ብሩህ ተስፋ ቅ/አንደኛ ደረጃ እና አ/ደ/ት/ቤት (1973 ዓ.ም) @biruhTes
Open in Telegram
የተከበራችሁ የት/ቤታችን ተማሪዎች በዚህ የቴሌግራም ቻናል ሞዴል ፈተናዎችን እና የመለማመጃ ጥያቄዎችን (Work sheet) ታገኛላችሁ፡፡
Show more607
Subscribers
-324 hours
-77 days
-230 days
Posts Archive
Repost from N/a
በቀን 11/0712016ዓ.ም በብሩህ ተስፋ ቅድመ አንደኛ ፤አንደኛ ና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በአሳታፊ የመማር ማስተማር ስነ ዘዴ አተገባበርና በእለታዊ እቅድ ይዘቶች ላይ ተሙማን መሰረት በማድረግ በዚህ መልክ ስልጠና ተሰቷል
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ መ/ራን እና አስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ ነገ 11/7/2016 ዓ.ም በጠዋት በስራ ሰአታችሁ እንድትንገኙ
ት/ቤቱ
✅የ2016ዓ.ም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ምዝገባ የሚያበቃው ነገ ማክሰኞ በ10/07/2016ዓ.ም ነው፡፡
✅ከዚህ ቀን በኋላ ምዝገባ የማይካሄድ መሆኑን አውቃችሁ ት/ቤቶች ምዝገባችሁን እንድታጠናቅቁ በጥብቅ እናሳስባለን
Repost from Yeka Education
✍️የዓለማችን አጭሩ ዶክተር ✍️
👉ዓለም ላይ ምንም የማይቻል ነገር እንደሌለ ማሳያ ነው ይሉታል፡፡ በቁመቱ ማጠር ያጋጠሙት መድሎዎች ዶክተር ከመሆን ህልሙ አሰናክለው አላስቀሩትም፡፡ ፈተናዎችን በጽናት ማለፉ የብርቱ ሰብእና ባለቤት እንዲሆን አስችሎታል፡፡ የህይወት መርሁ በተስፋ መትጋት ነው፡፡
👉በማይድን ህመም የመጠቃቱ የሀኪሞች መርዶ ለወላጆቹ የደረሰው ገና የ4 ዓመት ህጻን እያለ ነበር፡፡በትምህርት ቤት ቆይታው በቁመቱ ማጠር እና በጭንቅላቱ መግዘፍ በርካቶች ቢሳለቁበትም የሚያበረቱ ጥቂት አብሮ አደጎቸን ነበሩት፡፡
👉አንድ ቀን ወላጅ አባቱ በቀን 200 ሩፒ የሚያስገኝ የስራ እድል ቀረበላቸው፡፡ ስራው ልጃቸውን ለአስቂኝ ትዕይንት የቡድናቸው አባል ለማድረግ ከወጠኑ የሰርከስ ቡድን ባልደረቦች የመጣ ነበር፡፡ ወላጅ አባቱ ቆፍጠን ያለ መልስ ሰጡ፤ "ልጄ ተምሮ ሀኪም ይሆናል…"
👉በህንድ ጉጃራት ግዛት ተወልዶ ያደገው የ23 ዓመቱ የዓለማችን አጭሩ ዶክተር ጋነሽ ባርያ የወላጅ አባቱን ውለታ ተናግሮ አይጠግብም፡፡ ልጃቸውን ሰርቀው ለስራ እንዳይወስዱባቸው ሰግተው ስራቸውን ጥለው ከእርሱ ጋር ትምህርት ቤት እስከዋል ደርሰው ነበር፡፡
👉ጋነሽ ባለበት አካላዊ የአቅም ውስንነት ሳይበገር በጥሩ ውጤት እስከ ዩኒቨርሲቲ ደርሶ ህክምና ለማጥናት "ብሃቭናጋር" ወደ ተባለ የመንግስት ኮሌጅ ማመልከቻ አስገባ፡፡ ኮሌጁ ግን ተቀብሎ ሊያስተምረው ፈቃደኛ አልነበረም፡፡
👉ጉዳዩን ወደ ሕንድ የሕክምና ምክር ቤት ወሰደው፡፡ የምክር ቤቱ መልስም "በ91 ሳ.ሜ ቁመት በአስቸኳይ ሁኔታዎች ውስጥ የህክምና ተግባር መፈጸም አይቻልም" የሚል ነበር፡፡ የሀገሪቱን የትምህርት ሚኒስቴር እና ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጠንቶ መፍትሄ ሲያጣ የፍትሕ ተስፋ ባለመቁረጥ ጉዳዩን ወደ ሕንድ ጠቅላይ ፍርድ ቤት አደረሰው፡፡
👉በመጨረሻም እ.አ.አ በ2018 ፍርድ ቤቱ ለጋነሽ በቀዶ ጥገና ትምህርት ክፍል ውስጥ የመመዝገብ መብት ሰጠው፡፡ በብሃቫናጋር በሰር-ቲ ሆስፒታል ውስጥ በተለማማጅ ዶክተርነት እየሰራ የሚገኘው እጩ ዶ/ር ጋነሽ ባሪያ በቅርቡ ትምህርቱን ያጠናቅቃል፡፡
👉"ከሦስት ዓመታት በፊት በጣም ተከፍቼ ነበር፣ አትችልምን ለመቀበል ባለመፍቀዴ ግን እዘህ ደርሻለሁ"ይለል እንደማንኛውም ሰው ጥሩ ኑሮ መኖር እና ወላጆቹ ማኮራት እንደሚፈልግም መናገሩን የኦዲቲ ሴንትራል ዘገባ ያመላክታል፡፡
Via 👉EBC
Repost from Yeka Education
➡️The Earth parts
👉Commonly the Earth is divided into three main parts based on its composition and physical properties:
✍️1. Crust: The outermost layer of the Earth, ranging from about 5 to 70 kilometers in thickness beneath the continents and about 5 to 10 kilometers beneath the ocean floor.
It is composed primarily of solid rock and is divided into continental crust and oceanic crust .
✍️2. Mantle: The layer beneath the crust, extending from about 70 kilometers to approximately 2,900 kilometers deep.
It is primarily composed of semi-solid rock, including silicate minerals, and is subdivided into the upper mantle and the lower mantle.
✍️3. Core: The innermost layer of the Earth, consisting of two parts:
A.Outer Core: A layer of molten iron and nickel surrounding the solid inner core. It extends from approximately 2,900 kilometers to about 5,150 kilometers below the Earth's surface.
B.Inner Core: A solid, dense sphere composed mainly of iron and nickel.
👇👇👇👇👇👇
💜💜💜💜💜💜
💜💜💜💜💜💜
https://t.me/dam76
Mana barumsaa Biruuh Tasfaa sadarkaa 1ffaa duraa sadarkaa1ffaa
Guyyaa 6/7/2016 gaaffii fi deebii akka Mana barumsaati waan gaggeeffameera.
Repost from N/a
በቀን 06/07/2016ዓ.ም ብሩህ ተስፋ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት በሁለቱም ስርዓተ-ትምህርት ትምህርት ከ1ኛ-8ኛ የክፍል ደረጃ ባሉ ተማሪዎች መካከል የእርስ በርስ የመፎካከር መንፈስ በሚያጎለብት መልኩ የጥያቄ ና መልስ ውድድር በዚህ መልክ ተከናውኗል ፡፡
