en
Feedback
Rohobot

Rohobot

Open in Telegram
602
Subscribers
No data24 hours
-57 days
-1230 days
Posts Archive
እግዚአብሔር አክብሩት በምድር በሰማይ የክብረቿል ።

.              "ፈራ ፍርሃቴ"                  〰〰〰〰〰            ዘማሪ ሱራፌል ሀ/ማሪያም       〰〰〰〰〰〰〰〰〰     🎧𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈 𝑳𝒊𝒗𝒆 𝑾𝒐𝒓𝒔𝒉𝒊𝒑🎧 ━ ━ ━━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓ https://t.me/robhot https://t.me/robhot

ኢየሱስ ጌታ ነው ።-ወንጌል ስለ ክርስቶስ ነዉ ❤❤❤-ወንጌል ኃይል አለዉ ❤❤❤-ወንጌል የወደቁትን ያነሳል❤❤❤

Repost from መጽሐፍ
ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር ዓብይ አሕመድ @ማዕዶተ ሕይወት 📚 @HuluBooks

Recording_79.m4a1.48 MB

ልቤ ብዙ ብዙ ይመኛል የአንተን ጥሎ ወዲያ ይሮጣል አሳልፈህ አትስጠኝ ለራሴ በአንተ ልኑር አልሁን በራሴ ልቤ ብዙ ብዙ ይመኛል የአንተን ጥሎ በራሱ ይሮጣል አሳልፈህ አትስጠኝ ለራሴ ደርሶ አሳቢ ስሆን ለራሴ እንደ ልብህ ልሁን እንደልብህ እንደ ሀሳብህ ልሁን እንደፈቃድህ (2x) ፈቃድህ በልቤ ላይ ትሁን ትሰረኝ በራሴም አልሁን ቀድመኸኝ ከወጣህ ከፊቴ አልፈራም ብርቱ ነኝ አባቴ ጥላህ ስር በምቾት አድራለሁ ዘመኔን በአንተ ስር ካረከሁ (2x) የተከፈተ በር ሁሉ ከአንተ አይደለም ነግ ሊያጐድለኝ እንጂ ለመልካም አይደለም ተደባሎቆ የገባን ስኬቴን አውጣልኝ ከቤቴ ከቤቴ ሁሉ የሞላበት የሃሰት ገነት ምን ሊበጅ ያለአንተ አንተ የለህበት ይሻል የለ የአንተው በረሃ ሳላይ እህል ውኃ (2x) ዝጋብኝ የስኬቴን መንገድ ካልሆነ ካልመጣ ከአንተ ዘንድ የነገን እዳ እፈራለሁ ሰግቼ ለምን እኖራለሁ ይቅርብኝ የምቾቴን መንገድ ካልሆነ ካልመጣ ከአንተ ዘንድ የነገን ቁጣ እፈራለሁ ሰግቼ ለምን እኖራለሁ እንደ ልብህ ልሁን እንደልብህ እንደ ሀሳብህ ልሁን እንደፈቃድህ (2x) የአንተን ውድ ጊዜ መጠበቅ አቅቶኝ የልብህን ሃሳብ መታገስ ተስኖኝ የፈጠንኩ ሲመስለኝ ዘግይቼ እንዳልገኝ ከአየኸው ወርጄ የእንጀራ ጩኸቴ ጽኑ ልመናዬ በሞላልኝ ማግስት እንዳይሆን ገዳዬ አንተ ያልከው ይሁን በሕይወቴ እኔ አልቅደም ቅደመኝ አባቴ ዝጋብኝ የስኬቴን መንገድ ካልሆነ ካልመጣ ከአንተ ዘንድ የነገን እዳ እፈራለሁ ሰግቼ ለምን እኖራለሁ ይቅርብኝ የምቾቴን መንገድ ካልሆነ ካልመጣ ከአንተ ዘንድ የነገን ቁጣ እፈራለሁ ሰግቼ ለምን እኖራለሁ (2x) እንደ ልብህ ሃና ተክሌ Facebook | Telegram | Youtube | Instagram | Imo | X(Twitter) |

Repost from Yeshurun Library
መጽሐፍ ቅዱስ
https://t.me/yeshurunmetsaf/12815

እንኳንም መራራ ሆነ አንድ ጣፋጭ ፍሬ ጣፍጦ የሚበላው ብስል ከሆነ በኃል ነው ከዛ በፊት ግን ያው ፍሬ ጥሬና መራራ ነበረ፤ አስባቹታል  ግን ፍሬ ሁሉ ገና ከጅምሩ ጣፋጭ ቢሆን ኖሮ ወዲያው ነበር ምንም ያህል ሳይጠነክርና መጠኑ ሳይጨምር የምንበላው ነገር ግን ፍሬው ማደግና መስፍት ስላለበት ማንም እንዳይነካው መራራ  እንዲሆን ተደረገ ልክ እንዲሁ ጌታ የእኛንም ህይወት ደስ የሚያሰኝና ለብዙዎች ሰዎች እንዲተርፍ ሊያደርገው ሲፈልግ እድገታችን ደስ በማይል መንገድ ውስጥ ያሳልፈዋል ኃላ ላይ ግን ለተፈለግንበት አላማ ብቁ መሆናችንን ሲያውቅ ህይወታችንን ልክ እንደ ፍሬው ጣፋጭና ውብ አድርጎ በአደባባይ ይገልጠዋል።

ይደምጥ

“እግዚአብሔር ከዮሴፍ ጋር ነበረ፥ ሥራውም የተከናወነለት ሰው ሆነ፤ በግብፃዊው ጌታውም ቤት ነበረ።”   — ዘፍጥረት 39፥2 #react አድርጉት (👍❤️🙏🔥😘💯😮 )

ተስፋ እንዳትቆርጥ የሚያስፈልግህ ኃይል 📔ርዕስ፦ጽናት 👤ደራሲ፦ጆን ቢቭሬ(John Bevere) 🗣ትርጉም፦ተስፋዬ መስፍን የገጽ ብዛት፦282 -- የደራሲው ሌሎች ስራዎች *እግዚአብሔር ሆይ ወዴት ነው ያለኸው?! *የሰይጣን ሽንገላ *መንፈስ ቅዱስ __ የተርጓሚው ሌሎች ሥራዎች፦ *የብሉይ ኪዳን ማብራሪያ(ሪቻርድ ፖልሲን) *የአዲስ ኪዳን ማብራሪያ(ቶማስ ሐሌ) *ስልታዊ ነገረ መለኮት(ዌይን ግሩደም) *ሁለንተናዬን ለእርሱ ክብር  (ኦዝዋልድ ቻንበርስ) *የእውነት መንፈስ(?) *በሥርአት ታነጹ https://t.me/robhot https://t.me/robhot

ይህን ሳታደርጉ መጸለይ አትጀምሩ | C.S. Lewis lessons | elroitube ለማድመጥ @luciuschristian @luciuscharity
ይህን ሳታደርጉ መጸለይ አትጀምሩ | C.S. Lewis lessons | elroitube ለማድመጥ @luciuschristian @luciuscharity

                    ምን አለኝ    ዊንታና ኑረዲን -Cover Song      ▷ ▸ https://t.me/robhot https://t.me/robhot                 △Join Us

.              "ፈራ ፍርሃቴ"                  〰〰〰〰〰            ዘማሪ ሱራፌል ሀ/ማሪያም       〰〰〰〰〰〰〰〰〰     🎧𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈 𝑳𝒊𝒗𝒆 𝑾𝒐𝒓𝒔𝒉𝒊𝒑🎧 ━ ━ ━━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓ https://t.me/robhot https://t.me/robhot

➣እናንተ ትሹኛላችሁ፥ በፍጹም ልባችሁም ከሻችሁኝ ታገኙኛላችሁ። ትንቢተ ኤርምያስ 29:13🔥🔥🔥🔥