en
Feedback
EB-ACADEMY GU. KG & ARADA KG EDUCATION CHANNEL🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!

EB-ACADEMY GU. KG & ARADA KG EDUCATION CHANNEL🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!

Open in Telegram

"Education is one thing no one can take away from you"... Elin Nordegren...

Show more
837
Subscribers
No data24 hours
+47 days
-430 days
Posts Archive
🇪🇹 እንኳን ደስ አላችሁ! 🎓🎉 ኢቢ አካዳሚ ከ9ኛ–12ኛ ክፍል በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ት/ቤቱ ባስፈተናቸው ፈተና ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ፣ 63 ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም (University) ለመግባት በቅተዋል። 👏 ለተማሪዎቻችን፣ ለወላጆች/አሳዳጊዎች፣ ለመምህራን እና ለመላው የኢቢ አካዳሚ ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ! 🌟 ይህ ድል የጋራ ጥረታችን ውጤት ነው! 🎓 የወደፊት ስኬታችሁ ይበልጥ ይብራ!

ለወላጆች/አሳዳጊዎች የ2019 ዓ.ም የት/ዘመን የተማሪዎች መማሪያ መፅሐፍ ከኬጂ-8ኛ ክፍል ለመግዛት የምትፈልጉ ወላጆች/አሳዳጊዎች ነገ ሐሙስ 14/12/2018 ዓ.ም የመፅሐፍ ግዥው የመጨረሻ ቀን ስለሆነ መፅሐፍ ያልገዛቹ ወላጆች ከነገ በኋላ የመፅሐፍ ሽያጭ ስለሚቆም በተጠቀሰው ቀን የመፅሐፍ ግዥ እንድትፈፅሙ በጥብቅ እናሳስባለን ማሳሰቢያ:-   የመፅሀፋ ሽያጭ የሚካሄደው የተመሪዎች ምዝገባ በተካሄደበት ከ1ኛ-8ኛ ግቢ መሆኑን አውቃቹ የመፅሐፍ ግዥውን በተያዘለት ጊዜ ገደብ እንድትፈፅሙ እናሳስባለን ።   🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ            13/12/2018 ዓ.ም🇪🇹

ለወላጆች/አሳዳጊዎች የ2019 ዓ.ም የት/ዘመን የተማሪዎች መማሪያ መፅሐፍ ከ1ኛ-8ኛ ክፍል ለመግዛት የምትፈልጉ ወላጆች/አሳዳጊዎች የመፀሐፍቱ ዋጋ በየክፍል ደረጃ ከታች በተጠቀሰው መሠረት ክፍያው ነገ ረብዕ  ከነሀሴ 06/12/2018 ዓ.ም -08/12/2018 ዓ.ም  በአካል በመምጣት መክፈል የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን። ማሳሰቢያ:-   የመፅሀፋ ሽያጭ የሚካሄደው የተመሪዎች ምዝገባ በተካሄደበት ከ1ኛ-8ኛ ግቢ መሆኑን አውቃቹ የመፅሐፍ ግዥውን በተያዘለት ጊዜ ገደብ እንድትፈፅሙ እናሳስባለን ።   🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ            05/12/2018 ዓ.ም🇪🇹

ለወላጆች/አሳዳጊዎች የ2019 ዓ.ም የት/ዘመን የተማሪዎች መማሪያ መፅሐፍ ለአፀደ ህፃናት(ኬጂ) ለመግዛት የምትፈልጉ ወላጆች/አሳዳጊዎች የመፀሐፍቱ ዋጋ በየክፍል ደረጃ ከታች በተጠቀሰው መሠረት ክፍያው ነገ ረብዕ  ከነሀሴ 06/12/2018 ዓ.ም -08/12/2018 ዓ.ም  በአካል በመምጣት መክፈል የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን። ማሳሰቢያ:-   የመፅሀፋ ሽያጭ የሚካሄደው የተመሪዎች ምዝገባ በተካሄደበት ከ1ኛ-8ኛ ግቢ መሆኑን አውቃቹ የመፅሐፍ ግዥውን በተያዘለት ጊዜ ገደብ እንድትፈፅሙ እናሳስባለን ።   🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ            05/12/2018 ዓ.ም🇪🇹

ለኢቢ አካዳሚ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ➡️ በቅድሚያ እንኳን ለምረቃ በአላችሁ አደረሳችሁ። እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን። ከዚህ በመቀጠል እሁድ ሐምሌ 26/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ እስከ 6:00 ሰዓት ድረስ በሀገር ፍቅር ቲያትር ቤት አዳራሽ የምርቃት ስነስርዓቱ በደማቅ ሁኔታ ይካሄዳል። በመሆኑም የተመራቂ ተማሪ ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን በእለቱ ከልጆቻችሁ ጋር በጥሪው ቦታና ሰዓት እንድትገኙ ጥሪያችንን እያስተላለፍን ተማሪዎች የመመረቂያ ጋዎን ሐሙስ እና አርብ በ23 እና 24/11/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ በት/ቤቱ ተገኝታችሁ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ እንገልፃለን። ጋዎን ለመውሰድ ስትመጡ➡️ 👉 1100 /አንድ ሺህ አንድ መቶ ብር/ ለጋዎን ማስያዧ 👉 ጋዎን መመለሻ ዕለት በ27/11/2018 ዓ.ም 👉ጋዎኑ ቢቀደድ ወይም ቢጠፋ መተካት ይኖርባችኋል። 👉ጋዎን ስትመልሱ 1000(አንድ ሺህ) ብሩ ተመላሽ ይሆናል። 👉 በዕለቱ ማንም ተመራቂ ተማሪ መቅረት አይኖርበትም። 👉በዕለቱ ተገኝቶ የመመረቂያ ሰርተፊኬቱን ላልወሰደ ተማሪ ሀላፊነቱን ትምህርት ቤቱ አይወስድም። 👉የመፅሄት ክፍያ ያልከፈላችሁ በጣም ጥቂት ተማሪዎች በነገው እለት ልትከፍሉ ይገባል መፅሄቱ የታዘዘው በተማሪ ቁጥር በመሆኑ በናንተ ምክኒያት ለሚፈጠረው መስተጓጎል ተጠያቂ እንዳትሆኑ ቶሎ ክፈሉ ። 👉በቀን 23እና24 ጋዎን ለመውሰድ ስትመጡ ለወላጆች የመግቢያ ካርድ አብሮ ይሰጣል። 👉በዕለቱ ፕሮግራሙ ያማረና የደመቀ እንዲሆን ሰዓት ይከበር። 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የት/ት አስተዳደር        20/11/2018 ዓ.ም🇪🇹🇪🇹🇪🇹