cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ᗩ+ አካዳሚ

🌟Hard work + Dedication pays off ᗩ+. 👉ለማስታወቂያ @aplusacademyy

Show more
Advertising posts
61 149Subscribers
-5424 hours
-4107 days
-1 80430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ @Bighabesha @Bighabesha
Show all...
👍 26 2👨‍💻 1
#ADS 📌አንድ YouTube channel✅ እናስተዋውቃቹ እዚ channel🎙ላይ ፖላንድ🇵🇱እና የተለያዩ Europe🇪🇺ሀገሮች ያለ Agent በስራ💼እና በትምህርት🎓በራሶ ሙሉ process🪙ጨርሰው መውጣት ያስችሎታል። በተጨማሪም Europe vlog📷& review📼video’ዎች ይዝናናሉ!!! please check out👁this YouTube channel🎞. It has good informationℹ️👇🔗https://www.youtube.com/@GoatAbel/featured
Show all...
👍 3

👍 6
ቀለሜ  ተማሪዎች የአጠናን ልምዳቸው ምን ይመስላል❓ 🎚️ 12 ወሳኝ ነጥቦች 1️⃣ጥናት ከመጀመራቸው በፊት ለምን ዓላማ እንደሚያጠኑ ቀድመው ዓላማ ያስቀምጣሉ። ይህ ማለት ምን ለማወቅ እንደሚያጠኑ ቀድመው ያቅዳሉ። 2️⃣መፅኃፍ ገልጠው ጥናት ከመጀመራቸው በፊት ስለሚያጠኑት ርዕሰ ጉዳይ የራሳቸውን ግምት ያስቀምጣሉ። መፅሀፍ ገልጠው ጥናት ከጀመሩ በኃላ የነበራቸውን ግምት እያጠናከሩ...የተሳሳተው ን እያስተካከሉ ይጓዛሉ። 3️⃣ ሲያጠኑ ያገኙትን አንኳር ነጥብ አጠር አድርገው ማስታወሻቸው ላይ ያሰፍራሉ። 4️⃣አንብበው ለ መረዳት ያስቸገራቸውን ነጥብ /ሀሳብ/ ደጋግመው ያነባሉ.... 5️⃣ጥናት ከ መጀመራቸው በፊት ማጥናት ስለ ፈለጉት ርእሰ ጉዳይ ጥያቄዎች ይፋጥራሉ። መፅኃፍ ገልጠው ጥናት ከጀመሩ በሃላ ለጥያቄዎቻቸው መልስ ይፈልጋሉ እንጂ ሁሉም ነገር በ ማንበብ ጊዜያቼውን አያጠፉም። 6️⃣ሲያነቡ ያገኙትን አዲስ ሀሳብ ወይም መረጃ ከ አሁን በፊት ከሚያወቁት ጋር አብሮ ሊሄድ የሚችል መሆኑን እና አለመሆኑን ይመረምራሉ:: 7️⃣ በአንድ ጊዜ ብዙ ነገር ለ ማጥናት አይሞክሩም፡፡ በ አንድ ጊዜ ብዙ ነገር ለ ማጥናት መሞከር ትርፉ ድካም መሆኑን ተረድተውታል፡፡ 8️⃣ ሁልጊዜም ቢሆን ለትምህርት ጉዳዮች የሚጠቀሙበት የተለየ ጊዜ አላቸው፡፡ 9️⃣ ያሰቡትን ነገር ተግባራዊ ለማድረግ ቁርጠኝነት አላቸው...አያፈገፍጉም፣ አያቅማሙም፡፡ 1️⃣🔠 ሲያጠኑ የሚከብዳቸውን ክፍል ቅድሚያ ሰጥተው ያነባሉ፡፡ 1️⃣1️⃣ ተባብሮ በመስራት ያምናሉ፡፡ ያግዛሉ፣ ይጠይቃሉ፡፡ 1️⃣2️⃣ እራሳቸው ይገመግማሉ፡፡ ደካማ ጎናቸዉ በፍጥነት ያስተካክላሉ፡፡ ━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,  | @Keleme_2013                        @Keleme_2013
Show all...
👍 14 1🤣 1
#ADS 📌አንድ YouTube channel✅ እናስተዋውቃቹ እዚ channel🎙ላይ ፖላንድ🇵🇱እና የተለያዩ Europe🇪🇺ሀገሮች ያለ Agent በስራ💼እና በትምህርት🎓በራሶ ሙሉ process🪙ጨርሰው መውጣት ያስችሎታል። በተጨማሪም Europe vlog📷& review📼video’ዎች ይዝናናሉ!!! please check out👁this YouTube channel🎞. It has good informationℹ️👇🔗https://www.youtube.com/@GoatAbel/featured
Show all...
👍 1

👍 4
ትላንትና የNOTCOIN 💎🌟 ዋጋ ይፋ መደረግ ትልቁን የቴክኖሎጂ ዜናዎች ተቆጣጥሮ ነበር። ኖትኮይን ብዙዎች ድንገት መዘጋቱንም ተከትሎ ከተዘጋም በውሃላ ጠብቁ ማለቱ April the fool የጅሎች ቀን ተብሎ ነበር። ኖትኮይን በመጨረሻም ትላንትና ዋጋው ይፋ የተደረገ ሲሆን ከስምንት ቀናት በኋሃላ ማለትም April 20 እንደልብ መሸጥ መለወጥ ይቻላል። ኖትኮይን አሁን ማንም መጨመር መቀነስ አይችልም ያ ጊዜ ያለፈ ሲሆን አሁን ያለንን ዋጋ ለማወቅም መጀመሪያ የሰራነውን ማለትም 20ም 30ም 7ም 9ም ሚሊዮን ላይ 3 ዜሮ የምንቀንስ ሲሆን ምን ማለት ነው? በመጀመሪያ ኖትኮይን ታስቦ የነበረው ሰዎች በትክክል በጣታቸው ብቻ የነኩትን ዋጋ ለመያዝ ነበር ሆኖም ትላንት ይፋ ሲደረግ ከዚ በፊት በጓደኛ ግብዣ ፣ በearn እንዲሁም በtap tap ያመጣነውን ሁሉ እንዲመዘግብ አድርጓል። ይህም ሳንቲማቹ ስክሪን ላይ ያሳይ የነበረውን ነው ማለት ነው። አንድ ሰው 11,530,000 ነበረው ብለን እንውሰድ። መጀመሪያ የሰበሰብነው ሳንቲም ወደ ገበያ ለመግባት $NOT ወይንም ራሱን የቻለ ሳንቲም ሆኖ መጥቷል። በፊት ወደ ton  ይቀየር ነበር አሁን ከተፈለገ መቀየር ካልተፈለገም ራሱን መጠቀም ይቻላል። 11,530,000 የመጨረሻዎቹን 3 digits እናንሳ 11,530 አልቀረም። ይሄ ዋጋ ያለን የ $NOT ሳንቲም ነው። መነሻ ተብሎ የተወሰነው የአንድ $NOT ዋጋ 0.012 ዶላር ሆኗል። 1 $NOT = 0.012 DOLLAR ማለት ነው። ይሄም 11530 x 0.012  ስናሰላው  138.36 ዶላር አለው ማለት ነው ይህ ሰው። ሌላው በAutoclicker የሰራቹ ሰዎች በዛ የተሰበሰበው ሳንቲም እንዲቃጠል ተደርጓል 0 $NOT ያስመዘገቡ ሰዎች ቀላል አይደሉም እንደአለም። መቀየር መሸጥ መግዛት የሚቻለው April 20 ከስምንት ቀን በውሃላ ጀምሮ ነው። ፕ/ሮ ሄኖክ አረጋ
Show all...
👍 21 1
👍 8 2
መልዕክቱን ያጋሩ፣ ከ1ሺህ ብር ጀምሮ ተሸላሚ ይሁኑ! የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል 1. በመጀመሪያ ቀጣዩን የቦት ሊንክ ይጫኑ፡- https://t.me/global_bank_referral_bot?start=599452760 2. START የሚለውን ይጫኑ፣ 3. JOIN CHANNEL የሚለውን ይጫኑ፣ 4. ወደ መጀመሪያው ቦት ይመለሱ፣ 5. CONTINUE የሚለውን ሲጫኑ የመጋበዣ ሊንክዎን ያገኛሉ፣ 6. መልዕክቱን ቢያንስ ለ50 እና ከዚያ በላይ ወዳጅ ዘመድዎ ሼር ሲያደርጉ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በየሳምንቱ ከአንድ ሺ ብር ጀምሮ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ያበረክታል፡፡ ሽልማቱ ዘወትር ቅዳሜ ለተሸላሚዎች ይደርሳል፡፡ ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
Show all...
👍 1