🌹ዳእዋ ሰለፊያ ኢስላማዊ የሴቶች ጀመዓ🌹
رفتن به کانال در Telegram
🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ Channel ኢስላማዊ ሴቶችን በተመለከተ የሚቀርብበት ሲሆን በተጨማሪም፦ ☞ፈትዋዎች ☞ዳዕዋዎች ☞ግጥሞች ☞የፅሁፍ ትምህርቶች ☞ታሪኮች ☞ጥያቄና መልሶች
نمایش بیشتر8 028
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+67 روز
-6530 روز
آرشیو پست ها
👑
ብስራት ለእህቶች👑
👑የአሏህ መልእክተኛ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ
💎ሴት ልጅ💎
🛍አምስት ወቅት ሰላቷን በትክክል ከሰገደች
💎የረመዷን ፆም ከፆመች
🛍ብልቷን ከዝሙት ከጠበቀች
💎ባሏን በመልካም ከታዘዘች
🛍ከ8 የጀነት በሮች በፈለግሺው መርጠሽ ግቢ ትባላለች።
https://t.me/Ye_setoch_Jemea
🛍ወደ ቁርአን ቻናላችን ጆይን ይበሉ ልበዎን በጌታዎ ቃል ያርጥቡ
👇👇👇👇👇
https://t.me/quranbchaquranbchaየዓሹራ ፆም ነገ ዕሮብ (ሙሀረም 9) እና ሀሙስ (ሙሀረም 10) ነው።
የዓሹራ ቀን መጾም ያለፈውን ዓመት (የአንድ ዓመት) ወንጀል ያስምራል።
የአላህ መልዕክተኛ እንዳሉት፦
«صِيَامُ يَوْمِ عَاشُورَاءَ أَحْتَسِبُ عَلَى اللَّهِ أَنْ يُكَفِّرَ السَّنَةَ الَّتِي قَبْلَهُ»
«የዓሹራ ቀን ጾም ያለፈውን ዓመት ወንጀል እንዲያስምርልኝ አላህ ዘንድ እከጅላለሁ (ታሳቢ አደርጋለሁ)።»
ለካ የከለከለኝ ለዚህ ነበር ብላችሁ ጌታችሁን አላህ የምታመሰግኑበት ደስታ አላህ ይወፍቃችሁ
ጉሉ አሚንን
https://t.me/Ye_setoch_Jemeaكَيْفَ أَخَافُ الْفَقْرَ وَأَنَا أَمَةُ الْغَنِيِّ؟؟؟
ሪዝቄ ከአንተ ከሀያሉ ጌታ
እንዴት እፈራለሁ የኑሮን ውዴታ?
እንኳን በዚህ አለም በሰፊዋ ምድር፣
ተንከባክበኸኛል በማህፀን ሳድር።
ኢላሂ!
ጉዳየን በሙሉ ላንተው ሰጥቻለሁ፣
አታሳፍረኝም ይህንን አውቃለሁ፣
ውሳኔህን ሁሉ ተቀብየዋለሁ።
https://t.me/Ye_setoch_JemeaRepost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
ተናፋቂው ሸይኻችን ከተለያዩ ቦታወች የሽርክ መናሀሪያ ወደነበረችው ደገር ተጉዘው በተውሂድ በሱና የተሰበሰቡ ወንድሞቹን እንድሁም ደረሶቹን እየመከረ ነው
ኡኽታዬ
ሒጃብ ውበትሽን የምታሳይበት ሳይሆን መልክሽንና ጌጥሽን የምትደብቂበት ውዱ ልብስሽ ነው። ለዚያም ነው አላህ በመሸ፞ፈን ያዘዘን።
https://t.me/Ye_setoch_Jemeaኢብኑ ተይምያ ((728 ሂ)
“ሴት ልጅ ምላሷ ከረዘመ
ከባሏ ጋር ያላት ቆይታ ያጥራል።”
[መጅሙዑል ፈታዋ (23/360)]
https://t.me/Ye_setoch_Jemeaእድለኝነት ማለት ወደ አላህ የሚወስደውን
መንገድ ማወቅና መያዝ ነው።
https://t.me/Ye_setoch_Jemeaክብር የሚሰጥሽን ፍለጋ አትሂጂ።
ክብርሽ አላህ ሲፈጥርሽ ጀምሮ የነበረ ነው።
«አንች ማን ነሽ?» ብለው ከጠየቁሽ።
ተረጋግተሽና በአላህ ላይ ተማምነሽ፦
«እኔ አላህ የፈጠረኝ ሴት ልጅ ነኝ።
የእስልምና ብርሃንን አድሎኛል።
ሙስሊማህ ሲልም ሰይሞኛል» በያቸው።
https://t.me/Ye_setoch_Jemeaሚስቱ ሳታውቅ ያገባ ወንድ
ቅጣቱ ምንድን ነው!???
መልሱን
በሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን ሀፊዘሁሏህ
https://t.me/Ye_setoch_JemeaRepost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👉 አ ን ብ ቡ ኝ ሼርም አድርጉኝ 👈
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👌 በሪያድ አካባቢ ያላችሁ ወንድሞች እህታችን ላይ እንስገድባት ። እህቶች ደግሞ ማልቀስ ያለመገጣጠም እንባ ማፍሰስ ክልክል ባይሆንም ነገር ግን ዱዓ ይበልጣታል ዱዓ አድርጉላት ።
-----
👌እንመከር ቶሎ ቶሎ ተውባ ያስፈልገናል : ልዕለ ኃያሉ ጌታችን በወሰነው ጊዜ በወሰነው ቦታ በወሰነው ነገር እንሞታለን እንጅ ሞት መች እንደሚመጣ የት እንደሚጣ በምን እንደሚመጣ አናውቅም ...። ስለዚህ ሁልጊዜ በተጠንቀቅ መጠበቅ ነው ...!
"" وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ مَاذَا تَكْسِبُ غَدًا وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ بِأَيِّ أَرْضٍ تَمُوتُ إِنَّ اللَّهَ عَلِيمٌ خَبِيرٌ "" لقمان 34
👌አጀል አድፍጧል እኛ በረጅሙ እናቅዳለን ...
------
👌 اللهم اغفرلها وارحمها وعافها واعف عنها وأكرم نزولها ووسع مدخلها واغسلها بالماء والثلج والبرد ونقها من الذنوب والخطايا كما ينقى الثوب الأبيض من الدنس اللهم أبدلها داراً خيراً من دارها وأهلاً خيراً من أهلها واجعل الجنة دارها ومستقرها ، واسكنها الفردوس الأعلى من الجنه ، وجبر الله قلوب أحبابها من الأخوات والأهالي .
👌ለደዕዋና ለዱዓቶች አሳቢ እህት ነበረች ዱዓ አድርጉላት...!
👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/15835
👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/15835
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
