🌹ዳእዋ ሰለፊያ ኢስላማዊ የሴቶች ጀመዓ🌹
Open in Telegram
🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ Channel ኢስላማዊ ሴቶችን በተመለከተ የሚቀርብበት ሲሆን በተጨማሪም፦ ☞ፈትዋዎች ☞ዳዕዋዎች ☞ግጥሞች ☞የፅሁፍ ትምህርቶች ☞ታሪኮች ☞ጥያቄና መልሶች
Show more8 214
Subscribers
No data24 hours
+257 days
+17330 days
Posts Archive
«ኢማን ልብ ውስጥ ሲሰርፅና ሲፀና መላው ሰውነት ለመልካም ስራ ይነሳሳል ምላስም መልካምን ይናገራል»
«ኢብኑ ረጀብ»መልካም ለይል ይሁንላችሁ https://t.me/Ye_setoch_Jemea
የኒቃቢስትና ሴቶችና
የሙተበሪጃት ሴቶች
ምሳሌው ልክ እንደዚህ ብርቱካን ነው
ወንድሞች የትኛዋን ነው ለትዳር የምትመርጡት
መልሱን 👉👇👇
👉💯
👉🔥
https://t.me/Ye_setoch_Jemea•
ስሜትሺን ሊረዳ የሚችለዉ ሁለት አይነት ሰዉ ብቻ ነዉ። ልክ እንደራሱ የሚወድሽና አንች ባለፍሺበት ችግር ዉስጥ ያለፈ።!
https://t.me/Ye_setoch_Jemea«አንድ ቀን ልብሽን የሰበረውንና ያስለቀሰሽን ነገር ወደ ኋላ መለስ ብለሽ ታየዋለሽ፤ያንን ባለማግኘትሽም አላህን ታመሰግናለሽ።በፊትሽ ተዘግተው የነበሩ አንዳንድ በሮች የእንች ካልሆነ የጥፋት መንገድ ይጠብቁሽ እንደነበር ትረጃለሽ።»
አልሀምዱሊላህ ያረብ
እኛ የተመኘነውን ወስደህ
አንተ የመረጥክልንን በር ከፈትክልን
https://t.me/Ye_setoch_JemeaRepost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
⭕️👉 ጿግሜና እንቁጣጣሽ⭕️
👉قال تعالى 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
📱👈إِنَّ عِدَّةَ الشُّهُورِ عِندَ اللَّهِ اثْنَا عَشَرَ شَهْرًا فِي كِتَابِ اللَّهِ يَوْمَ خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ مِنْهَا أَرْبَعَةٌ حُرُمٌ ۚ ذَٰلِكَ الدِّينُ الْقَيِّمُ ۚ فَلَا تَظْلِمُوا فِيهِنَّ أَنفُسَكُمْ ۚ وَقَاتِلُوا الْمُشْرِكِينَ كَافَّةً كَمَا يُقَاتِلُونَكُمْ كَافَّةً ۚ وَاعْلَمُوا أَنَّ اللَّهَ مَعَ الْمُتَّقِينَ (36) سورة التوبة
⭕️የጿግሜና የእንቁጣጣሽ አደጋወች የተብራሩበት አስፈላጊ ደእዋ
⭕️ በኦላይን
🔺👉 በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው #ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብድላህ አል- ሀበሽይ الله ይጠብቀዉ
🎙ረዝመቱ 🕰 24:57🕰
🎤 በኦላይን ከጃሚአተ ራጂሒ ሪያድ ስዑዲ
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:
♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው
"ጦሳማዶ አቡ ኒብራስ እና ናሙስ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🎙ድምፁን ለማግኘት👇
🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
«አንድ ወንድ ብቻ ሚለብስሽ ዘውድ ሁኚ ስትባል እምቢ ብላ ብዙ ወንዶች የሚለብሷት👉👞🥾ጫማ ሆና ቀረች!»
https://t.me/Ye_setoch_JemeaRepost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
ሳምታዊ የዳዕዋ ፕሮግራም
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ኡስታዝ አቡ ሀፍስ አህመድ ጎሮ ገብቷል
~አንድት ሴት አለች ከሁሉም ሰው እርቃ ድቅድቅ ባለው ጨለማ ለብቻዋ ሁና ጌታዬ ያ__ አሏህ የምትል..ኢላሂ... ዱዓዋን ተቀበላት..
https://t.me/Ye_setoch_Jemea🌹
የጁምአ ስጦታዬ
🌹﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى
ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ﴾
🌹قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
🌸የጁምአ ሱናዎች🌸
1⃣🌺ገላን መታጠብ
2⃣🌺 ሽቶ መቀባት
3⃣🌺ሲዋክ መጠቀም
4⃣🌺 ጥሩ ልብስ መልበስ
5⃣🌺 ሱረቱል ካህፍን መቅራት
6⃣🌺 ለጁመዓ ሶላት መሄድ
7⃣ በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት
🌹اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ
ﷺ. . . .ﷺ
ﷺ ﷺ. . . .ﷺ ﷺ
ﷺ . . . .ﷺ ﷺ. . . .ﷺ ﷺ ﷺ
https://t.me/Ye_setoch_Jemea
https://t.me/quranbchaquranbchaለዚህ የቁርአን አያ ምን አዘጋጅተን ይሆን
كُلُّ نفٔسٍ ذَآءِٕقَةُ ٱلٔمَؤتِ
ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት
https://t.me/Ye_setoch_Jemea👂የዓዚሮቹን ሙስሊም ወንድም የሚለውን ስሙ
የቦረናው ሸህየ መሀን የነበረች ሴትን ልጅ ሰጥተዋል ልጇ ሲሞትባትም ከሞት አስነስተዋል እያለ ነው ይህ የቀብር አምሎኮ ሰባኪ
👌ጥምሩ የኢርጃእ በሽታ ተጠቂችውና የዳውድ ኢብኑ ጂርጂስ ጎበዝ ተማሪወች ቡድን ይህን ሰወየና አምሳየወቹ ሙሽሪክ እንዳይባሉባቸው ጥብቅና ለመቆም ሲሉ ነው ሰለፍዮች ላይ ተክፊሪ ብለው ዘመቻ የከፈቱት
👌ዓቂዳ ተምሪያለሁ ተውሂድ ገብቶኛል መንሀጄ ሰለፍይ ነው የምትል እስኪ ከአቅል ሁንና ፍረድ እውነት እነዚህን ማክፈር ተክፊሪ ያስብላልን?
የእነዚህን ሰወች አምሳያስ በማክፈሩ ተክፊይ የተባለ አለን? ከሚታወቁ ዐሊሞች ቀብር አምላኪን ያከፈረ ተክፊሪ ነው ያለ አንድ አለን? መልሱን ለአንተው …
👉 t.me/Al_menjeniq_R
➢"🌸
ሴት ልጅሽ እንዴት እንደምትሰግድ እንጂ እንዴት እንደምትደንስ
አታስተምሪያት እንዴት ቁርዓን እንድሚቀራ እንጂ እንዴት እንደምትዝፍን አታስተምሪያት፤
➢"በሜካፕ ሳይሆን በሂጃብ አስውቢያት፤ ሴት ዘፋኝ ወይም ተዋናይ ሳይሆን የሙዕሚን እናትን አርዓያ እንዲታደርግ አስተሚርያት የቂያማ ዕለት በእያንዳንዱ ባስተማርሻት ነገር ተጠያቂ መሆንሽን አትዘንጊ!!
https://t.me/Ye_setoch_Jemea
https://t.me/Ye_setoch_Jemea