en
Feedback
የስንኝ ቋጠሮ

የስንኝ ቋጠሮ

Open in Telegram

የዚህ ቻናል ዋና አላማ የተለያዩ ወጣቶች የግጥም ችሎታቸውን የሚዳብሩበት እና የሚያወጡበት ቻናል ነው። ግጥሞችን ለመላክ @mogea ይጠቀሙ መልሰን ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል!!

Show more
2 046
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ባልአምጣ : ፍቅርን እንደ ሒሳብ ቀመር አውጥታለት ከሀብታም ሊያከንፋት ከድሀው ሊዘላት ስትፈልግ ሊይዛት ሳትፈልግ ሊተዋት ጭንቅላቷን ሞልታ ቅራቅንቦ መስፈርት ................................................. ንጹሕ ፍቅርን ገፍታ በገንዘብ ለውጣ እርቃኗን እየሄደች ሰውነቷን ገልጣ ሆ.................ደግሞ አለማፈሯ ድንገት ስታገኘኝ አለችኝ ባልአምጣ የእሷ አልበቃ ብሎ አንዱን ባለጸጋ ከሰው ልታስወጣ ዳሩ ግን ፍቅር ከፍቅር እንጅ ከገንዘብ ላይመጣ። ✍በ አክሊሉ

በቀል ። ። ልቡን በጥላቻ በጭካኔ ሞልቶ ምንም የማያውቁ ንጹሐንን መትቶ ጮቤ እየረገጠ እሬሳ ጎትቶ በቀል ነው ይለኛል ከሰውነት ወጥቶ ከሟቾቹ በፊት እርሱ ቀድሞ ሞቶ by aklilu

ቃሉ ግን… ስንት ይሆናል ቁጥሩ የ አልፋ ጅማሮ በስንትስ ይቋጫል ኦሜጋ ተቋጥሮ በድርሳናት ማህደር በ አልፋ ውስጥ ልቆ አልፋን አሳልፎ ኦሜጋንም ጨምቆ እንደወራጅ ውሃ ጊዜን ያሳልፋል ሰማይና ምድር ይጠፋል ይቀልጣል ፍጥረት ሲደበዝዝ ቃሉ ግን ይደምቃል !! @mogea@gitmv 👈

#ስም_ግብር_ይሆናል_ቆርጠው_ከተነሱ #ተበጋሪ_የለም_ታሪክ_ካስታወሱ #የጀግና_ስብስብ_የወኔ_ስብጥር #በሞላበት_ጦቢያ_በላቀበት_ሃገር #አራት_ኪሎን_ለቆ_በታሪክ_ማህደር #ንጉስ_እንኳን_ወጥቷል_ሊዋጋ_
#ስም_ግብር_ይሆናል_ቆርጠው_ከተነሱ #ተበጋሪ_የለም_ታሪክ_ካስታወሱ #የጀግና_ስብስብ_የወኔ_ስብጥር #በሞላበት_ጦቢያ_በላቀበት_ሃገር #አራት_ኪሎን_ለቆ_በታሪክ_ማህደር #ንጉስ_እንኳን_ወጥቷል_ሊዋጋ_ከግንባር!! #አብቹ_የኛ_ጀግና!! #Share @mogea

ስም_ግብር_ይሆናል_ቆርጠው_ከተነሱ #ተበጋሪ_የለም_ታሪክ_ካስታወሱ #የጀግና_ስብስብ_የወኔ_ስብጥር #በሞላበት_ጦቢያ_በላቀበት_ሃገር #አራት_ኪሎን_ለቆ_በታሪክ_ማህደር #ንጉስ_እንኳን_ወጥቷል_ሊዋጋ_ከ
ስም_ግብር_ይሆናል_ቆርጠው_ከተነሱ #ተበጋሪ_የለም_ታሪክ_ካስታወሱ #የጀግና_ስብስብ_የወኔ_ስብጥር #በሞላበት_ጦቢያ_በላቀበት_ሃገር #አራት_ኪሎን_ለቆ_በታሪክ_ማህደር #ንጉስ_እንኳን_ወጥቷል_ሊዋጋ_ከግንባር!! #አብቹ_የኛ_ጀግና!! #Share ✍ @mogea

#ስም_ግብር_ይሆናል_ቆርጠው_ከተነሱ #ተበጋሪ_የለም_ታሪክ_ካስታወሱ #የጀግና_ስብስብ_የወኔ_ስብጥር #በሞላበት_ጦቢያ_በላቀበት_ሃገር #አራት_ኪሎን_ለቆ_በታሪክ_ማህደር #ንጉስ_እንኳን_ወጥቷል_ሊዋጋ_
#ስም_ግብር_ይሆናል_ቆርጠው_ከተነሱ #ተበጋሪ_የለም_ታሪክ_ካስታወሱ #የጀግና_ስብስብ_የወኔ_ስብጥር #በሞላበት_ጦቢያ_በላቀበት_ሃገር #አራት_ኪሎን_ለቆ_በታሪክ_ማህደር #ንጉስ_እንኳን_ወጥቷል_ሊዋጋ_ከግንባር!! #አብቹ_የኛ_ጀግና!! #Share

ስም_ግብር_ይሆናል_ቆርጠው_ከተነሱ #ተበጋሪ_የለም_ታሪክ_ካስታወሱ #የጀግና_ስብስብ_የወኔ_ስብጥር #በሞላበት_ጦቢያ_በላቀበት_ሃገር #አራት_ኪሎን_ለቆ_በታሪክ_ማህደር #ንጉስ_እንኳን_ወጥቷል_ሊዋጋ_ከ
ስም_ግብር_ይሆናል_ቆርጠው_ከተነሱ #ተበጋሪ_የለም_ታሪክ_ካስታወሱ #የጀግና_ስብስብ_የወኔ_ስብጥር #በሞላበት_ጦቢያ_በላቀበት_ሃገር #አራት_ኪሎን_ለቆ_በታሪክ_ማህደር #ንጉስ_እንኳን_ወጥቷል_ሊዋጋ_ከግንባር!! #አብቹ_የኛ_ጀግና!! #Share @gitmv 👈

#af00547084e262b4f❤️

ለራሴ በየመንገዱ ዳር የምትማፀነው በማርያም በእግዜር ብለህ ምለምነው ሁሌ እየመጣው እኔ የምሰጥህ ላንተ ብዬ አደለም እቅጩን ልንገርህ ይልቁስ እኔማ ለራሴ ብዬ ነው ባንተ አሳብቤ ባንተ ልፀድቅ ነው ሀብታሙ ፍሬው 0.00%✡✡✡ @gitmv 👈

መስሎን ነበር እኔና እጆቼ በቆምንበት መንደር: ከሰማዩ በኩል መብረቅ ሲወረወር የነጋልን መስሎን አጨብጭበን ነበር በ ያሬድ✍

sticker.webp0.17 KB

sticker.webp0.16 KB

እኔስ እስካይሽ ጨነቀኝ ሀገሬ መምጫሽ ናፈቀኝ ትላንትም እንደ ጀንበር እያዩት ካይን ይርቃል ኢትዮጵያ እድትመጪ ስንት ቀን ይበቃል ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ቴዲ አፍሮ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ በቀኝ ተኩሶ ግራ እጅን ማቁሠል ዓንዴ ተቀስቶ ሁለቴ መብሠልሠል ገላን ታጥቦ ታጥቦ አቧራ መነስነስ ለፍተዉ የካቡትን መልሶ እደማፍረስ ፡፡፡፡፡፡እዳይሆን መንገዱ ፡፡፡፡፡ ፡፡፡፡፡፡ በሡ አትራመዱ ፡፡፡፡፡፡ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡እኔ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡