EB-ACADEMY ARADA KG EDUCATION CHANNEL🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!
Kanalga Telegram’da o‘tish
"Education is one thing no one can take away from you"... Elin Nordegren...
Ko'proq ko'rsatish891
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+47 kun
+5830 kun
Postlar arxiv
ማሳሰቢያ:--
በምትመጡበት ሰዓት ደረሰኝ የከፈላችሁበትን ይዞ መምጣት ግዴታ ነው ።ከተጠቀሰው ቀን ውጪ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን።
ለኢቢ አካዳሚ ወላጆች/አሳዳጊዎች፣መምህራን፣ተማሪዎችና የአስተዳደር ሰራተኞች እንኳን ለ2019 ዓ.ም በሰላም፣በጤና አደረሳችሁ ።አዲሱ ዓመት የሰላም ፣የጤና፣የፍቅር፣የስኬት ዓመት እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞታችን ነው ።
🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ🌻🇪🇹🌻🇪🇹🌻
ለኢቢ አካዳሚ አራዳ አፀደ ህፃናት ተማሪ ወላጆችና አሳዳጊዎች በሙሉ እንኳን ለ2019ዓ.ም አዲስ አመት በሠላም አደረሳችሁ!!!
ለ2019ዓ.ም ለተማሪዎች አዘጋጅታችሁ መምጣት ያለባችሁ ከዚህ እንደሚከተለው ተዘርዝረዋል:-
ለጀማሪ(ነርሰሪ)ና ኤል ኬጂ(ደረጃ አንድ):-
* 4ባለ 50 ቅጠል ደብተር
* 1 የስዕል ደብተር
* 1 ፓኬት ከለር
* 7 እርሳስ
* 2 ላፒስ
* 2 መቅረጫ
* 1 ማጣበቂያ ግሉ
ሰኞ መስከረም 4/2019 ዓ.ም ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስበለን::
ለ ፕራይመሪ(ደረጃ 2)
* 5ባለ 50 ቅጠል ደብተር
* 1 የስዕል ደብተር
* 1 ፓኬት ከለር
* 7 እርሳስ
* 2 ላፒስ
* 2 መቅረጫ
* 1 ማጣበቂያ ግሉ
ሰኞ መስከረም 4/2019 ዓ.ም ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስበለን::
🇪🇹 እንኳን ደስ አላችሁ! 🎓🎉
ኢቢ አካዳሚ ከ9ኛ–12ኛ ክፍል
በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ት/ቤቱ ባስፈተናቸው ፈተና ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ፣ 63 ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም (University) ለመግባት በቅተዋል።
👏 ለተማሪዎቻችን፣ ለወላጆች/አሳዳጊዎች፣ ለመምህራን እና ለመላው የኢቢ አካዳሚ ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ!
🌟 ይህ ድል የጋራ ጥረታችን ውጤት ነው!
🎓 የወደፊት ስኬታችሁ ይበልጥ ይብራ!
ለወላጆች/አሳዳጊዎች የ2019 ዓ.ም የት/ዘመን የተማሪዎች መማሪያ መፅሐፍ ከኬጂ-8ኛ ክፍል ለመግዛት የምትፈልጉ ወላጆች/አሳዳጊዎች ነገ ሐሙስ 14/12/2018 ዓ.ም የመፅሐፍ ግዥው የመጨረሻ ቀን ስለሆነ መፅሐፍ ያልገዛቹ ወላጆች ከነገ በኋላ የመፅሐፍ ሽያጭ ስለሚቆም በተጠቀሰው ቀን የመፅሐፍ ግዥ እንድትፈፅሙ በጥብቅ እናሳስባለን
ማሳሰቢያ:-
የመፅሀፋ ሽያጭ የሚካሄደው የተመሪዎች ምዝገባ በተካሄደበት ከ1ኛ-8ኛ ግቢ መሆኑን አውቃቹ የመፅሐፍ ግዥውን በተያዘለት ጊዜ ገደብ እንድትፈፅሙ እናሳስባለን ።
🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ
13/12/2018 ዓ.ም🇪🇹
ለወላጆች/አሳዳጊዎች የ2019 ዓ.ም የት/ዘመን የተማሪዎች መማሪያ መፅሐፍ ከ1ኛ-8ኛ ክፍል ለመግዛት የምትፈልጉ ወላጆች/አሳዳጊዎች የመፀሐፍቱ ዋጋ በየክፍል ደረጃ ከታች በተጠቀሰው መሠረት ክፍያው ነገ ረብዕ ከነሀሴ 06/12/2018 ዓ.ም -08/12/2018 ዓ.ም በአካል በመምጣት መክፈል የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን።
ማሳሰቢያ:-
የመፅሀፋ ሽያጭ የሚካሄደው የተመሪዎች ምዝገባ በተካሄደበት ከ1ኛ-8ኛ ግቢ መሆኑን አውቃቹ የመፅሐፍ ግዥውን በተያዘለት ጊዜ ገደብ እንድትፈፅሙ እናሳስባለን ።
🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ
05/12/2018 ዓ.ም🇪🇹
