ (ዋስትና) አለክ ? 👉 ሰሞኑን ከተወሰኑ ወንድሞች ጋር ሆነን ለዚሁ ለዳዕዋ ጉዳይ በሚል ወደ ደቡብ ክልል ወደምትገኘው ስልጤ ዞን ሄደን ነበር። በአከባቢው ያለው ማህበረሰብ በአላህ ቸርነት መታደል ሆነና እስልምናን ዕምነት ከመሠረቱ በመጎናፀፍ እስካሁን ድረስ በትውልድ ሽግግር አላህ ጠብቆለት ከላይ ያወሳውላቹ እናት አባቶች በአላህ ዕርዳታ በከፈሉት መስዋዕትነት እዚህ ደርሶ ነበር። 👉 አሁን ላይ ግን የኩፍር አይሎች ትላንት ወላጆቻችንን ለማማለል የተጠቀሙበት " ልጆቻችሁን ትምህርት እናስተምርላችዋለን ... ! " በሚልለው ዘዴ ሳይሆን... ዛሬ ኑሮ ተወዷል አይደል ...??! ጊዜውም እንደምታዩት ከፍቷል ...‼️ ደሞም ወልዳቹ እንዳልወለዳቹ ነገር ልጆቻቹም ጠፉ !!! "እውነተኛ በሰማይ ያለው አባት በሩን ከፍቶ ነው እኛን ወደ እናንተ የላከን..." የቸገራቹን ነገር ንገሩን የምትፈልጉትን ነገር ይዘን እንመጣለን !!! እያሉ እኛ የነፈግናቸውን ዱቄትና ዘይት ... ለመስጠት እየሞከሩ ነው‼️ ልክ ሰለፎቹ እንደሚሉት ፦ « ሆድ ከበላ ዓይን ያፍራል » እውነት ነውና የገጠር ወገኖቻችንም ይህን አደጋ የሚታደጉበት ኢማን ተሸርሽሮ ጫፍ የደረሱ ይመስል አንዳንድ ለሆዱ አደር የሆነ ማይረባ የፖለቲካ ጉዳይ አስፈፃሚና ከንቱ የሆነውን ተራ ሰው ተጠቅመው እጅ መንሻ በመስጠት ኩፍራቸውን በማስፋፋት ላይ ይገኛሉ። አዎ ! እኛም በሄድንበት ያየነውና የሰማነው ይህንኑ ነው። ከሄድን በኋላ እንግድነት ከተቀበሉን ሰዎች ውስጥ የተወሰኑት እከሌ እዚህ ቦታ እከሌ እዚህ መንደር ላይ እከሊትም በዚህ ምክንያት ከፈሩ "እየሱስ ጌታ ነው ‼️" ማለት ጀመሩ። በማለት እያዘኑ ነገሩን። ሌላኛው አንድ ወንድማችንም እንዲህ በማለት አስከትሎ በቤተሰቡ የሆነውን እውነተኛ ክስተት ነገረን « ከአለፈው ዐረፋ በፊት አዲስ አበባ ዚያራ መጥቶ በሰላም ሸኝተነው ነበር።ለዐረፋም ስንመጣ በነበረበት ነበር።ሰሞኑን ስመለስ ግን ከፍሮ "አላህ ጬኛል" (አላህ ወልዷል‼️) እያለ ተቀበለን !!! ያሳዝናል ምን ማድረግ እንዳለብን ግራ ገብቶናል‼️!!! ያሳዝናል !!! ተጠያቂው ማነው ‼️??? ሁላችንም ነን !!!!! አዎ እኛ ሰራን ካልን የሚታየን ትልቁ ስራ ከኩፍር ወደ ኩፍር አስተምህሮ የሚቀባበለንን ት/ቤት ነው። አዎ ! ለዚህ ነው ብዙ ሺህ ብር ዶላርና ሪያል ለማሰባሰብ እየሮጥን ያለነው ይህን ደሞ ቀዳማዊቷም እየተገበረችው ነው። የርሷ ትግበራ ግን እጅግ በረቀቀ ሰው ሰራሽ ስሌት የተቀነባበረ ነው !!! የእናንተ እና የእርሷ ዕቅድ በመነሻ አሳቡ አንድ ሆኖ  ድንቁርናን ማጥፋት የሚለው ነው‼️ በማሳረጊያውና በመጨረሻው ውጤት ግን... የእናንተው ዕምነቱን እየሸራረፈም ቢሆን ሊቅ ማግኘት ሲሆን የርሷና የመሰሎቿ ግብ ግን ሊቅ እያፈሩ በአላህ ምድር ላይ ኩፍርን ማፅናት ነው !!! ይህ ደግሞ በቀጥታና በተዘዋዋሪ እስልምናን መዋጋት ነው ‼️እኛም አብረናቸው እስልምናን እየተዋጋን ይሆን !!?‼️ አዎ ! ጥርጥር የየውም !!! አይተናነቀን አምነን እንቀበል !!! 👉 ይህ ደሞ ሳይታለም የተፈታ መሆኑ ገና ከጅምሩ ገብቶናል !!! እንዴት አይግባን የውዱ ነብይ ሱና ተከታይ ሆነን ???!!! 👉 ሙስሊሞች ሆይ ሁላችንም በደንብ ይግባን !!! 👉 ቆም ብለን እራሳችንን በአስተውሎት እንጠይቅ !! 👉 ስለዚህ ማንቀላፋቱ ይብቃ ! ትክክለኛ የ"ዐቂዳ"ና "ሱና"  ፍሬ ላላቸው መስጂዶች ፣ መርከዞች ፣ መድረሳዎች... ብራችንን እንምዘዝ እላለሁ ።ይህን በማድረግ የክህደት ኀይሎችን እንዋጋ አላፊነታችንን ተወጥተን ወገኖቻችንን እንታደጋቸው !!! አንተ እንደሆነ የገጠሩን መሬት እትብትክን እንዳልቀበርክበት ነገር ትተከዋል !! ረስተከው የተውከው የገጠሩ ሰውም በዓመት አንዴ ብቻ ተመግቦ እንደሚፀዳዳ ነገር ...ጋዝ ሳሙናና ጨው...  አንጠልጥለክ ደሟን አፍስሳ ፥ ስጋዋ ተተልትሎ የወለደችክ ሳያንሳት በድጋሚ ጡቷን መዝምዘክ ፥ በሽንትክ አቃጥለካት ፥ ወገቧን አጉብጠክ ያስቀራካትን ውዷን እማምዬ ወግ ነውና ሰው ለመምሰል ስትል "ለዐረፋ" ብቻ ሄደ ታያታለህ❗ ያለመታደል ሆነና አብዛኞቹ የገጠር እናቶች እናትነታቸው በዓመት አንዴ ለዐረፋ ብቻ ሆነ❗ አንተና አንቺ እኔንም ጨምሮ ሁላችንም  የኢስላም ልጆች ሆይ ! የአላህንና የመልዕክተኛውን "ሐቅ" በከባዱ ይይዘናል !!! እንዲሁም የእናትና አባት ሐቅን አለመወጣታችን በታማኙ መልዓክ "ጅብሪል" አስረግሞናል...!!! በታላቁ ነብይ አንደበት "አሚን" ባይነት ይሁንታን አግኝቷል !!! ለፍርድ በማይቾክለው አምላክ ፈራጅነት "ጀነት" እርም እንዳይሆንብንም ያስፈራልናል !!! 📢 ስለዚህ አላህ ፊት ቀርበክ ሳትጠየቅ በፊት ከሆዳቸው በላይ ዕምነታቸውም አደጋ ተጋርጦበታልና በዕውቀትክ በጉልበትክ በገንዘብክ ብቻ በቻልከው ሁላ ለወላጆችክም ለወገኖችክም ድረስ እላለሁ ! “ ከተሜ መባል የሆነ ነገር ቢኖረውም ቅሉ ገጠሬ መባል ግን ልዩ ጥበብ አለውና ” 👉 እትብትክ የተቀበረበትን  ገጠር  አስታውስ !!! … ኢስማኤል ወርቁ... 🤝 ይህ በጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ ችሮ የመስጅደል ነስር አጠቃላይ ሙሐደራዎች፣ ኹጥባዎች፣ ነሲሐዎች፣ ደርሶችና ሌሎችም ፕሮግራሞች የሚተላለፉበት ቻናል ነው። ↘️ https://t.me/chero_msgdelneser
Mostrar todo...
መስጅደ ነስር {ችሮ}

🤝 ይህ በጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ ችሮ የመስጅደል ነስር አጠቃላይ ሙሐደራዎች፣ ኹጥባዎች፣ ነሲሐዎች፣ ደርሶችና ሌሎችም ፕሮግራሞች የሚተላለፉበት ቻናል ነው። ↘️

https://t.me/chero_msgdelneser

👍 2
🔪     የኡዱሕያ መስፈርቶች!! 1ኛው, ከቤት እንስሳ መሆን አለበት። እነርሱም            ✅  ግመል              ✅  ከብት              ✅   በግ          እና ✅  ፍየል     2ኛው, በሸሪዐ ለተገደበው እድሜ መድረስ አለበት።          🍖 ግመል ከሆነ   👉👉  5 ዓመት          🍖  ከብት  ከሆነ  👉👉  2 ዓመት           🍖  ፍየል  ከሆነ   👉👉  1 ዓመት            🍖  በግ    ከሆነ   👉👉 6 ወር የሞላው          3ኛው, ከነውር (ከዓይብ) የጠራ መሆን አለበት።        🛑 ግልፅ  ከሆነ መታወር         🛑 ግልፅ  ከሆነ በሽታ          🛑 ግልፅ  ከሆነ አንካሳነት            🛑 መቅኔ የሌለበት ከሆነ ከሲታማነት   አንድ ሰው ኡዱሒያ ማረድ ከፈለገ በሚያርደው እንስሳ ላይ ከተጠቀሱ ነውሮች መጥራት አለበት። 🛖ቅርጫ ማድረግ የፈለገ ሰው……     በግ ወይም  ፍየል ከሆነ ለ1 ሰው ብቻ     በሬ ወይም ግመል ከሆነ ለ7 ሰው መካፈል ይቻላል። https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio 🤝 ይህ በጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ ችሮ የመስጅደል ነስር አጠቃላይ ሙሐደራዎች፣ ኹጥባዎች፣ ነሲሐዎች፣ ደርሶችና ሌሎችም ፕሮግራሞች የሚተላለፉበት ቻናል ነው። ↘️ https://t.me/chero_msgdelneser
Mostrar todo...
አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ

↩ القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة تعتني بنشر الخطب والمحاضرات والفتاوى والفوائد العلمية ↪️ ይህ በኢትዮጵያ በሱና ዱዓቶች የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች ሙሓደራዎችና አጫጭርና ጠቃሚ ፅሁፎች የሚቀርቡበት የአል ፉርቃን ኦፊሻል ቻናል ነው። 👇 ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት 👇 ↪️ @Al_Furqan_Islamic_Studio_bot

👍 1
🌙ተክቢራ ማራኪ በሆነ ድምፅ 🤌 https://t.me/guragnanesiha
Mostrar todo...
تكبيرات_عيد_الاضحى_المبارك_عمرو_موسى360p.mp33.91 MB
👍 2
ﻣﺎ ﺃﻫﻞ ﻣﻬﻞ ﻗﻂ ﻭﻻ ﻛﺒﺮ ﻣﻜﺒﺮ ﻗﻂ ﺇﻻ ﺑﺸﺮ አንድም ሰው ድምፁ አውጥቶ ለበይከ ብሎ እሺንታን አያሰማም እንዲሁ አላሁ አክበር እያሉ እሱን አያልቅም በጀነት የተበሰረ ቢሆን እንጂ ﻋﻦ ﺃﺑﻲ ﻫﺮﻳﺮﺓ ﺭﺿﻲ اﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪـ ﻋﻦ اﻟﻨﺒﻲ ﺻﻠﻰ اﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﻗﺎﻝ ﻣﺎ ﺃﻫﻞ ﻣﻬﻞ ﻗﻂ ﻭﻻ ﻛﺒﺮ ڜﻣﻜﺒﺮ ﻗﻂ ﺇﻻ ﺑﺸﺮ ﻗﻴﻞ ﻳﺎ ﺭﺳﻮﻝ اﻟﻠﻪ ﺑﺎﻟﺠﻨﺔ ﻗﺎﻝ ﻧﻌﻢ » ﺭﻭاﻩ اﻟﻄﺒﺮاﻧﻲ ﻓﻲ اﻷﻭﺳﻂ وحسنه الألباني بمجموع الطرق. وقال حسن لغيرة . وانظر صحيح الترغيب : ١١٣٧ .والصحيحة ١٦٢١  وصحيح الجامع ٥٥٦٩ . التعليق: قوله :ماأهل مهل قط  أي : مارفع صوته بالتلبية في حج أو عمره إلابشر بالجنة أي بشرته الملائكة يوم القيامة بأن له الجنة بإهلاله أو بتكبيره ، وبشره الرسول صلى الله عليه وسلم  بهذا الخبر أي إلاكان مبشرا بالجنة  . فحرى بالحاج أن يتجنب الغفلة وأسبابها فإنماهي أيام قلائل فماهي إلا ساعة ثم تنقضي ... ويحمدُ غب السيرِ من هو سائرُ . فيصل الحاشدي 🤝 ይህ በጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ ችሮ የመስጅደል ነስር አጠቃላይ ሙሐደራዎች፣ ኹጥባዎች፣ ነሲሐዎች፣ ደርሶችና ሌሎችም ፕሮግራሞች የሚተላለፉበት ቻናል ነው። ↘️ https://t.me/chero_msgdelneser
Mostrar todo...
👍 2
00:16
Video unavailableShow in Telegram
✍      አትላኩልኝ በቃ!! ወደ ሚና ሲኬድ  የሚባል ተልቢያ በካዕባ ላይ ሲዞር  የሚባል ተክቢራ፤ በድምፅም በምስል  በግሩፕም በግል ወደ እኔ አትላኩ   ናፍቆት ስለ ማልችል።   ሁል_ጊዜ ናፍቆት  ሁሌ ጉጉት ብቻ ማልቀስ ወይ መተከዝ  መቆዘም ለብቻ!! 🤲ያ……ረብ ወፍቀኝ  ለቤትህ ዝያራ በተክቢር ተልቢያ  እኔም ስምህ ላጥራ!! ይሳካል አንድ ቀን  ይህንን አውቃለሁ ሚና ላይ አድርና  ዐረፋ ቆማለሁ!! እናንተ ግን……… ከሀረም ሰማይ ስር  እስከማይ ጨረቃ    የሚያጓጓ ነገር  አትላኩልኝ በቃ!! 🖊የቋንጤው ከፉርቃን ሰማይ ስር!! 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇     https://t.me/hamdquante
Mostrar todo...
4.50 KB
2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️ 💐ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ አንዋር መስጂድ። 🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel። 🎙️ በኡስታዝ አቡ አብድልሀሊም ሸምስ ቢን አብደላህ አላህ ይጠብቀው። 🚧ቶሎ 🚧ገባ 🚧በሉና 🚧አዳምጡ ‼️ 🔄 Play ▶️ ────◉ 7:10 AM 👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream
Mostrar todo...
00:15
Video unavailableShow in Telegram
1.53 MB
👍 2
📮 ዓረፋንዳ በገነንዳ በጉራጊኛ። 💥 አስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ቱሩፋት በልዩ ሁኔታ ከዙልሂጃ ዘጠነኛው ቀን። 💥 የዒድ ቀን ስለ ሚደረገው ኡዱሂያ እና የኡድሂያ መስፈርቶች ሰፋ ያለ ማብራሪያ... 💥 ኡዱሂያ የተደነገገበት ጥበብ {ሂክማ} እና ሁክሙ ምንድነው? 💥 ሲታረድም ሆነ ከታረደ በኋላ የሚባል ዱዓ ወይም ሌላ ነገር አለን? 💥 ወንዶችም ሴቶችም ወደ ዒድ መስገጃ ቦታ ሲሄዱ የሚያደርጉት የተለየ ዒባዳ አለን? 💥 ዒድ የሚሰገድበት ሰዓት {ጊዜ} እና የሚያበቃበት ሰዓት {ጊዜ}። 💥 ወንዶችም ሴቶችም ወደ ዒድ መስገጃ ቦታ በምን አይነት ሁኔታ ነው መሄድ ያለባቸው? 💥 የዒድ ሰላት አሰጋገድ ሁኔታ በተግባር ምን ይመስላል ተክቢራስ ስንቴ ነው ሚባለው? 📌 ዓረፋንዳ በገነንዳ በሚል ርዕስ እነዚህን እና ሌሎችንም ነጥቦች የተዳሰሰበት በጉራጊኛ ቋንቋ የተደረገ ሙሓደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ የህያ እልያስ ቢን አወል አወል አላህ ይጠብቀው። 📅 ሀሙስ 30/10/2014E.C 📅 ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ ـ👇👇👇 https://t.me/Werkamanegegr
Mostrar todo...
ዓረፋንዳ በገነንዳ.mp312.85 MB
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
📩 መልዕክት ⤵️⤵️⤵️ 🚘 ለዐረፋ በዓል ወደ ክፍለ ሀገር ተጓዦች 🤝 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🔖 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ እንኳን የ1445 ዓመተ ሒጅራ የዙልሒጃ የመጀመሪያ አስሩ ቀናቶች በሰላም አደረሳችሁ በማለት በተለያዩ የዒባዳ አይነቶች እንድትጠናከሩ ለማስታወስ ይወዳል። 💥 በመቀጠል አመት በዓሉን አስመልክቶ ለዚያራና ቤተሰብ ጥየቃ ወደ ተለያየ ቦታ እና ክፍለ-ሀገር የምትጓዙ ወንድምና እህቶች በሙሉ ስንጓዝ ሸሪዐን በጠበቀ መልኩ ሊሆን ይገባል። ወደ ቤተሰብ በምንጓዝበት ጊዜ ዓላማችን መብላትንና መጠጣት ላይ ብቻ ትኩረት ልናደርግ አይገባም። 💥 ስለዚህ ይህንን አጋጣሚ በመጠቀም ትክክለኛውን እስልምና በሰለፎች ግንዛቤ ላልደረሳቸው ማህበረሰቦች የማድረስ ግዴታ ይጠበቅብናል። 💥 በመሆኑም የተለያዩ አጫጭርና ጠቃሚ የሆኑ ሪሳላዎች ማስቀራት የምንችል ኪታቦቹን በመያዝ ማህበረሰባችንን ልናስገነዝብ ይገባል። 💥 ይህንን ማድረግ የማንችል ከሆነ አልፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ እንደተለመደው ወቅቱን ምክንያት በማድረግ የተለያዩ ኡስታዞቻችን ደርሶች ሙሀደራዎችንና እንዲሁም የተለያዩ ዲናዊ ትምህርቶችን በሚሞሪና በፍላሽ አዘጋጅቶ የሚጠብቃችሁ መሆኑን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው። 📮 ማሳሰብያ በራሳቸው ሚሞሪም ይሁን ፍላሽ በፈለጉት አይነትና መጠን ሲያስጭኑ ምንም አይነት ክፍያ የሌለው መሆኑን ለማስገንዘብ እንወዳለን። {ምንም እንኳን በራሳችን መጣራትንና ማድረስ ባንችል በሌሎች ወንድሞች በኩል እንዲደርስ ሰበብ ሆነን የአጅሩ ተካፋይ እንሁን!} 🕌 አድራሻ አዲስ አበባ አለም-ባንክ ከፉርቃን መስጂድ ጎን ለጎን እንገኛለን 💻 አልፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ የሰለፊዮች ልሳን!⤵️ 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16562
Mostrar todo...