en
Feedback
አያሌው ቢታኔ በማናቸውም የፌዴራል እና የክልል ፍርድ ቤቶች ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ቢሮ

አያሌው ቢታኔ በማናቸውም የፌዴራል እና የክልል ፍርድ ቤቶች ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ቢሮ

Open in Telegram

ይህ ገፅ ለማንኛውም ሰው ስለ ህግ እና ህግ ነክ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ የሚሰጥበት ፣ በተለያዩ ጊዜያት የወጡ አዋጆች ፣ደንቦች እና መመሪያዎች የሚጋሩበት ነው ለበለጠ መረጃ 0911911313 Telegram username:- @Justicehastobeserved

Show more
1 105
Subscribers
+124 hours
+97 days
+2930 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+16
in 0 channels
August '26
+46
in 1 channels
Get PRO
July '26
+13
in 0 channels
Get PRO
June '26
+30
in 0 channels
Get PRO
May '26
+17
in 0 channels
Get PRO
April '26
+31
in 0 channels
Get PRO
March '26
+10
in 0 channels
Get PRO
February '26
+15
in 2 channels
Get PRO
January '26
+16
in 0 channels
Get PRO
December '25
+20
in 0 channels
Get PRO
November '25
+6
in 0 channels
Get PRO
October '25
+29
in 0 channels
Get PRO
September '25
+22
in 0 channels
Get PRO
August '25
+32
in 0 channels
Get PRO
July '25
+14
in 1 channels
Get PRO
June '25
+7
in 0 channels
Get PRO
May '25
+19
in 0 channels
Get PRO
April '25
+19
in 0 channels
Get PRO
March '25
+10
in 0 channels
Get PRO
February '25
+5
in 0 channels
Get PRO
January '25
+18
in 0 channels
Get PRO
December '24
+62
in 1 channels
Get PRO
November '24
+107
in 0 channels
Get PRO
October '24
+44
in 0 channels
Get PRO
September '24
+22
in 0 channels
Get PRO
August '24
+30
in 0 channels
Get PRO
July '24
+27
in 0 channels
Get PRO
June '24
+23
in 0 channels
Get PRO
May '24
+9
in 0 channels
Get PRO
April '24
+18
in 0 channels
Get PRO
March '24
+21
in 1 channels
Get PRO
February '24
+27
in 0 channels
Get PRO
January '24
+52
in 0 channels
Get PRO
December '23
+46
in 0 channels
Get PRO
November '23
+25
in 0 channels
Get PRO
October '23
+12
in 0 channels
Get PRO
September '23
+21
in 0 channels
Get PRO
August '23
+10
in 0 channels
Get PRO
July '23
+13
in 0 channels
Get PRO
June '23
+10
in 0 channels
Get PRO
May '23
+5
in 0 channels
Get PRO
April '23
+7
in 0 channels
Get PRO
March '23
+10
in 0 channels
Get PRO
February '23
+35
in 0 channels
Get PRO
January '23
+18
in 0 channels
Get PRO
December '22
+21
in 0 channels
Get PRO
November '22
+25
in 0 channels
Get PRO
October '22
+27
in 0 channels
Get PRO
September '22
+19
in 0 channels
Get PRO
August '22
+31
in 0 channels
Get PRO
July '22
+50
in 0 channels
Get PRO
June '22
+27
in 0 channels
Get PRO
May '22
+27
in 0 channels
Get PRO
April '22
+20
in 0 channels
Get PRO
March '22
+35
in 0 channels
Get PRO
February '22
+31
in 0 channels
Get PRO
January '22
+57
in 0 channels
Get PRO
December '21
+41
in 0 channels
Get PRO
November '21
+23
in 0 channels
Get PRO
October '21
+20
in 0 channels
Get PRO
September '21
+19
in 0 channels
Get PRO
August '21
+10
in 0 channels
Get PRO
July '21
+4
in 0 channels
Get PRO
June '21
+8
in 0 channels
Get PRO
May '21
+13
in 0 channels
Get PRO
April '21
+29
in 0 channels
Get PRO
March '21
+452
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
08 September+1
07 September+2
06 September+3
05 September+1
04 September+2
03 September+3
02 September+4
01 September0
Channel Posts
🇪🇹የሒሣብ እና የኦዲት ባለሙያዎች ፈቃድ አሰጣጥ እና የሒሣብ ሙያ ማኅበራት ምዝገባ መመሪያ ቁጥር 1096/2017 ☝️☝️ 🔰@ethiopiantaxgroup 🔰@ethiopiatax

2
No text...
290
3
ለተከበራችሁ የዚህ ቴሌግራም ገጽ ቤተሰብ። በ«ቅን ልቦች» ሽልማት ላይ «በተፅዕኖ ፈጣሪነት» ዘርፍ በእጩነት ወዳጄና እጅግ የማከብረው ወንድሜ ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ሙሉጌታ በላይ መመረጡን በትህትና እያሳወኩ ለዚህ ጉምቱ የፍትሕ ቀንድ ለሆነው ሰው በበጎ ፈቃዳችሁ ድምፅ በመስጠት እንድታበረታቱት በፍጹም ትህትና እጠይቃለሁ። ድምፅ ለመስጠት፦ https://yekinlibochaward.org/ ለወንድሜና ለወዳጄ ድምፅ ስለምትሆኑ ድጋፋችሁ ከልብ አመሰግናለሁ! ጠበቃ አያሌው ቢታኔ
284
4
አንድ  መኪና ከአንድ ግለሰብ ለመግዛት ብትፈልግ እና መኪናው ላይ ባንክ ወይም ሌላ አካል  በመያዣ ያልያዘው መሆኑን አንዴት ማረጋገጥ ትችላለህ? -------------------- አንድ መኪና  በዋስተና አለመያዙን  ለማረጋገጥ ት  በአዋጅ ቁ. 1147/20011 መሰረት  የተቋቋመውን "የመያዣ ምዝገባ ጽ/ቤት" መጎብኘት ያስፈልጋል፡፡ ይህን ጽ/ቤት በአሁኑ ሰዐት እያስተዳደረ የሚገኘው ብሄራዊ ባንክ ሲሆን    መኪናው በመያዣነት ያልተመዘገበ መሆኑን በ'ኦንላይን ' መንገድ በዚህ አድራሻ በመጠቀም  https://emcr.nbe.gov.et/Search/Search/Create    የመኪናውን  ሻንሲ ቁጥር ወይም የመኪናውን ባለቤት TIN ወይም ስም  በማስገባት ማየት ይቻላል፡፡   ይህን ሳታደርጉ መኪና ገዝታችሁ መኪናው ላይ ግን የመያዣ መበት ከላይ በተጠቀሰው ቦታ ተመዝግቦ ከሆነ የገዛችሁትን  መኪና የመያዣ መብት ያስመዘገበው  አካል ሊወስድባችሁ ይችላል፡፡ስለዚህ ዌብሳይቱን መፈተሸ ይጠበቅባችኋል፡፡ ህጉ ከወጣ ቆየት ብሏል፣ ህጉ ሲወጣ ለህብረተሰቡ በስፋት የማስተዋወቅ ስራ ይሰራል ተብሎ የታሰበ ቢሆንም አልተሰራም፡፡ ስለዚህ መኪና ስትገዙ ወይም ሌላ የሚንቀሳቀስ ንበረት ስትገዙ በመያዣ አለመያዙን ለማወቅ ከላይ የተጠቀሰው  ዌብሳይት ላይ በመሄድ ማረጋገጥ ይገባል፡፡ በነገራችን  ላይ አዋጅ ቁጥር 1147/2011 ለባንኮች ብቻ የወጣ ህግ አይደለም(አዋጅ ቁ.97/90 ለምሳሌ ለባንኮች ብቻ የወጣ ህግ ነው)፡፡ በዚህ ህግ መሰረት አንድ የሚንቀሳቀስ ንብረት ላይ የመያዣ መብት ለማቋቋም የፈለገ ሰው የመያዣ ውሉ  3ኛ ሰዎች ላይ  ተፈጻሚ እንዲሆን ከፈለገ ግለሰቡ  የመያዣ ውሉን ከላይ በተጠቀሰው ጽ/ቤት ውስጥ ማስመዝገብ አለበት( አንደ ንብረቱ ዐይነት ያሉት ልዩ ሁኔታዎች እንደተጠበቁ ሆኖ ) ፡፡ ከአዋጁ አንጻር የመንገድ እና ትራንስፖርት ቢሮዎች ሚና መኪናን በመያዣ  ከመመዝገብ አንጻር ምንድን  ነው? የሚል ጥያቄ ከተነሳ  መልሱ አዋጁ የቢሮዎችን ሚና ከላይ በተጠቀሰው ጽ/ቤት ተክቶታል የሚል ነው፡፡ ይሁንአንጂ፣ እነርሱ በተግባር አሁንም የሚጫወቱት ሚና መኖሩን ልብ ይሏል፡፡
574
5
የገቢዎች ሚኒስቴር የኤክሳይዝ ታክስ ከፋይ የሆኑ የማምረቻ ተቋማት፣ በተለይም የቢራና የታሸጉ መጠጦች ፋብሪካዎች ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የክትትል ካሜራዎችን መግጠም መጀመሩ ካፒታል ጋዜጣ ዘገበ።+1
የገቢዎች ሚኒስቴር የኤክሳይዝ ታክስ ከፋይ የሆኑ የማምረቻ ተቋማት፣ በተለይም የቢራና የታሸጉ መጠጦች ፋብሪካዎች ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የክትትል ካሜራዎችን መግጠም መጀመሩ ካፒታል ጋዜጣ ዘገበ። እንደ ጋዜጣው ዘገባ መንግሥት ለዲጂታል የክትትል ሥርዓቱ ወደ 300 ሚሊዮን ብር የሚገመት በጀት መድቧል። ካሜራዎቹ የምርት መስመሮችን፣ የማሸጊያ ክፍሎችን፣ መጋዘኖችን፣ የጭነት መውጫዎችንና የምርት መጓጓዣን በቅጽበት ለመከታተል እንደሚውሉ ተገልጿል። ሥርዓቱም የፋብሪካዎች ትክክለኛ ምርት ከሚያሳውቁት የምርት መጠን ጋር ያለውን ልዩነት በመቆጣጠር የግብር ማምለጫን ለመቀነስ ያለመ ነው። በመመሪያዎቹ መሠረት አልኮል፣ ቢራ፣ ወይን፣ የታሸገ ውሃ፣ ትምባሆ፣ ሽቶ እና ጣፋጭ ወይም ካርቦኔትድ መጠጦችን ጨምሮ ኤክሳይዝ ታክስ የሚጣልባቸው ምርቶች በዲጂታል ኮድ ወይም በኤክሳይዝ ማህተም እንዲለዩ ይደረጋል። በተጨማሪም ፋብሪካዎች የምርት እና የማጓጓዣ ሂደታቸውን በርቀት ለመከታተል የሚያስችሉ የቴክኖሎጂ ሥርዓቶችን በራሳቸው ወጪ እንዲያስገቡ መመሪያ መኖሩ ተጠቅሷል። ይህ መረጃ ባለቤትነቱ የካፒታል ጋዜጣ ነው። @tikvahethiopia
643
6
+1
7-2011-የትርፍ ክፍፍል.pdf
861
7
+1
189_2017_የታክስ_አስተዳደራዊ_ቅጣት_አነሳስ_መመሪያ_pdf.pdf
839
8
191_የኮንስትራክሽን_ማዕድን_ፈቃድ_አፈጻጸም_መመሪያ_ቁጥር_191_2018_1.pdf
919
9
HOF Decision 2018_part_two.pdf
947
10
2018 HoF decisions part 1.pdf
887
11
የጉምሩክ_አዋጅ_እንደተሻሻለ_እንደገና_ለማሻሻል.pdf
827
12
+1
Tax Administration Amend Proc 1434.pdf
805
13
የሚኒስትሮች_ምክር_ቤት_የኤላክትሮኒክ_ፊርማ_582_1.pdf
765
14
Cooperative Amendemnet1.pdf
729
15
የኢትዮጵያ_አዲሱ_የወንጀል_ሥነ_ሥርዓት_እና_የማስረጃ_ሕግ_የፍርድ_አጻጻፍ_እና_የቅጣት_አወሳሰን_ድንጋጌዎች.pdf
734
16
የወጪ ማስረጃ ውድቅ ሲደረግ ተቀናሽ ስለሚደረግ ወጪ የሂሳብ መዝገብ የሚይዝ ማንኛውም ግብር ከፋይ ያቀረበው የወጪ ማስረጃ በታክስ ባለስልጣኑ ተቀባይነት ባለማግኘቱ ምክንያት ውድቅ ሲደረግ የሚከተሉት
የወጪ ማስረጃ ውድቅ ሲደረግ ተቀናሽ ስለሚደረግ ወጪ የሂሳብ መዝገብ የሚይዝ ማንኛውም ግብር ከፋይ ያቀረበው የወጪ ማስረጃ በታክስ ባለስልጣኑ ተቀባይነት ባለማግኘቱ ምክንያት ውድቅ ሲደረግ የሚከተሉት ሁኔታዎች ከተሟሉ ወጪው በከፊል ይያዝለታል፡- 👉 ወጪው ገቢን ለማመንጨት የወጣ ከሆነ 👉 ወጪው የድርጅቱን የዕለት ከዕለት እንቅስቃሴ ለማስቀጠል ከሆነ 👉 ለድርጅቱ ህልውና ወይም ዋስትና ለመስጠት የወጣ ከሆነ የሚፈቀደው የወጪ መጠን (የመቶኛ ቀመር) ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የወጪ ማስረጃውን ውድቅ ቢያደርገውም፣ ከላይ የተጠቀሱት ነጥቦች ከተረጋገጡ በገበያ ዋጋ ተሰልቶ ከታች ባለው መጣኔ መሰረት ወጪው ይያዝለታል፡- 👉 ለቋሚ ንብረት የገበያ ዋጋው ——— 70% 👉 ለሌሎች ዕቃዎች ወይም አገልግሎቶች የገበያ ዋጋው ——— 65% ወጪው ሙሉ በሙሉ ውድቅ የሚደረግባቸው ሁኔታዎች 👉ወጪው ለድርጅቱ ስራ አስፈላጊ መሆኑ ካልተረጋገጠ። 👉የሀሰት ደረሰኝ (Illegal Receipt)፤ ምንም አይነት የንግድ ልውውጥ ሳይኖር የተቆረጠ ደረሰኝ ከሆነ። 👉 ህገ-ወጥ ደረሰኝ፤ በህግ እውቅና ከሌለው አካል የተገኘ ወይም የተጭበረበረ ሰነድ ከሆነ። በታክስ ጉዳዮች ትምህርት ዳይሬክቶሬት የተዘጋጀ
881
17
#እንድታውቁት የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት የውክልና አገልግሎቱን በአምስት ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ከወረቀት ነጻ በሆነ ሲስተም ተደራሽ ማድረግ መጀመሩን አሳውቋል። ሜክሲኮ በሚገኘው ቅርንጫፍ አ
#እንድታውቁት የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት የውክልና አገልግሎቱን በአምስት ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ከወረቀት ነጻ በሆነ ሲስተም ተደራሽ ማድረግ መጀመሩን አሳውቋል። ሜክሲኮ በሚገኘው ቅርንጫፍ አስር ልዩ እና መደበኛው ቅርንጫፍ ፣አያት አደባባይ ሎሚያድ ሱፐርማርኬት በሚገኘው ቅርንጫፍ አስራአንድ  እንዲሁም ካዛንቺስ እናት ታወር ላይ በሚገኘው  ቅርንጫፍ ስምንት እና ቦሌ በሚገኘው ቅርንጫፍ አስራሁለት ጽ/ቤቶች ነው  አገልግሎቱን መስጠት የተጀመረው። በቅርቡም በሁሉም ቅርጫፎች ተግባራዊ  ለማድረግ እየሰራሁ እገኛለሁ ሲል የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት አስታውቋል። ከተገልጋዮች  ምን ይጠበቃል ? ⚫በ https://dars.gov.et:5102 ሊንክ በመጫን መግባት፤ ⚫ ብሄራዊ መታወቂያን በመጠቀም አስፈላጊ ዶክመንቶችን መጫን ⚫ ወደተጠቀሱት ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ማቅናት ⚫ የተጫነውን መረጃ መያዝ የሚያስፈልግ ሲሆን ዶክመንቱ ተመሳክሮ ትክክለኛነቱ  ሲረጋገጥ የኤሌክትሮኒክ ፊርማ  (signature  pad) በመፈረም የውክልና ሰነዱ በኦንላየን ይላካል። ⚫ በሰነዱ መገልገል ሲፈልጉ የሰነዱን ትክክለኛነት በQR Code ማረጋገጥ ይችላሉ። የሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ አገልግሎት ከወረቀትአልባ አገልግሎት በተጨማሪ በቴሌሳይን  መተግበሪያ አማካይነት የቤተሰብ የጠበቃ እና የአስተዳደር ውክልና አገልግሎት ወደተቋም መምጣት ሳይጠበቅባቸው ካሉበት ሆነው ማግኘት የሚያስችላቸው አሰራር መተግበሩን አስታውሷል። @TikvahethMagazine
642
18
የጉምሩክ_አዋጅ_እንደተሻሻለ_እንደገና_ለማሻሻል.pdf
820
19
የ2018 በጀት ዓመት ዓመታዊ ሒሳብ ሲቀርብ መሟላት ያለባቸዉ ሰነዶች 1. ዓመታዊ ሽያጭ ማጠቃለያ (summery report) 2. ከሽያጭ መመዝገቢያ መሣሪያ ዉጪ የእጅ በእጅ ደረሰኝ የተደረገ ሽያጭ ካለ ማጠቃለያ ሪፖርት 3. ድርጅቱ ከሚጠቀምበት ባንክ የባንክ ስቴትሜንት 4. የሂሳብ መግለጫዎች ማለትም የትርፍና ኪሣራ መግለጫ (Profit and loss statement) ፣የሀብት እና የዕዳ መግለጫ (balance sheet) ፣ የጥሬ ገንዘብ ገቢ እና ወጪ መግለጫ (Cash flow statement)፣የባለቤቶቹ ሁኔታ (owners’ equity position) እንዲሁም የመረጃ ቋት(Ledger) 5. ተከፋይ ሂሳብ(withholding tax) ካለ ማጠቃለያ ሪፖርት እና ዋናዉን ደረሰኝ 6. ለጥገናና ማሻሻያ የወጡ ወጪዎች ለየትኛዉ ቋሚ ዕቃ መጠገኛ ስለመዋሉ የሚያስረዳ ማስረጃና ማጠቃለያ ሪፖርት 7. የቋሚ ንብረት ደረሰኝ ወይም ማስረጃ 8. የእርጅና ቅናሽ የተያዘለት የንግድ ሥራ ሀብት በሠንጠረዥ የተሰላ ቅጽ 9. የተሰብሳቢና ተከፋይ ሂሳቦች ዝርዝር መግለጫ 10. በግብር እፎይታ ላይ ያለ ግብር ከፋይ ይሄንኑ የሚያረጋግጥ ማስረጃ 11. ለበጎ አድራጎት ዓላማ የሚደረጉ ስጦታዎች ካሉ ለበጎ አድራጎት የተቋቋመ ድርጅት መሆኑን የሚያሳይ መረጃ እንዲሁም የጥሪ ደብዳቤና ገቢ የተደረገበት የባንክ ስሊፒ 12. የየወሩን VAT ሪፖርት ዝርዝር መረጃ የሚያሳይ ኤክሴል 13. ኦንላይን ያሳወቁበት ዓመታዊ ሪፖርት ሀርድ ኮፒ 14. በኦዲት ቦርድ የተመዘገቡበት የምስክር ወረቀት ቅጂ 15. ሒሳቡ በተፈቀደላቸዉ የሒሳብ አዋቂዎች የተሠራ ከሆነ የሒሳብ ሠራተኛዉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ፣የንግድ ምዝገባ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቅጂ 16. ሂሳቡ በድርጅቱ የሒሳብ ሠራተኛ የተሠራ ከሆነ የሂሳብ ሠራተኛዉ የትምህርት ማስረጃ እና ተቀጣሪ መሆኑን የሚያመላክት መረጃ ተያይዞ መቅረብ አለበት 17. ዓመታዊ ሂሳብ ማሳወቂያ ቅጽ ከደንበኞች አገልግሎት ወስዶ መሙላት ያስፈልጋል፡፡ ▫️ በሠንጠረዥ ‘ሐ’ መሠረት ግብር የመክፈል ግዴታ ያለበት እና ከአንድ በላይ የንግድ ሥራ መስክ ገቢ የሚያገኝ የደረጃ “ሀ” ግብር ከፋይ፣ በዚህ አዋጅ እና በሌሎች ተፈጻሚነት ባላቸው ሕጎች መሠረት ለእያንዳንዱ የተለየ የሥራ መስክ የሂሳብ መዝገቦችን እና ደጋፊ መረጃዎችን በተናጠል መያዝ አለበት።(በ1395/2017 መሠረት)
1 033
20
No text...
646