cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ኢንፋቅ የልማትና መረዳጃ ማህበር /ደሴ/

ይህ የኢንፋቅ ልማትና መረዳጃ ማህበር Official የቴሌግራም ቻናል ነዉ። . More Channels👇 #YouTube https://youtube.com/channel/UCC2e38urWD-SV244FuSnivg . ለአስተያየትዎ ወይም የሚሰሩ ስራዎች ላይ ለመሳተፍ ከፈለጉ_ @Fuadi1

Більше
Рекламні дописи
2 181
Підписники
-624 години
-177 днів
-4530 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
#ከዑለሞች_አንደበት . ዑመር ኢብኑል ኸጧብ (ረ) እንዲህ ይላሉ፦ «መካሪ ባልሆኑ ህዝቦች ውስጥ መልካም ነገር የለም። ምክርን በማይወዱ ህዝቦች ውስጥም መልካም ነገር የለም።» . . #መልካም_ቀን #ኢንፋቅ
Показати все...
መስጠት በኢስላም ኡስታዝ ካሚል ጣሃ #ዲኑል_ኢዛ . https://youtu.be/t4SeZn761M0?si=U7HHLIooU9bWwcSc
Показати все...
መስጠት በኢስላም||ዲኑል ኢዛ||ኡስታዝ ካሚል ጣሃ

በኢንፋቅ ልማትና መረዳጃ ማህበር የተዘጋጀ ልዩ የዳዕዋ መድረክ #New_Islamic_Daewa #Ethiopia #islam #2024 . @infaqmedia4726

Фото недоступнеДивитись в Telegram
. يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِن تَنصُرُوا اللَّهَ يَنصُرْكُمْ وَيُثَبِّتْ أَقْدَامَكُمْ "እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን (ሃይማኖቱን) ብትረዱ፤ ይረዳችኋል፡፡ ጫማዎቻችሁንም ያደላድላል፡፡" (ሙሀመድ-7) . በኢንፋቅ የልማትና መረዳጃ ማህበር የሰዉ ሃብት ልማት ዘርፍ የተዘጋጀ ስልጠና . ርዕስ- ለኢስላም መስራት ቀን- እሁድ ሰኔ-23 ቦታ- አረብ ገንዳ- ዓዒሻ የሴቶች ቤተ-መፅሃፍ አሰልጣኝ- ፉአድ ኢብራሂም . #HRM #ኢንፋቅ
Показати все...
👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#ዲኑል_ኢዛ #ሰኔ_16 . ከአዲስ አበባ የሚመጡ ተጋባዥ ኡስታዞች፦ ኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጠፋ እና ኡስታዝ ካሚል ጣሃ እንዲሁም ሌሎች ታላላቅ ዑለሞች የሚገኙበት ልዩ የዳዕዋ መድረክ በደሴ-ወሎ ባህል አምባ አዳራሽ የፊታችን እሁድ #ሰኔ_16 ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ . አዘጋጅ- ኢንፋቅ የልማትና መረዳጃ ማህበር #ኢንፋቅ_ሚዲያ
Показати все...
👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#ዲኑል_ኢዛ #ሰኔ_16 . ከአዲስ አበባ የሚመጡ ተጋባዥ ኡስታዞች የሚገኙበት ልዩ የዳዕዋ መድረክ በደሴ-ወሎ ባህል አምባ አዳራሽ የፊታችን እሁድ #ሰኔ_16 ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ . አዘጋጅ- ኢንፋቅ የልማትና መረዳጃ ማህበር #ኢንፋቅ_ሚዲያ
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
. እንኳን ለ1445ኛዉ የኢድ አል-አድሃ #አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። . #ኢንፋቅ #ኢድ_ጀሚል
Показати все...
👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
"GRIT" The power of passion and preserverance . ፍላጎት - ውድቀት - ፅናት - ስኬት . በኢንፋቅ ልማትና መረዳጃ ማህበር የሰዉ ሃብት ልማት/HRM/ ዘርፍ የተዘጋጀ ስልጠና . ርዕስ- Grit/ إستقامة አሰልጣኝ- አፍራህ ሁሴን ቀን- እሁድ 2/10/2016 ሰዓት- 2:30 ቦታ፦ አረብ ገንዳ መስጂድ አኢሻ የሴቶች ቤተ-መፅሀፍት አዘጋጅ- INFAQ HRM በሰዓቱ ይገኙ . #HRM #ኢንፋቅ
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
"GRIT" The power of passion and preserverance . ፍላጎት - ውድቀት - ፅናት - ስኬት . በኢንፋቅ ልማትና መረዳጃ ማህበር የሰዉ ሃብት ልማት ዘርፍ የተዘጋጀ ስልጠና . Trainer- አፍራህ ሁሴን . #በቅርብ_ቀን #ኢንፋቅ
Показати все...
Показати все...
New Quran Recitation #2024 || تلاوة || ቲላዋ ልዩ የቁርዓን መሰናዶ

ቲላዋ- በኢንፋቅ ሚዲያ ተዘጋጅቶ የሚቀርብ ልዩ የቁርዓን መሰናዶ #islam #quran #recitation #2024 . Copyright- @infaqmedia4726

ቲላዋ ቃሪዕ- ሙሀመድ ዩሱፍ New Quran Recitation . . https://youtu.be/fW5glO_sOe8?si=_VobmRp8UV1jVXW_
Показати все...
ቲላዋ ||تلاوة|| ቃሪዕ ሙሀመድ ዩሱፍ || nwe quran recitation 2024

ቲላዋ- በኢንፋቅ ሚዲያ ተዘጋጅቶ የሚቀርብ ልዩ የቁርዓን መሰናዶ #islam #quran #recitation . Copyright- @infaqmedia4726

Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.