cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢንፋቅ የልማትና መረዳጃ ማህበር /ደሴ/

ይህ የኢንፋቅ ልማትና መረዳጃ ማህበር Official የቴሌግራም ቻናል ነዉ። . More Channels👇 #YouTube https://youtube.com/channel/UCC2e38urWD-SV244FuSnivg . ለአስተያየትዎ ወይም የሚሰሩ ስራዎች ላይ ለመሳተፍ ከፈለጉ_ @Fuadi1

Show more
Advertising posts
2 281
Subscribers
No data24 hours
-87 days
-3130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
New Quran Recitation #2024 || تلاوة || ቲላዋ ልዩ የቁርዓን መሰናዶ

ቲላዋ- በኢንፋቅ ሚዲያ ተዘጋጅቶ የሚቀርብ ልዩ የቁርዓን መሰናዶ #islam #quran #recitation #2024 . Copyright- @infaqmedia4726

ቲላዋ ቃሪዕ- ሙሀመድ ዩሱፍ New Quran Recitation . . https://youtu.be/fW5glO_sOe8?si=_VobmRp8UV1jVXW_
Show all...
ቲላዋ ||تلاوة|| ቃሪዕ ሙሀመድ ዩሱፍ || nwe quran recitation 2024

ቲላዋ- በኢንፋቅ ሚዲያ ተዘጋጅቶ የሚቀርብ ልዩ የቁርዓን መሰናዶ #islam #quran #recitation . Copyright- @infaqmedia4726

#የከተማ_ፅዳት #ኢንፋቅ_ዚያራ
Show all...
👍 2
#የከተማ_ፅዳት . የኢንፋቅ ልማትና መረዳጃ ማህበር አባላት በትላንትናው ዕለት በደሴ ከተማ በሚገኙ ጎዳናዎች የከተማ ፅዳት አከናዉነዋል። . #ኢንፋቅ ዚያራ
Show all...
#2 . የ1445 ዓ.ሒ ዒድ አል‐ፊጥር በዓል አከባበር በደሴ-ሆጤ ስታዲየም . ©Photo @Infaq_Media . #መልካም_በዓል
Show all...
የ1445 ዓ.ሒ ዒድ አል‐ፊጥር በዓል አከባበር በደሴ-ሆጤ ስታዲየም . ©Photo @Infaq_Media . #መልካም_በዓል
Show all...
🥳 . እንኳን ለ1445ኛዉ የኢድ-አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ...አደረሰን✨ . #መልካም_በአል #ኢንፋቅ
Show all...
👍 1
ዘካዎትን ለባለሃቅ . ዘካዎትን ከሰጡን ዘላቂ በሆኑ የመልካም ስራዎች እንዲሁም ዘካዉ ለሚገባቸዉ ባለሃቆች በቀጥታ እና በተጠና መልኩ በተገቢው ቦታ እንዲውል እናደርጋለን። . ዘካዎትን ያሉበት መጥተን እንቀበላለን ፡ ይደዉሉልን፦ 0936364489 0983682248 . Acc- CBE- 1000454663822 በአካዉንቶቻችን የሚያስገቡ ከሆነ በስልክ ቁጥሮቻችን ማስገባትዎን የሚገልፅ Text መላክ አይርሱ። . ከዘካ በተጨማሪም በርቀትም ሆነ በቅርበት ያላችሁ ወገኖቻችን የኢንፋቅ አባል መሆን የምትፈልጉና በእውቀታችሁ፤ በገንዘባችሁ፤ በጉልበታችሁም ሆነ በምትችሉት ነገር ሁሉ አብራችሁ ለመስራት ፍላጎት ያላችሁ በሙሉ የማህበራችን አባል እንዲሆኑ ተጋብዘዋል። . #ዘካዎትን_ለባለሃቅ #ኢንፋቅ
Show all...
👍 1
#ረመዳን_15 . አላህ #ፆመዉ ከሚራቡትና ከሚጠሙት ሳይሆን #ከሚጠቀሙት ያድርገን። . #መልካም_ረመዳን #ኢንፋቅ
Show all...
👍 2
Go to the archive of posts