ብሩህ ተስፋ ቅ/አንደኛ ደረጃ እና አ/ደ/ት/ቤት (1973 ዓ.ም) @biruhTes
Open in Telegram
የተከበራችሁ የት/ቤታችን ተማሪዎች በዚህ የቴሌግራም ቻናል ሞዴል ፈተናዎችን እና የመለማመጃ ጥያቄዎችን (Work sheet) ታገኛላችሁ፡፡
Show more607
Subscribers
-324 hours
-77 days
-230 days
Posts Archive
Repost from Yeka Education
✍️💻የኮምፒውተር ኪቦርዳችን ላይ ከላይ የሚገኙትን (F1-F12) በተኖች ጥቅማቸውን ያውቃሉ?
➢እነዚህን የኪይቦርድ በተኖች ከዚህ በፊት ድምፅ ለመጨመር እንዲሁም የብርሃን መጠን ለማስተካከል ተጥቀምውባቸው ይሆናል፡፡ ጥቅማቸው ከዚህ ከፍ ያለ ነው ሁሉም ኮምፒውተር በሚያስብል ሁኔታ እነዚህን በተኖች ይዞ ይዘዋል፡፡ እና ምንም ማስተካከል ሳያስፈልግ መጠቀም እንችላለን። ይሁን እንጂ አንዳንድ ኮምፒውተሮች ላይ እነዚህን በተኖች ለመጠቀም function (FN) የሚለውን በተን በቅድሚያ መንካት ሊኖርብን ይችላል::
⚪️የF1 ጥቅሞች
► Win + F1 = Display help menu
►Ctrl +F1 Show/hide menu options in Excell and Word
►F1 in chrome Open Chrome support
⚪️የF2 ጥቅሞች
► Alt + Ctrl + F2 = opens Document Library in Microsoft Office
► Allows you to edit the selected folder or file name in Windows Explorer
►Rename a file in Windows Explorer
►Edit the active cell in Microsoft Excel
►Ctrl + F2 Shows a print preview in Word
►Alt + Ctrl + F2 Open the document library in Microsoft Office.
⚪️የF3 ጥቅሞች
► Opens search feature in Windows Explorer
► Shift + F3 = change from lowercase to uppercase in Word
► Opens find feature in Firefox and Chrome
⚪️የF4 ጥቅሞች
► Alt + F4 closes window
► Places the cursor in the address bar in Explorer
⚪️የF5 ጥቅሞች
► Starts slide show in Power Point
► Refreshes Internet browser pages
► Opens Find and Replace in Office
► Refresh the browser, also clearing the cache memory.
⚪️የF6 ጥቅሞች
► Goes to the next page in a split screen in Microsoft Word
► Ctrl + F6 = easily switch between Word documents.
►Places the cursor in the browser’s address bar
⚪️የF7 ጥቅሞች
► Alt + F7 does a spelling and grammar check in Microsoft Word
► Shift + F7 open Thesaurus in Microsoft Word
⚪️የF8 ጥቅሞች
► In Excel, enables extend mode for arrow keys
► Select text in Word
► Enables safe mode in Windows
⚪️የF9 ጥቅሞች
► Ctrl + F9 inserts empty fields into Word
► Updates fields in Word
► Send or receive e-mails in Outlook
► Recalculate formulas in Excel
⚪️የF10 ጥቅሞች
► Opens menu bar
► Ctrl + F10 maximizes window in Word
► Shift + F10 does the same thing as a right click
⚪️የF11 ጥቅሞች
► Exits and enter full screen mode in browsers
► Shift + F11 adds a new spreadsheet in Excel
⚪️የF12 ጥቅሞች
► Opens Save As in Word
► Shift + F12 saves Word document
► Ctrl + F12 opens Word document
በዚህ አጋጣሚ ማስተዋል ያለብን ከላይ የዘረዘርናቸው አጠቃላይ ጥቅማቸውን እንጂ እንደምንከፍተው የሶፍትዌር አይነት ጥቅማቸውም ሊለያይ ይችላል። ለምሳሌ ጌም ስንጫወት ወይም pdf document ስንከፍት
Source 👉Big habesha
Our telegram channel
👇👇👇👇👇👇
💙💙💙💙💙💙
https://t.me/dam76
እንዴት አረፈዳችሁ!
14 ዓመት ለሆናቸው ሴት ተማሪዎች የማህጸን በር ካንሰር ክትባት ከዛሬ ጀምሮ መስጠት የተጀመረ ስለሆነ በቅርበት ክትትል እያደረጋችሁ አፈጻጸሙን እንድታሳውቁን በአክብሮት እንጠይቃለን።
Repost from Addis Ababa Education Bureau
የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽህፈት ቤት በክፍለ ከተማው በሚገኙ ትምህርት ቤቶች በቅርቡ የተመደቡ ርዕሳነ መምህራንን እንኳን ድህና መጣችሁ በማለት ወደ ሌላ ቦታ የሄዱትን ደግሞ የሽኝት መርሀ ግብር በማዘጋጀት አመሰገነ።
(ቀን የካቲት 24/2016 ዓ.ም) መርሀ ግብሩ በክፍለ ከተማው በሚገኘው የደጃች ወንድራድ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተካሄደ ሲሆን ክፍለ ከተማው ወደ ሌላ የስራ ዘርፍ ለተመደቡ የትምህርት አመራሮች የምስጋና የምስክር ወረቀትን ጨምሮ የተለያዩ ስጦታዎችን አበርክቷል።
የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ፈይሳ ወዳጆ በመርሀ ግብሩ ባስተላለፉት መልዕክት የትምህርት ሴክተሩ በቅርቡ ባካሄደው ሪፎርም በከተማ ደረጃ የርዕሳነ መምህራን ድልድል መካሄዱን ጠቁመው በክፍለ ከተማ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች በርዕሰ መምህርነት ሲያገለግሉ ቆይተው ወደ ሌላ የስራ መስክ የሄዱ አመራሮች በነበራቸው ቆይታ የተለያዩ ውጤታማ ተግባራትን በማስመዝገባቸው የዛሬው የምስጋና መርሀ ግብር መዘጋጀቱን አስታውቀዋል።
ጽህፈት ቤት ኃላፊው አክለውም አመራሮቹ በቆይታቸው በትምህርት ልማት ስራው ላበረከቱት አስተዋጽኦ በራሳቸውና በክፍለ ከተማ አስተዳደሩ ስም ምስጋና አቅርበው አዲስ የተመደቡ ርዕሳነ መምህራንም የተጣለባቸውን ከፍተኛ ኃላፊነት በአግባቡ በመወጣት የተማሪዎች ውጤትና ስነምግባር እንዲሻሻል በትኩረት መስራት እንደሚጠበቅባቸው አስገንዝበዋል።
Repost from Yeka Education
💪አቦ ሸማኔ 💪
👉 የአለማችን ቁጥር 1 ፈጣኑ እንስሳ አቦ ሸማኔ ነው ። 112 ኪሎሜትር በሰዓት መሮጥ ይችላል።የሚመገበው የጎሽ፣ የ ሚዳቆ፣ የሜዳ አህያ ግልገሎችን ነው
👉አቦ ሸማኔ በህብረት የሚኖር እንስሳ ነው::ቆዳው ሙሉ ቢጫ ሆኖ በላዩ ላይ 2000 ጥቁር ነጠብጣቦች ይኖሩታል እንዲሁም ከ አይኑ እስከ አፉ ድረስ የሚወርድ እንደ እንባ የመሰለ ጥቁር መስመር አለው:;
👉 እናት አቦ ሸማኔ ልጆቿን አደን ታስተምራለች:;አቦሸማኔዎች የሚያድኑት በ ቀን ሲሆን ማታ ማታ ይተኛሉ። በሚተኙበት ሰዓት ትንሽ ኮሽታ ከ እንቅልፋቸው ታነቃቸዋለች ይህ ማለት በ እንቅልፍ ሰዓትም እራሳቸውን በ ንቃት እንደሚጠብቁ ያሳየናል።
ምንጭ👉ከእንስሳት አለም
ቻናላችን ይህ ነው
👇👇👇👇👇👇👇
💜💜💜💜💜💜💜
https://t.me/dam76
እንኳን ከ128ኛው ከብሪ በዓል የዐድዋ ድል በሰላም አደረሳችዉ፡፡
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Baga Ayyaana Injifannoo Adwaa Waggaa 128ffaan isin ga'e!
