en
Feedback
598
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+730 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
February '25
February '250
in 2 channels
January '25
+24
in 1 channels
Get PRO
December '24
+49
in 1 channels
Get PRO
November '24
+53
in 0 channels
Get PRO
October '24
+91
in 2 channels
Get PRO
September '24
+82
in 5 channels
Get PRO
August '24
+39
in 0 channels
Get PRO
July '24
+355
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
01 February0
Channel Posts
ቅዱስ_ጥምቀት_የህጻናት_ጥምቀት_ባፕቲስት_አናባፕቲስ_ሉትራን_ሪፎርምድ_ሁልንም_ምልከታ_ሰምታችሁ_ፍረዱ።360P.mp453.87 MB

2
ቅዱስ_ቁርባን_የጌታ_እራት_የካቶሊክ_እና_የፕሮቴስታንት_መሰረታዊ_ልዩነት_ምንድን_ነው_360P_1.mp4
3
3
ዘመነኛ-ጣዖቶቻችን.m4a
9
4
መድረኩን_ቀድሱ_ለአምልኮ_መሪዎች_አሳየኸኝ_ለገሠ_Medrekun_Kedisu_Asayehegn_Leg.m4a
10
5
bd5685ce9e556119dcaedd0bba787ae6.mp4
5
6
Commenteries on the book of Deuteronomy.zip
7
7
Commenteries on the book of Numbers.zip
1
8
Commenteries on the book of Leviticus.zip
1
9
Commenteries on the book of Exodus.zip
1
10
Commenteries on the book of Genesis.zip
1
11
የአማርኛ የተመረጡ መጸሃፍት.zip
1
12
በወንድማችን የተዘጋጀች በጣም አሪፍ ስራ እነሆኝ! 😁 ነገረ ማርያም ላይ ተቀምማ የተሰደረች የምር አሪፍ ክታብ ናት። ለምታነቧት ሚዛናዊ ስራ ወንድማችን አቅርቦልናል። አንብባችሁ ተጠቀሙ። በተለይ የአማርኛ ንባብ ላይ ትኩረት ለምታደርጉ ሰዎች አያምልጣችሁ። ሌሎቻችሁም ጥሩ ጽሁፍ ካላችሁ አናግሩኝ በሸልፋችን ላይ ለሸልፈኞቻችን እናኖራለን
1
13
ሰሞኑ የአዳኛችንን የኢየሱስ የልደት መታሰቢያ በአል ስለሆነ እነዚህን የሰባኪያን ሁሉ ቁንጮ የሆነውን የ ቻርልስ እስፐርጀን ሰርመኖችን ብታነቡ አበረታታለሁ። ያው የእስፐርጀን ሰርመኖችን ማንበብ ሆነ መስማት በምድር እጅግ ውቡ ነገር ነው 😁
1
14
My best 10 reads of 2024.zip
1
15
ከናንተ የሆነ፣ በኔ በኩል የሆነ፣ ለናንተ የሆነ 😁😁
1
16
በተሃድሶ ነገረ መለኮት ጥናታችን አንድ የተወደደ ወንድም በትምህርቶቹ ላይ የጥንት አባቶችን ምን ብለው እንዳስተማሩ ማስረጃዎችን ብታቀርብልን ብሎኛል። በውነቱ ጥሩ ጥያቄ ነው። ግን እንደ አዳሳዊያን ስልታዊ በሆነ መንገድ አባቶች የጸጋ አስተምህሮ ላይ በተደራጀ መንገድ ማስረጃ ማቅረብ አስቸጋሪ ቢሆንም ትምህርቶቹ በአባቶች ጽሁፍ ውስጥ ፍራግመንትድ በሆኑ መንገዶች ማግኘት ግን ይቻላል። ለዚህም ጆን ጊል ጥሩ ስራ ሰርቷል ብዬ አምናለሁ። በአምስቱ የጸጋ ትምህርቶች ላይ የአባቶች ጽሁፎችን ማንበብ ለምትፈልጉ ይህን መጸሃፍ ተመልከቱ። አደራ አናክሮኒዝም በሆነ መነጽር አባቶችን እንደ ኦርቶዶክሳዊያንና ካቶሊካዊያን ሰዎች እንዳታነቡ። በጥቂቱ የጸጋ አስተምህሮ በአባቶች ጽሁፍ ውስጥ እንዴት እንደተገለጡ በጥቂቱ እንድታዩ ብቻ ነው። ከኛ ወገንም ስታነቡ ደስ ብሏችሁ አባቶች እንደ አዳሳዊያን የጸጋ ትምህርትን በተደራጀ መንገድ ያስተምሩ ነበር ብላችሁ ጮቤ እንዳትረግጡ 😁
1
17
እነሆኝ በተለያዩ 30 ርእሶች ላይ ታነቡ ዘንድ ያደራጀናቸው መጸሃፍት ❤❤
1
18
ክርስቲያን ነን የምንል ሰዎች በመጸሃፍት ራሳችንን ለመመርመር ከፈለግን በኔ ንባብ በዚህ የፒውሪታንስ መጸሃፍ ራሳችንን ማየት አለብን ብዬ አምናለሁ። ደግሞ የግል ምልከታዬ ስለሆነ ኧረ በመንፈስ ቅዱስና በቃሉ እንጂ ማንም በጸሃፈው መጸሃፍ ክርስትናዬን አላስፈትሸውም ካላችሁም ደግ ነው። ያው የፒውሪታንሶችን ስራዎችን በደንብ እንድታውቁ አደርጋችኋለሁ ብዬ ሰነፍሁ። ዲቮሽናል መጸሃፍት ሲጠማችሁ እንደኔ ሮጣችሁ ወደ ፒውሪታንሶች መሸሽ አሪፍ አማራጭ ነው። ለመንፈሳዊ ድርቀት የሚወሰዱ አሪፍ ክኒን አላቸው። ጀማሪ ክርስቲያኖች ባያነቡ ይመከራሉ። ትንሽ የሚያስደነግጥ ነገር ሳይኖራቸው አይቀርም።
1
19
J. I. Packer.rar
1
20
Charles Spurgeon.rar
1