cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

⭕️👉ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም‼

ዳዕዋ ሰለፊያ ሳፊ ነቅያ በዚህ ቻናል ከሚተላለፉት ነገራቶች ውስጥ የጁማአ ሁጥባ ሙሀደራ ደርስ ፈዋኢድ እንዲሁም የተለያዩ የአህለል ሱና መሻኢኮችና ኡስታዞች ነሲሃ ፈትዋዎች ይለቀቅበታል

Show more
Advertising posts
1 947
Subscribers
+124 hours
-37 days
+1730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
👉ይህ ሰው መስጅዱ ከተሰራልኝ ብሎ ይሆን እንዴ በጣሙን ይለፈልፋልሳ በሰላም ነው❗️ 👉ጀማል ያሲን እንደሆን አደገኛ ሰው ነው ምንጣፍ እሰክትሆንለት ይጠብቅሃል የሱ ሙሪድ መሆንህን ካረጋገጠ በዃላ ነው የተወሰነች ቁራጭ ሚወረውርልህ እስከዛ ጉሮሮህን ሰንጥቅ‼️ 📮የፈለክ እንደ ቁራ ብትጮህ ማን ይሰማሃል እነጀማልን የፈለገ ብትክቡዋቸው ሚስጥራቸው ጠራራ ፀሃይ ላይ ተንቃቅቷል❗️ ⭕️አሁን የሚታየው ሃንጀማ ከሆነ የታረደች ፈቅ በለው ወሊላሂል ሃምድ ወልሚና❗️ ✍አቡ አብድረብ አብድልማሊክ https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
✍    ወፈር ያለ ልብስ ለብርድ እስከመረጥክ ድረስ           ክብደቱን መቻል አለብህ!! 👉አባባ ሲቆጡ ሚሆኑትን አያውቁምና ንቀህ ተዋቸው 👉ሸክም እንዳይሆኑብን እንጠንቀቃቸው 👉⭕️ወጥር ጀግናዬ 👉የምን ወደዃላ ወደ ፊት ነው እንጂ 👉አባባ አይዞት የርጅና ካቦርቱ ሽክም እንዳይሆኑኘንቦት አደራ ደራ 👉ቻል አርጉትና ጫማውንም ጨምሩብት ልከንሎታል ካለይ ውሰዱ አደራ ክክክ 👉ዝምታ ነው መልሴ
Show all...
🎙ጥፍጥ ያለች ቲላዋ🌹 📮ሱርቱል (#አል_ናዚአ) ባማረ ድምጸ ⭕️ጣፋጭ ቲላዋ አላህ የባረከው ድምፅ 💢አላህ አሳምሮለታል ድምፁ‼️ 🌹ይደመጥ ይደመጥ ይደመጥ❗️ https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
Show all...
سورة_النازعات_بالأخونا_ابو_يسرا_مراد.wav27.80 MB
00:52
Video unavailableShow in Telegram
⭕️👉አደራቹ ወንድም እህቶች ሙርጂእ እንዳትሆኑ‼️‼️‼️‼️ 👉❌ሙርጂአዎች ማለት በዲን የሚጫወቱ አደገኛ ፊርቃዎች ናቸው ተጠንቀቃቸው‼️‼️‼️ 📮የተውሂድ ጠላት ናቸውና ‼️ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
Show all...
1.34 MB
Photo unavailableShow in Telegram
👆👆👆👆👆👆👉ሙሀመድ ሰኢድ ለነጀማል ያሲን ስሞታውን እያቀረበ ነው‼️ 👉❌ጀማል ያሲን ሆይ አስጠጋኝ እባክህን እያለው ነው አብሽር ያስጠጋሃል እንኳን አንተን ሱፍዩም ቢማፀነው ይቀበላል ‼️ 📮ምክንያቱን ጀማል ያሲን ሙለቢስነቱ ለአለም ገሃድ ወታል በመረጃ አናት አናቱ ተጠብሷል ገና የተሰባሰባቹ ብትሰበሰቡ ወይ ወይ ተቃጠልኩ እስክትሉ በመረጃ ትጠበሳላቹ ወደፊት ነው እንጂ የለም ወደዃላ‼️
Show all...
👍 5
00:40
Video unavailableShow in Telegram
✍    በሕይወትህ የሚገጥሙህ ሰዎች……… ወይም ፀጋዎች ናቸው አሊያም ትምህርት ናቸው;   ፀጋዎቹ ያዛቸው ትምህርቶቹ ተማርባቸው!! የሰው ልጅ እንደ እርሳስ ቀለም ነው; የተሻለ ይፅፍ ዘንዳ ተሰባብሮ መቀረፅ አለበት!! https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
Show all...
12.20 MB
👍 1
የግጥሜ የግጥሜ ወንድማችሁ  አቡ  ሷሊሀ አብዱል  ከሪም https://t.me/Tuaifetul_mensura
Show all...
Voice 123170_sd.m4a1.88 MB
بسم الله الرحمن الرحيم    الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على رسول الله صلى الله عليه وعلى آله وسلم أما بعد ✅የግጥሜ    እርስ✅ ሰለፊይ  ወንድሜ ⛔️ሰለፊይ ወንድሜ   የኢስላም አለኝታ ምንም ተስፍ  ሳቆርጥ  በፅናትህ በርታ ⛔️አስታውሰው ያን ጌዜ የሀዘኑን አመት ትዝ   ይልሀል   አይደል ነብዩ  የሆኑት ⛔️ሁሉንም   በሶብር  ዋጥ አርገው ያለፋት ስቃይ    ቢበዛብህ   ችግር   ቢበረታ ⛔️ድልን     ታገኛለህ   የማታ     የማታ በስቃይ    ላይ    ሀዘን   ቢበዛ መከራ ⛔️አዛኙ   ጌታችን    ይሁን    ካንተ  ጋራ አትዘን    ወንድሜ     በአላህ  አደራ ⛔️ወንድሜ   በርታልኝ    በመንሀጅህ  ፁና አጥብቀህም       ያዘው     የነብዩን  ሱና ⛔️ልንገርህ   ወንድሜ   ለጓማ  ቲርትራ ወይን አንባ  ያለኸው ልንገርህ  ወንድሜ  ከላላ ገነቴ  ወግዲ ያለኸው ⛔️ልንገርህ  ወንድሜ ደሴና ኮንባልቻ  ለሚ ላይ ያለኸው ⛔️ልንገርህ  ወንድሜ  አርጎባ  አና ሀርቡ ጃማ  ላይ ያለኸው 🛑ለምን  ብለህ ጠይቅ  መታለልህ  ይብቃ ሸህህን በማመን  አትሁን  ጠበቃ አጣርተህ  ነው  መጎዝ   እባክህን  ንቃ ⛔️ልንገረህ  ወንድሜ አትጓዝ  በከንቱ  መሰአላን  አጥና  ሁሌም  በሰዓቱ በመረጃ  ይሁን   ትግልና   ልፋቱ ⛔️ፀንተህ  አንድትቆም አንድትሆን  ብርቱ በመርጃ  ተጓዝ   በሀቅ  በእውነቱ። በጣም ደስ ብሉናል ከምንውዳቸው  ጋር በአንድ ላይ ውለናል ⛔️ከጀግኖቹ ጋራ   ከተውሂድ  አንበሶች ለሰው የማይኖሩ   ከድን  ተማሪዎች ⛔️ለዲን  ተቆርቋሪ   አንቁ መምህሮች  አዎ ጀግኖች  ናቸው ሀቅም  ተናጋሪ  አውነት ለመናገር   ያላዳሉ   ፈሪ   🔥🔥ይላል ታንሽ ወንድማችሁ  አቡ  ሷሊሀ አብዱል  ከሪም🔥🔥🔥🔥 https://t.me/Tuaifetul_mensura
Show all...
አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ደሴ

👍 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.