ᗩ+ አካዳሚ
🌟Hard work + Dedication pays off ᗩ+. 👉ለማስታወቂያ @Aplus_Gebeya 🎉 ADS: https://telega.io/c/aplusacademyy
Показати більше📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу ᗩ+ አካዳሚ
Канал ᗩ+ አካዳሚ (@aplusacademyy) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 78 279 підписників, посідаючи 1 955 місце в категорії Освіта та 418 місце у регіоні Ефіопія.
📊 Показники аудиторії та динаміка
З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 78 279 підписників.
За останніми даними від 03 вересня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на 3 521, а за останні 24 години на 177, загальне охоплення залишається високим.
- Статус верифікації: Не верифікований
- Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 0.21%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 0.68% реакцій від загальної кількості підписників.
- Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 165 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 536 переглядів.
- Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 1.
📝 Опис та контентна політика
Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“🌟Hard work + Dedication pays off ᗩ+.
👉ለማስታወቂያ @Aplus_Gebeya
🎉 ADS: https://telega.io/c/aplusacademyy”
Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 04 вересня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Освіта.
Триває завантаження даних...
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 04 вересня | 0 | |||
| 03 вересня | +221 | |||
| 02 вересня | +182 | |||
| 01 вересня | +249 |
| 2 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል?
ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ። | 43 |
| 3 | ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇
▶️የቱርክ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአሜሪካ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ የህንድ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የቻይና ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአማርኛ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ተከታታይ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️ አኒሜሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️አክሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የጫካ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የፍቅር ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የsex ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅
JOIN
ይቀላቀሉ ይቀላቀሉ | 62 |
| 4 | ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
ለ Remedial ለምገቡ ተማርዎች መልካም ዜና!
🔥ትኩስ የመቁረጫ ነጥብ ጋር የተገናኘ ዜና የምታገኙበትን ምርጥ ቻናል ልጋብዛቹ ትወዱታላቹህ። | 23 |
| 5 | 1GB ስንት MB ነው? | 45 |
| 6 | Немає тексту... | 82 |
| 7 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል?
ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ። | 48 |
| 8 | ኮከቦ ምንድ ነው? | 83 |
| 9 | 🚨ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል
የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ ጥያቄ !!
በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ.... | 58 |
| 10 | 😂😂ሁሌ ሳቅ😂😂 | 94 |
| 11 | ለ Remedial ለምገቡ ተማርዎች መልካም ዜና!
🔥ትኩስ የመቁረጫ ነጥብ ጋር የተገናኘ ዜና የምታገኙበትን ምርጥ ቻናል ልጋብዛቹ ትወዱታላቹህ። | 71 |
| 12 | ሁሌም ሳቅ😂😂😂 | 109 |
| 13 | 1GB ስንት MB ነው? | 38 |
| 14 | 😍ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት JOIN አድርጉ👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+UqU8zCoHqyw2NzQ0
https://t.me/+UqU8zCoHqyw2NzQ0 | 44 |
| 15 | 🚨ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል
የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ ጥያቄ !!
በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ.... | 29 |
| 16 | ቂጥህን እስኪያልብህ መሳቅ ትፈልጋለህ?💀
😂የሳቅ ፕላኔት🌍 እንባላለን😎
ና ግባ 🤣😁👇👇 | 56 |
| 17 | የፍረሽማን ቆይታዎን ቀለል ያለ እና ውጤታማ ለማድረግ የሚያስፈልጋቹ app
💡BIRHAN Study APPን
🌟ትምህርትን ቀላል እና ውጤታማ የሚያደርጉ ብዛት ያላቸው features በአንድ መተግበሪያ።
ምን ምን ይዟል?
⊛Quizzes ፦ ለግቢ ፈተናዎች ዝግጁ የሚያደርጉ በመቶዎች የሚቆጠሩ የየምዕራፉ እና የዩኒቨርሲቲ ፈተናዎች ከበቂ ማብራሪያ ጋር።
⊛ Notes:- ሙሉ module አጠር ብሎ የተዘጋገበት English short note.
⊛ተጨማሪ፦ የCGPA ማስያ፣ የጥናት ፕሮግራም ማቀጃ፣ የዲፓርትመንት እና የዩኒቨርስቲዋች መረጃ።
•ו 💢እዚህ ብቻ ከምታገኟቸው መካከል 📣
⊛ማስታወሻዎች፦ በአማርኛ የተተረጎሙ እና በአጭር የተዘጋጁ (English Short notes)።
⊛የAI እገዛ፦ ያልገባዋትን የሚጠይቁት፣ ያልተገደቡ ጥያቄና መልሶች ማብራሪያን ጨምሮ፣ Flashcards እና ማጠቃለያዎችን በቅጽበት የሚያዘጋጅ።
⊛ Articles ፦ ውጤታማ የጊዜ አጠቃቀም፣ የፈተና ዝግጅት፣የማጥኛ ዘዴዎች እና ሌሎች ብዛት ያላቸው ውጤታማ የሚያደርጓቹ ስልቶች ሰፊ ማብራሪያ።
እኛ ለፍረሽማን ብቻ ሳይሆን ለቀጣዩም ጉዞ እናዘጋጃቹሀለን።✅
ቀደም ብላቹ የምትቀላልቀሉን ፈጣን ተማሪዎች ቀጣይ የግቢ ቆይታ ብቻ ሳይሆን ለቀጣዩም ጉዞ የሚሆን ስንቅ ታተርፋላቹ !!!
🏆አሁኑኑ አውርደው ስኬታዎን ያፍጥኑ!🏆
🔗 ሊንክ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ethio.newcurriculum.books
የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ
https://t.me/BirhanStudy | 414 |
| 18 | የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ ያድርጉ!
በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሐግብር የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ እንድታደርጉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ ማድረጊያ ጊዜ 👇
ከነሐሴ 28/2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜን 05/2018 ዓ.ም
የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ የሚያደርጉበት ሊንክ 👇
https://student.ethernet.edu.et/
የሕክምና፣ የአካል ጉዳተኝነት፣ ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች እና ከስድስት ወር በታች ህጻን የሚያጠቡ እናቶች አስፈላጊውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባችኋል ተብሏል።
@tikvahuniversity | 325 |
| 19 | በሀገር አቀፍ ደረጃ በተካሔደ የተማሪዎች የእርካታ ዳሰሳ ጥናት እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ቀዳሚ ደረጃን አጊኝቷል፡፡
በትምህርት ሚኒስቴር አስተባባሪነት በተካሔደው የተማሪዎች የእርካታ ዳሰሳ ጥናት (Students' Satisfaction Survey)፤ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ 1ኛ ደረጃ በመውጣት በተማሪዎች ተመራጭ ሆኗል።
ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ 2ኛ ደረጃ እና ወልድያ ዩኒቨርሲቲ 3ኛ ደረጃን አጊኝተዋል።
ጥናቱ ዩኒቨርሲቲዎች ለተማሪዎች የሚያቀርቧቸው የምኝታ እና የምግብ አገልግሎቶች፣ የትምህርት ጥራት፣ የአመራር እና የመምህራንን ተደራሽነት፣ የግቢ ውበት እና ምቹነት፣ እንዲሁም የግቢ ሠላምና ደኅንነት መሠረት ያደረጉ መለኪያዎችን ማካተቱ ታውቋል። (ምስል፦ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ)
@tikvahuniversity | 381 |
| 20 | 🔥 አንኳር ዜና Ankuar News
ያልተሰሙ እና የተጣሩ የሀገር ውስጥና የዓለም አቀፍ መረጃዎች ከእውነተኛ ምንጭ የሚደርሱበት መሪ ቻናል‼️ | 90 |
