EB-ACADEMY GU. KG & ARADA KG EDUCATION CHANNEL🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!
رفتن به کانال در Telegram
"Education is one thing no one can take away from you"... Elin Nordegren...
نمایش بیشتر852
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-57 روز
-1630 روز
آرشیو پست ها
በኢቢ አካዳሚ አራዳ ኬጂ ከነርሰሪ-ፕራይመሪ በ20/09/2018 ዓ.ም ተማሪዎች ት/ታዊ ጉብኝት በአንድነት ፓርክ በምስል🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለኢቢ አካዳሚ ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ።
✅ሰኞ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም ብሔራዊ ምርጫ ስለሆነ ት/ት የለም!!
✅ከማክሰኞ-ረዕቡ(ግንቦት 25 እና 26) የፈተና የቅድመ ዝግጅት ስራ ስለሚሰራ ት/ት አይኖርም!
✅ሐሙስ ግንቦት 27/09/2018 ዓ.ም መደበኛ ትምህርት የሚኖር ሲሆን ተማሪዎች እንደተለመደው ዩኒፎርም ፣የትምህርት መርጃ መሳሪያ ፣ምግባችሁና የመጠጥ ውኃ ይዛቹ የትምህርት ገበታቹ ላይ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ👉
የትምህርት ቤት ውዝፍ ወርሃዊ ክፍያ ያለባቹ ተማሪዎች ከወዲሁ ክፍያችሁን ወደ ብርሃን ባንክ በመሄድ እድታጠናቅቁ እናሳስባለን ።
🇪🇹የኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ
21/09/2018 ዓ.ም🇪🇹
ለኢቢ አካዳሚ ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ እንደሚታወቀው ሰኞ በ24/09/2018 ዓ.ም ሀገራዊ ምርጫ የሚካሄድበት ቀን ስለሆነ በዚህ መሰረት ት/ቤት ከሰኞ-ረቡዕ ለተማሪዎች ዝግ እንደሆነ እያሳወቅን ሀሙስ በ27/09/2018 ዓ.ም መደበኛ ትምህርት የሚኖር ሲሆን ተማሪዎች እንደተለመደው ዩኒፎርም ፣የትምህርት መርጃ መሳሪያ ፣ምግባችሁና የመጠጥ ውኃ ይዛቹ የትምህርት ገበታቹ ላይ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ👉
የትምህርት ቤት ውዝፍ ወርሃዊ ክፍያ ያለባቹ ተማሪዎች ከወዲሁ ክፍያችሁን ወደ ብርሃን ባንክ በመሄድ እድታጠናቅቁ እናሳስባለን ።
🇪🇹የኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ
21/09/2018 ዓ.ም🇪🇹
በኢቢ አካዳሚ ጉለሌ ቅርንጫፍ ወላጆች/አሳዳጊ እንኳን ለፀሎተ ሐሙስ፣ ለጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በዓልና ለፋሲካ በዓል አደረሳችሁ።ነገ ሐሙስ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የሚቆዩት እስከ 6:30 ለግማሽ ቀን ሲሆን አርብ፣ቅዳሜ እንዲሁም ሰኞ ትምህርት የሌላቸው መሆኑን እያሳሰብን ማክሰኞ በሙሉ ቀን መደበኛ ትምህርት መኖሩንእናሳውቃለን።
🇪🇹የኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ
30/07/2018 ዓ.ም🇪🇹
✨ Eid Mubarak from time! ✨
May this blessed occasion of Eid Al-Fitr fill your hearts with joy, your homes with happiness, and your lives with peace and prosperity.
Celebrate love, togetherness, and new beginnings with your family and friends. 🌙💫🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🇪🇹Eb academy management committee🇪🇹
ለወላጅ ማህበረሰብ የቀረበ የክብር ጥሪ
የተከበራችሁ የተማሪዎች ወላጆች
በዛሬው እለት ልዩ ጥሪ አቅርበንላችኋል
የቴሌግራም ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ፦
ቴሌግራም ቻናል ሊንክ፦👉
https://t.me/Mekedonia7979
የመቄዶንያ ቀጥታ ስርጭት (Live)፦ ዛሬ 10፡00 ሰዓት ጀምሮ በመቄዶንያ ዩቲዩብ ቻናል ላይ የሚካሄደውን ልዩ ዝግጅት Subscribe በማድረግ በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉን በአክብሮት እንጋብዛችኋለን።
የዩቲዩብ ሊንክ፦👉 [ http://youtube.com/@mekedonia ]
"ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው!"
🇪🇹Happy Women's Day! Wishing You happiness, success, & strength always...🇪🇹
🇪🇹 EB academy management committee
March 8🇪🇹
🇪🇹ለኢቢ አካዳሚ ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ እንኳን ለ130ኛ የአድዋ ድል መታሰቢያ በሰላም አደረሳቹ እያልን ነገ ቀን 23-06-2018 ዓ.ም ት/ቤት ዝግ መሆኑን እያሳወቅን ማክሰኞ መደበኛ ትምህርት እንደሚኖር እናሳስባለን።🇪🇹
🇪🇹ኢቢ አካዳሚ ጉለሌ ቅርንጫፍ
22-06-2018 ዓ.ም🇪🇹
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
