uk
Feedback
EB-ACADEMY ARADA KG EDUCATION CHANNEL🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!

EB-ACADEMY ARADA KG EDUCATION CHANNEL🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!

Відкрити в Telegram

"Education is one thing no one can take away from you"... Elin Nordegren...

Показати більше
891
Підписники
Немає даних24 години
+47 днів
+5830 днів
Архів дописів
ማሳሰቢያ:-- በምትመጡበት ሰዓት ደረሰኝ የከፈላችሁበትን ይዞ መምጣት ግዴታ ነው ።ከተጠቀሰው ቀን ውጪ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን።

ለኢቢ አካዳሚ ወላጆች/አሳዳጊዎች፣መምህራን፣ተማሪዎችና የአስተዳደር ሰራተኞች እንኳን ለ2019 ዓ.ም በሰላም፣በጤና አደረሳችሁ ።አዲሱ ዓመት የሰላም ፣የጤና፣የፍቅር፣የስኬት ዓመት እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞታችን ነው ። 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ🌻🇪🇹🌻🇪🇹🌻

ለኢቢ አካዳሚ አራዳ አፀደ ህፃናት ተማሪ ወላጆችና አሳዳጊዎች በሙሉ እንኳን ለ2019ዓ.ም አዲስ አመት በሠላም አደረሳችሁ!!! ለ2019ዓ.ም ለተማሪዎች አዘጋጅታችሁ መምጣት ያለባችሁ ከዚህ እንደሚከተለው ተዘርዝረዋል:- ለጀማሪ(ነርሰሪ)ና ኤል ኬጂ(ደረጃ አንድ):- * 4ባለ 50 ቅጠል ደብተር * 1 የስዕል ደብተር * 1 ፓኬት ከለር * 7 እርሳስ * 2 ላፒስ * 2 መቅረጫ * 1 ማጣበቂያ ግሉ ሰኞ መስከረም 4/2019 ዓ.ም ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስበለን:: ለ ፕራይመሪ(ደረጃ 2)   * 5ባለ 50 ቅጠል ደብተር   * 1 የስዕል ደብተር   * 1 ፓኬት ከለር   * 7 እርሳስ   * 2 ላፒስ   * 2 መቅረጫ   * 1 ማጣበቂያ ግሉ ሰኞ መስከረም 4/2019 ዓ.ም ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስበለን::            

🇪🇹 እንኳን ደስ አላችሁ! 🎓🎉 ኢቢ አካዳሚ ከ9ኛ–12ኛ ክፍል በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ት/ቤቱ ባስፈተናቸው ፈተና ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ፣ 63 ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም (University) ለመግባት በቅተዋል። 👏 ለተማሪዎቻችን፣ ለወላጆች/አሳዳጊዎች፣ ለመምህራን እና ለመላው የኢቢ አካዳሚ ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ! 🌟 ይህ ድል የጋራ ጥረታችን ውጤት ነው! 🎓 የወደፊት ስኬታችሁ ይበልጥ ይብራ!

ለወላጆች/አሳዳጊዎች የ2019 ዓ.ም የት/ዘመን የተማሪዎች መማሪያ መፅሐፍ ከኬጂ-8ኛ ክፍል ለመግዛት የምትፈልጉ ወላጆች/አሳዳጊዎች ነገ ሐሙስ 14/12/2018 ዓ.ም የመፅሐፍ ግዥው የመጨረሻ ቀን ስለሆነ መፅሐፍ ያልገዛቹ ወላጆች ከነገ በኋላ የመፅሐፍ ሽያጭ ስለሚቆም በተጠቀሰው ቀን የመፅሐፍ ግዥ እንድትፈፅሙ በጥብቅ እናሳስባለን ማሳሰቢያ:-   የመፅሀፋ ሽያጭ የሚካሄደው የተመሪዎች ምዝገባ በተካሄደበት ከ1ኛ-8ኛ ግቢ መሆኑን አውቃቹ የመፅሐፍ ግዥውን በተያዘለት ጊዜ ገደብ እንድትፈፅሙ እናሳስባለን ።   🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ            13/12/2018 ዓ.ም🇪🇹

ለወላጆች/አሳዳጊዎች የ2019 ዓ.ም የት/ዘመን የተማሪዎች መማሪያ መፅሐፍ ከ1ኛ-8ኛ ክፍል ለመግዛት የምትፈልጉ ወላጆች/አሳዳጊዎች የመፀሐፍቱ ዋጋ በየክፍል ደረጃ ከታች በተጠቀሰው መሠረት ክፍያው ነገ ረብዕ  ከነሀሴ 06/12/2018 ዓ.ም -08/12/2018 ዓ.ም  በአካል በመምጣት መክፈል የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን። ማሳሰቢያ:-   የመፅሀፋ ሽያጭ የሚካሄደው የተመሪዎች ምዝገባ በተካሄደበት ከ1ኛ-8ኛ ግቢ መሆኑን አውቃቹ የመፅሐፍ ግዥውን በተያዘለት ጊዜ ገደብ እንድትፈፅሙ እናሳስባለን ።   🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ            05/12/2018 ዓ.ም🇪🇹