en
Feedback
The Gobeze 🇪🇹

The Gobeze 🇪🇹

Open in Telegram

We are committed to help Ethiopian students in reaching their academic goals.

Show more
3 224
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-5230 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
August '24
August '24
+1
in 0 channels
July '24
+2
in 0 channels
Get PRO
June '24
+2
in 0 channels
Get PRO
May '24
+1
in 1 channels
Get PRO
April '24
+3
in 0 channels
Get PRO
March '24
+4
in 1 channels
Get PRO
February '240
in 0 channels
Get PRO
January '240
in 0 channels
Get PRO
December '230
in 0 channels
Get PRO
November '230
in 0 channels
Get PRO
October '230
in 0 channels
Get PRO
September '23
+8
in 0 channels
Get PRO
August '23
+20
in 0 channels
Get PRO
July '23
+19
in 0 channels
Get PRO
June '23
+458
in 0 channels
Get PRO
May '23
+1 280
in 0 channels
Get PRO
April '23
+1 310
in 0 channels
Get PRO
March '23
+1 087
in 0 channels
Get PRO
February '23
+2 496
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
23 August0
22 August0
21 August0
20 August0
19 August0
18 August0
17 August0
16 August0
15 August0
14 August0
13 August0
12 August0
11 August0
10 August0
09 August0
08 August0
07 August+1
06 August0
05 August0
04 August0
03 August0
02 August0
01 August0
Channel Posts
#Tapswap መቼም ሰምታችኋል! መናገርም አያስፈልግም! በኖት ኮይን ከ100$ በላይ ብር የሰራም ብዙ ነበር። አሁን ደግሞ በዚህኛው ብዙ እንደሚሰራ እና ምንዛሬውም ከፍ ያለ እንደሆነ በርካታ መረጃዎ
#Tapswap መቼም ሰምታችኋል! መናገርም አያስፈልግም! በኖት ኮይን ከ100$ በላይ ብር የሰራም ብዙ ነበር። አሁን ደግሞ በዚህኛው ብዙ እንደሚሰራ እና ምንዛሬውም ከፍ ያለ እንደሆነ በርካታ መረጃዎች ይጠቁማሉ!!! ዝርዝር መረጃ ከፈለጋችሁ ጠይቁ 🤗 ኪስ እንዳይቀድ ብለን ነው። ለማንኛውም ግን በአጭሩ እንዴት ብዙ መሰብሰብ እንደምትችሉ ልግለጽላችሁ! Start Here : START 1) ያልጀመራችሁ ሰዎች በተቀመጠው ሊንክ በመግባት ሪፈራል ስለሆነ ከመጀመሪያው 100,000 ኮይን መሰብሰብ ትችላላችሁ። 2) እንደሰበሰባችሁ 200,000 ስትደርሱ Auto tap ያላትን ቡት በመግዛት offline ሆናችሁ ራሱ ስለሚሰራ ማሰብ የለባችሁም። 3) ስትጠቀሙ በVPN ቢሆን የሚመጣላችሁ Task መጠን ከ2 ወደ 7 ማሳደግ ትችላላችሁ። በዚህም በቀን ውስጥ ብቻ 1,000,000 በላይ ሰበሰባችሁ ማለት ነው😁 4) ብልጥ መሆን ያለባችሁ boost ላይ ያሉትን Energy ሌቭሎቹን በየጊዜው እየገባችሁ ማሳደግ አለባችሁ ይሄም ፍጥነቱን በመጨመር የሚሰበሰበውን ኮይን በቶሎ ያሳድጋል። ብዙ ሰው ያልገባው ይሄ ነው!!! 5) ፍጠኑ 7 ቀናት ብቻ ናቸው የቀሩት ሪፈራል በመላክ ለጓደኞቻችሁ በእነሱ መጠቀም ትችላላችሁ!!! ያልጀመራችሁ ተስፋ አትቁረጡ😊 ብልጥ ልጅ አንዴ ከስህተቱ ይማራል! ሞኝ ልጅ ግን😁😁.... ዳይ ወደ ስራ! ➛➛➛ Start Here : START

2
No text...
436
3
#Update የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና መርሐግብር ይፋ ሆኗል፡፡ መርሐግብሩ ከትግራይ ክልል ውጪ በሁሉም ክልሎች እና በሁለቱም የከተማ አስተዳደሮች በወረቀት እና በበይነ+1
#Update የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና መርሐግብር ይፋ ሆኗል፡፡ መርሐግብሩ ከትግራይ ክልል ውጪ በሁሉም ክልሎች እና በሁለቱም የከተማ አስተዳደሮች በወረቀት እና በበይነ መረብ ፈተናውን ለሚወስዱ ተፈታኞች እንደሚያገለግል የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 3-5/2016 ዓ.ም ለማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች፤ ከሐምሌ 9-11/2016 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ይሰጣል። @TheGobeze
785
4
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን በሙሉ እንኳን ለ1445 ኛው የኢድ አል-ፈጥር በአል ሰላም አደረሳችሁ!!
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን በሙሉ እንኳን ለ1445 ኛው የኢድ አል-ፈጥር በአል ሰላም አደረሳችሁ!!
748
5
https://youtube.com/playlist?list=PLh37YDSa_S2KrqwKASg79GmvrOaTb1kRR&si=7tM97aTqs-lp9VNd 👋ሰላም ዘጎበዜዎች እንዴት ናችሁ? ጥራት ያላቸው መማሪያ📚 videoችን  እየሰራን ስለሆነ SUBSCRIBE🔔 በማድረግ እንድትተባበሩን በትህትና🙏 እንጠይቃለን። Our channel link👇👇 https://www.youtube.com/@TheGobeze ስለ ትብብራችሁ እናመሰግናለን🙏
706
6
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከ670 ሺህ በ
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች ምዝገባ ማድረጋቸውን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) በቅርቡ መግለፃቸው ይታወሳል፡፡ የፀጥታ ችግር ካለባቸው አካባቢዎች በስተቀር በአብዛኛው የአገሪቱ አካባቢዎች የተማሪዎች ምዝገባ መጠናቀቁም ተገልጿል። የፈተናው ሕትመት በቀጣይ ቀናት እንደሚጀመር ለኢሳት የገለፁት ዋና ዳይሬክተሩ፤ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥም አረጋግጠዋል፡፡ ለ3ኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተናው፤ ዘንድሮ ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ማኅበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ለእያንዳንዳቸው በስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መወሰኑ አይዘነጋም፡፡ @TheGobeze
1 189
7
https://youtu.be/oztyomKs_qw
1 127
8
👋ሰላም ዘጎበዜዎች እንዴት ናችሁ? ጥራት ያላቸው መማሪያ📚 videoችን እየሰራን ስለሆነ SUBSCRIBE🔔 በማድረግ እንድትተባበሩን በትህትና🙏 እንጠይቃለን። Our channel link👇👇 h
👋ሰላም ዘጎበዜዎች እንዴት ናችሁ? ጥራት ያላቸው መማሪያ📚 videoችን  እየሰራን ስለሆነ SUBSCRIBE🔔 በማድረግ እንድትተባበሩን በትህትና🙏 እንጠይቃለን። Our channel link👇👇 https://www.youtube.com/@TheGobeze ስለ ትብብራችሁ እናመሰግናለን🙏
1 177
9
https://youtu.be/diy996y8lWg?si=N8mF-2UZdYAnAfwl
1 727
10
Happy ADWA To All Ethiopians 🇪🇹! ''አድዋ የነፃነት ሳይሆን የድል ቀናችን ነው'' አባቶቻችን በሀይማኖት እና በዘር ሳይከፋፈሉ ለሀገር አንድነት ከጫፍ እስከ ጫፍ ተነስተው፤ ውድ
Happy ADWA To All Ethiopians 🇪🇹! ''አድዋ የነፃነት ሳይሆን የድል ቀናችን ነው'' አባቶቻችን በሀይማኖት እና በዘር ሳይከፋፈሉ ለሀገር አንድነት ከጫፍ እስከ ጫፍ ተነስተው፤ ውድ ህይወታቸውን ሳይሰስቱ መስዕዋት በማድረግ ጣሊያንን አሸንፈው ድል አድርገዋል። ባለእዳ መሆናችንን አንዘነጋም። መልካም የአደዋ መታሰቢያ በዓል ቀን ! @TheGobeze
1 404
11
https://youtu.be/jv2uUdpWoW4?si=fR4wO6Uc-8Ql189F
2 450
12
https://youtu.be/6tNz_KgLYxc
1 971
13
We wish a happy Eid al-Adha to all Muslim members of our community. Eid Mubarek!🌙 @AssignmentHelper_Eth
We wish a happy Eid al-Adha to all Muslim members of our community. Eid Mubarek!🌙 @AssignmentHelper_Eth
2 271
14
✅We will do Freshman course Assignments. ✅ማንኛውንም የFreshman ኮርስ አሳይመንት  እንሰራለን። የምንሰራቸው አሳይመንቶች 💡Entrepreneurship 💡Moral And Citizenship 💡Global Trends 💡Anthropology 💡Inclusiveness 💡Emerging Technology 💡Geography 💡Psychology 💡Biology 💡Essay Writing...እና ሌሎችም 🔜Mathematics, Physics, Programming, Economics... እና የ 2nd year አሳይመንቶችን በቅርብ ቀን መስራት እንጀምራለን። 💬Send your assignments @MkDagiG 📍እርሶም ለጓደኞችዎ በማጋራት የ አገልግሎቱ ተጠቃሚ ያድርጉ። እናመሰግናለን🤝 @AssignmentHelper_ETH
3 784
15
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች 5000 ሰብስክራይበር ስለገባን በጣም እናመሰግናለን።❤️ ለዚህም ቃል በገባንላቹ መሰረት 1000 ብር በሞባይል ካርድ መልክ እናንተን ለመሸለም አዘጋጅተናል። 📍የሽልማቱ መስፈርት ➡️ 30 ተማሪዎችን ወደዚህ ግሩፕ add የሚያደርጉ የ15 ብር ካርድ ተሸላሚ ይሆናሉ። ➡️ 15 ተማሪዎችን ወደዚህ ግሩፕ add የሚያደርጉ ደግሞ የ10 ብር ካርድ ተሸላሚ ይሆናሉ። እባካችሁ ተማሪዎችን ብቻ Add አድርጉ🙏 🚨ሽልማቱ የሚያበቃው እሁድ ነዉ። የግሩፑ Link👇👇👇 https://t.me/Ethiopian_Students_Union 📥ይህንን ካደረጋቹ በኋላ ሽልማታቹን ለመቀበል @MkBlenG ላይ ያናግሩን።
3 911
16
ከአሳይመንቶች ጋር ለምን ይታገላሉ? 🔰ግቢ ውስጥ ተማሪዎች ለትምህርታቸውና ለፈተና ጥናታቸው ከሚሰጡት ጊዜያቸው በላይ አብዛኛውን part አሳይመንቶችን በመስራት ነው እየተቃጠለ ያለው። 🔹ይህም ትም
ከአሳይመንቶች ጋር ለምን ይታገላሉ? 🔰ግቢ ውስጥ ተማሪዎች ለትምህርታቸውና ለፈተና ጥናታቸው ከሚሰጡት ጊዜያቸው በላይ አብዛኛውን part አሳይመንቶችን በመስራት ነው እየተቃጠለ ያለው። 🔹ይህም ትምህርታቹ ላይ Focus ያሳጣቹሀል፤ ውጤታማ እንዳትሆኑም ያደርጋል። እኛም ይህ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ተረድተናል፣ ለዚህም ነው ጊዜያችሁን እና ጉልበታችሁን እንድታተረፉ ከጎናችሁ ያለነው። 📩ደረጃውን የጠበቀ ከplagiarism ነፃ የሆነ፣ በአጭር ጊዜ ተሰርቶ ሚረከቡት ጥርት ያለ ምርጥ አሳይመንት ማሰራት ከፈለጉ @MkDagiG ላይ ያናግሩን። 🔸እርሶም ጓደኞቾን በመጋበዝ የ አገልግሎቱ ተጠቃሚ ያድርጉ። @AssignmentHelper_ETH እናመሰግናለን🤝
2 366
17
✅ተማሪዎች የጊዜ አጠቃቀማቸውን በማስተካከል ትምህርታቸውና ፈተናቸዉ ላይ ትኩረት እንዲያደርጉ እንረዳለን:: ✍የፍሬሽ ተማሪዎችን አሳይመንት እናግዛለን። እንድንሰራላቹ የምትፈልጉትን Assignment በ @MkDagiG በኩል ላኩልን። @AssignmentHelper_ETH
2 331
18
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን🤩 እንኳን ለ1444ኛው የዒድ አል-ፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና ሃሴት ይሆን ዘንድ እንመኛለን‼️ �
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን🤩 እንኳን ለ1444ኛው የዒድ አል-ፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና ሃሴት ይሆን ዘንድ እንመኛለን‼️       🕌EID MUBARAK @AssignmentHelper_ETH
3 228
19
#ትንሳኤ እንኳን አደረሳችሁ ! ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ ፤ አደረሰን። በዓሉ የሰላም ፣ የደስታ ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን። የ
#ትንሳኤ እንኳን አደረሳችሁ ! ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ ፤ አደረሰን። በዓሉ የሰላም ፣ የደስታ ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን። የሰላም፣ የመተሳሰብና የበረከት በዓል ያድርግልን ! ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ! መልካም በዓል !
1 597
20
✅We will do Freshman course Assignments. ✅ማንኛውንም የFreshman ኮርስ አሳይመንት እንሰራለን። የምንሰራቸው አሳይመንቶች 💡Entrepreneurship 💡Moral And Citizenship 💡Global Trends 💡Anthropology 💡Inclusiveness 💡Emerging Technology 💡Geography 💡Psychology 💡Biology 💡Essay Writing...እና ሌሎችም 🔜Mathematics, Physics, Programming, Economics... እና የ 2nd year አሳይመንቶችን በቅርብ ቀን መስራት እንጀምራለን። 💬Send your assignments @MkDagiG 📍እርሶም ለጓደኞችዎ በማጋራት የ አገልግሎቱ ተጠቃሚ ያድርጉ። እናመሰግናለን🤝 @AssignmentHelper_ETH
1 966