cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ኢንፋቅ የልማትና መረዳጃ ማህበር /ደሴ/

ይህ የኢንፋቅ ልማትና መረዳጃ ማህበር Official የቴሌግራም ቻናል ነዉ። . More Channels👇 #YouTube https://youtube.com/channel/UCC2e38urWD-SV244FuSnivg . ለአስተያየትዎ ወይም የሚሰሩ ስራዎች ላይ ለመሳተፍ ከፈለጉ_ @Fuadi1

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
2 210
Suscriptores
-324 horas
-147 días
-5030 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
. يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِن تَنصُرُوا اللَّهَ يَنصُرْكُمْ وَيُثَبِّتْ أَقْدَامَكُمْ "እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን (ሃይማኖቱን) ብትረዱ፤ ይረዳችኋል፡፡ ጫማዎቻችሁንም ያደላድላል፡፡" (ሙሀመድ-7) . በኢንፋቅ የልማትና መረዳጃ ማህበር የሰዉ ሃብት ልማት ዘርፍ የተዘጋጀ ስልጠና . ርዕስ- ለኢስላም መስራት ቀን- እሁድ ሰኔ-23 ቦታ- አረብ ገንዳ- ዓዒሻ የሴቶች ቤተ-መፅሃፍ አሰልጣኝ- ፉአድ ኢብራሂም . #HRM #ኢንፋቅ
Mostrar todo...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ዲኑል_ኢዛ #ሰኔ_16 . ከአዲስ አበባ የሚመጡ ተጋባዥ ኡስታዞች፦ ኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጠፋ እና ኡስታዝ ካሚል ጣሃ እንዲሁም ሌሎች ታላላቅ ዑለሞች የሚገኙበት ልዩ የዳዕዋ መድረክ በደሴ-ወሎ ባህል አምባ አዳራሽ የፊታችን እሁድ #ሰኔ_16 ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ . አዘጋጅ- ኢንፋቅ የልማትና መረዳጃ ማህበር #ኢንፋቅ_ሚዲያ
Mostrar todo...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
#ዲኑል_ኢዛ #ሰኔ_16 . ከአዲስ አበባ የሚመጡ ተጋባዥ ኡስታዞች የሚገኙበት ልዩ የዳዕዋ መድረክ በደሴ-ወሎ ባህል አምባ አዳራሽ የፊታችን እሁድ #ሰኔ_16 ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ . አዘጋጅ- ኢንፋቅ የልማትና መረዳጃ ማህበር #ኢንፋቅ_ሚዲያ
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
. እንኳን ለ1445ኛዉ የኢድ አል-አድሃ #አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። . #ኢንፋቅ #ኢድ_ጀሚል
Mostrar todo...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
"GRIT" The power of passion and preserverance . ፍላጎት - ውድቀት - ፅናት - ስኬት . በኢንፋቅ ልማትና መረዳጃ ማህበር የሰዉ ሃብት ልማት/HRM/ ዘርፍ የተዘጋጀ ስልጠና . ርዕስ- Grit/ إستقامة አሰልጣኝ- አፍራህ ሁሴን ቀን- እሁድ 2/10/2016 ሰዓት- 2:30 ቦታ፦ አረብ ገንዳ መስጂድ አኢሻ የሴቶች ቤተ-መፅሀፍት አዘጋጅ- INFAQ HRM በሰዓቱ ይገኙ . #HRM #ኢንፋቅ
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
"GRIT" The power of passion and preserverance . ፍላጎት - ውድቀት - ፅናት - ስኬት . በኢንፋቅ ልማትና መረዳጃ ማህበር የሰዉ ሃብት ልማት ዘርፍ የተዘጋጀ ስልጠና . Trainer- አፍራህ ሁሴን . #በቅርብ_ቀን #ኢንፋቅ
Mostrar todo...
Mostrar todo...
New Quran Recitation #2024 || تلاوة || ቲላዋ ልዩ የቁርዓን መሰናዶ

ቲላዋ- በኢንፋቅ ሚዲያ ተዘጋጅቶ የሚቀርብ ልዩ የቁርዓን መሰናዶ #islam #quran #recitation #2024 . Copyright- @infaqmedia4726

ቲላዋ ቃሪዕ- ሙሀመድ ዩሱፍ New Quran Recitation . . https://youtu.be/fW5glO_sOe8?si=_VobmRp8UV1jVXW_
Mostrar todo...
ቲላዋ ||تلاوة|| ቃሪዕ ሙሀመድ ዩሱፍ || nwe quran recitation 2024

ቲላዋ- በኢንፋቅ ሚዲያ ተዘጋጅቶ የሚቀርብ ልዩ የቁርዓን መሰናዶ #islam #quran #recitation . Copyright- @infaqmedia4726

#የከተማ_ፅዳት #ኢንፋቅ_ዚያራ
Mostrar todo...
👍 2
#የከተማ_ፅዳት . የኢንፋቅ ልማትና መረዳጃ ማህበር አባላት በትላንትናው ዕለት በደሴ ከተማ በሚገኙ ጎዳናዎች የከተማ ፅዳት አከናዉነዋል። . #ኢንፋቅ ዚያራ
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.