የስንኝ ቋጠሮ
Open in Telegram
የዚህ ቻናል ዋና አላማ የተለያዩ ወጣቶች የግጥም ችሎታቸውን የሚዳብሩበት እና የሚያወጡበት ቻናል ነው። ግጥሞችን ለመላክ @mogea ይጠቀሙ መልሰን ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል!!
Show more2 046
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Data loading in progress...
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
June '24
June '24
+29
in 0 channels
May '24
+69
in 0 channels
Get PRO
April '24
+75
in 0 channels
Get PRO
March '24
+48
in 0 channels
Get PRO
February '24
+22
in 1 channels
Get PRO
January '24
+52
in 0 channels
Get PRO
December '23
+84
in 0 channels
Get PRO
November '23
+85
in 0 channels
Get PRO
October '23
+65
in 0 channels
Get PRO
September '23
+23
in 0 channels
Get PRO
August '23
+62
in 0 channels
Get PRO
July '23
+100
in 0 channels
Get PRO
June '23
+76
in 0 channels
Get PRO
May '23
+34
in 0 channels
Get PRO
April '23
+29
in 0 channels
Get PRO
March '23
+39
in 0 channels
Get PRO
February '23
+26
in 0 channels
Get PRO
January '23
+60
in 0 channels
Get PRO
December '22
+41
in 0 channels
Get PRO
November '22
+43
in 0 channels
Get PRO
October '22
+41
in 0 channels
Get PRO
September '22
+50
in 0 channels
Get PRO
August '22
+57
in 0 channels
Get PRO
July '22
+114
in 0 channels
Get PRO
June '22
+51
in 0 channels
Get PRO
May '22
+49
in 0 channels
Get PRO
April '22
+112
in 0 channels
Get PRO
March '22
+116
in 0 channels
Get PRO
February '22
+44
in 0 channels
Get PRO
January '22
+95
in 0 channels
Get PRO
December '21
+201
in 0 channels
Get PRO
November '21
+136
in 0 channels
Get PRO
October '21
+363
in 0 channels
Get PRO
September '21
+84
in 0 channels
Get PRO
August '21
+241
in 0 channels
Get PRO
July '21
+294
in 0 channels
Get PRO
June '21
+187
in 0 channels
Get PRO
May '21
+147
in 0 channels
Get PRO
April '21
+421
in 0 channels
Get PRO
March '21
+160
in 0 channels
Get PRO
February '21
+84
in 0 channels
Get PRO
January '21
+476
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 13 June | +1 | |||
| 12 June | +2 | |||
| 11 June | +2 | |||
| 10 June | 0 | |||
| 09 June | +2 | |||
| 08 June | +2 | |||
| 07 June | +2 | |||
| 06 June | +1 | |||
| 05 June | +1 | |||
| 04 June | +4 | |||
| 03 June | +4 | |||
| 02 June | +6 | |||
| 01 June | +2 |
Channel Posts
ሰላም እንዴት ናችሁ የተለያዩ ቪዲዮችን ለማህበራዊ ሚዲያ ቀርፃችሁ Edit ለማድረግ የጊዜ እጥረት እና የክህሎት ማነስ ላጋጠማችሁ Content Creater መልካም ዜና አለኝ በዝቅተኛ ዋጋ የቀረፃችሁትን Video ለእይታ በሚያምር መልኩ Edit አድርገን የእርሶን Social Media እናሳድጋለን
0932675770 ይደውሉ!!
| 2 | ሀሳቤም አመሌም አንድ ሆኖ ሳለ
ከትዝታ አይተርፍም ፍቅርን ያስተዋለ
የልቤ ደጃፉ መች ተዘግቶ አደረ
እንዳያጣው እያልኩኝ መልሶ ካልቀረ
ስንቱን አያለሁ አንተ እየመሰልከኝ
ስላንተ እያለሙ መኖር አይታክተኝ
ህይወት እንዳለበት በትዝታ መሀል
ልቤ ታገስ እንጂ ለምን ይከብሀል
መንገዱ ቢያርቀው ትዝታ ያመጣዋል
የመለየቱን ቀን ኧረ ማን ያውቀዋል
መችስ ትዝታ እንደ ሰአት ያልፋል
እስከሞት ድረስ በልብ ውስጥ ይኖራል
@gitmv | 599 |
| 3 | መች እረሳሀለው አልወጣህ ከልቤ❤
ለሰከንድ ለአፍታ አልራክም ከሀሳቤ🧠
ለብቻዬ ስነድናፍቆት አይሎብኝ🙍♀️
አታየኝም 👀አባ ፍቅርህ አጓሳቁሎኝ🔗🖇
በእውነት አልተመቸኝአልደላውም ጎኔን
ችላ አትበለኝ ባክህ አታሳንስ ፍቅሬን
እኔ ሰበበኛ ሀዘን የማያጣኝ😭
ፍቅርህ አስከንፎ ካንተ ደጅ አመጣኝ🚶♀️🚶♀️
ተው ✋ይቅርብኝ ተዋብሽ አትበለኝ🥀
ከጎኔ ከሌለህ ምንም አያምርብኝ
ባይሆን ስትመጣ አንተ እቅፍ ስታደርገኝ🤗
የነጠፈው ወዜ ዳግም ተመልሶ የዛኔ ያስውበኝ👩
ያንን ቀን ወደድኩት አንተን ያጋመደኝ💏💑
ደስ የሚል ስቃይ😌 በላዬ ሾመኝ 😊
ደሞም ናፈኩት የተስፋውን ቀን
አብረን ምንውለው ማንም ሳያሳቀን👫
ለተራበው ልቤ ባክህ ቶሎ ናለት🚶♂️
መኖር አቅቶታል ትዝታህ አዳክሞት🙇♀️
ወይ አላገኘውህ ወይ ትቼ አልተውኩ
እማኝ በሌለበት ልቤን ላንተ ተውኩ 😌😌
❤❤❤❤ገጣሚ @gitmv ማህሌት | 670 |
| 4 | እውነት እየዘቀጠ ስፍራን እያጣ ሀጥዕ እየለመለመ እና ስፍራን እያገኘ በመጣበት በዚህ አለም የህይወት ፍርድ ተገማድሎበት መንገደኛው በሙሉ ብቻውን ቢያወራ እና እብዱን ከ ጤነኛው መለየት ቢያዳግት ተአምር አይደለም ሰው ሁሉ አብዷል! ነገር ግን የሚያስደንቀው ነገር የሰው የእብደት ምክኒያት በሙሉ ምድራዊ መሆኑ ነው! አዳሜው ሄዋኔው በሙሉ ትኩረቱን አፈር ላይ ሰፍቶታል ማበድ ብርቅ ባይሆንም ያበደበት ምክኒያት ግን እብደቱን ልዩ ያደርገዋል! ንጉስ ዳዊት በንግስናው ወራት እርቃኑን ሲዘምር መቼስ ንጉስ ነው ሁሉ በ እጁ ሁሉ በደጁ የሆነለት ሚፈልገውን ነገር ሳይንቀሳቀስ አዞ ማስመጣት የሚችል በኑሮ ቀውስ ነው ጨርቁን የጣለው ብንል ውሃ የማያነሳ ብይን ይሆንብናል።
ጨርቅ መጣል የ እብደት መገለጫ መሆኑ አያከራክርም ሆኖም የዳዊት ጨርቅ መጣል ግን መንሰኤው ከላይ ነው። ብዙ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት አብዛኛው ሰው የሆነ % አብዷል ኑሮ በዚሁ ከቀጠለ ደግሞ ሁላችንም ማበዳችን አይቀርም። የኔ ጥያቄ ግን ማበዳችን ካልቀረ ለምን እብደትን አንቀድመውም? የሚል ነው! ለዳዊት የአቻ ነገስታቶች ስጋት ሳይበግረው የሚስቱ ማፈር ሳይበግረው አንድ አንድ ትኩረቱን የሳበ አምላክ ነበረው! ከ አምላኩ አንፃር ሌሎች ጉዳዮች በሙሉ ቀለሉበት ዘመን ሲከፋ ነገር ሲቀያየር ሁኔውታዎች ሲለወጡ የማይናጋ መሰረት እንዲኖረን ትኩረታችንን እርሱ ብቻ ይውሰደው ተባረኩ! ወንድማችሁ ሞገስ ነኝ! @gitmv | 744 |
| 5 | #3_ሰአት_ሙሉ_የ_ቲክቶክ_ተንቀሳቃሽ_ምስል_እያየን_3_ደቂቃ_መፃፍ_ማንበብ_ተራራን_የመግፋት_ያክል__ሚከብደን_ለኛ_ለዘመኑ ወጣቶች አጭር መጣጥፍ መፃፍ ራሱ ድንጋይ ላይ ውሃን እንደማፍሰስ የሚቆጠር ቢሆንም ድሮ ልጆች እያለን አምሳ ሳንቲም ይዘን ዘፈኑን፣ ኮሌክሽኑን፣ እና ሙሉ የ ህንድ ፊልም ከ 3-4 ሰአት የሚያህል ቁጭ ብለን ለማየት የነበረን #ትዕግስት አሁን ስም ብቻ ሆኖ መቅረቱን ሳስብ ይገርመኛል። አሁን ላይ ላለን ወጣቶች አንድ ነገር ላይ ረጅም ሰአት መቆየት የንገፈግፈናል ቤተክርስቲየን ገብተን 20 ደቂቃ ስንቀመጥ የሚያፍሽገን መፅሃፍ ቅዱስን ወይም ሌሎች መፅሃፍትን ለማንበብ ስንቀመጥ ከሶስተኛው ገፅ በሁአላ የሚያቁነጠንጠን ትምህርት ለማጥናት ስንቀመጥ አይናችን ውሃ የሚቋጥረው ነገር ለምን ይሆን? አሁን ላይ በ ሃገራችን ሆነ በ አፍሪካ ብሎም በ አለም ላይ ለተጋረጠብን ድቅድቅ ጨለማ ብርሃን መሆን የምንችለው በ አንድ ነገር ላይ ጥልቅ የሆነ እውቀት እና መረዳት ሲኖረን ለዛ ነገር ፈላጊ(demand) አቅርቦት(supply) እንሆናለን። ለ አንድ ነገር ጥልቅ የሆነ መረዳት ሊኖረን የሚችለው በዛ ነገር ላይ መቆየት ስንችል ብቻ ነው። ስለዚህ እዚህም እዚያም እየረገጥን ወደ ጎን ከምናሰፋ የተወሰነ ቦታ መርጠን ወደ ጥልቅ ብንቆፍር ምንጭ እናገኛለን ተገፍተን የማንወድቅ ስር የሰደድን እንሆናለን። እንታገስ! እንቆይበት! ወንድማችሁ ሞገስ ነኝ። ከታዘብኩት @gitmv | 733 |
| 6 | https://www.facebook.com/100004544141283/posts/pfbid033YqqyEBYWWCsV2CF2Gcp39mNVS1s3bYyATVRFiUVpxNn5amgyD39xCo7bnGgoNSyl/?app=fbl | 23 |
| 7 | ቃል ነበረ በሰው የተሰበረ
እንደ አሞራ ገደል የተሸረሸረ
ለሰው የተሰጠ በሰው የተሻረ
ቃል ነበረ!
እንደ ወርቅ የነፃው ከውሃ እኩል የጠራው
ድብልቅልቅ ብሎ
ዛሬ ላይ ቢያጣ ከውሸት ሚያጠራው
ቃሎች?
ክብራን ነበሩ ልክ እንደ እንቁ
ዛሬ ላይ ተገፍተው ተጥለው ቢወድቁ
ዛሬ ላይ!
ሚያነሳቸው አጥተው ቢመስሉ ትቢያውን
ውስጣቸው ንፁ ነው አይመስሉም ጣይውን
ጣይውን ቢመስሉ ከድሮም አይኖሩ
ለኛም አይሰጡን ከላይ ከእግዜሩ
✍️🏽በሰለሞን | 811 |
| 8 | ለምን ቀረሽ
ሳልኖር ካንቺ ጋር፣
ሳላቀው ስሜቱን ሳልኖር በቅፍሽ ውስጥ፣
ሳለየው ጠረንሽን ሳይቀር ልቤ ውስጥ።
ላክሽኝ ተስፋ ሞልተሽ ከማላቀው ሰው ጋር።
ጉንጮቼን ደባብሰሽ አቅፈሽ ስትስሚኝ፣
እንባዬን ጠራርገሽ በስስት ስታይኝ፣
መች ገባኝ እማዬ ቻው እንደምትይኝ፣
እመጣለሁ ልጄ መሸት ሲል ቀኑ ነበር እኮ ያልሽኝ።
ቀኑም መሸት ሲል ጀንበር አዘቅዝቃ ወደ ቤቷ ገባች፣
ተረኛ ጨረቃም በከዋክብት መሀል አሸብርቃ ወጣች።
እኔም ወጣሁ ከቤት መምሸቱን አይቼ፣
ከበራፉ ቆሜ እጠብቅሽ ጀመር እስካይሽ ጓጉቼ፣
አቅፌ ልስምሽ አጆቼን ዘርግቼ።
ግን ግን ግን
አልመጣሽም እማ
ለምን እንደቀረሽ ሚነግረኝ አጣሁ፣
የኔንም መጠበቅ ላንቺ የሚነግር ተላላኪም አጣሁ።
ታዲያ ለምን ቀረሽ እመጣለሁ ብለሽ?
ምን እንቅፋት ያዘሽ ልጅሽ እንዳታይሽ።
MW
13-07-2015 | 952 |
| 9 | No text... | 815 |
| 10 | ቶሎ ና🏃💨
ቆሜያለው ከደጁ 🏠ናፍቆትን አርግዤ😔
ትመጣለህ👣 የሚል ትንሽ ተስፋን ይዤ
ከብርዱ እንድሸሸግ እቅፍን ናፍቄ
ከጉያዬ ውስጥ ፍቅርን ❤አምቄ
እየጠበኩህ ነው👤
.
.
ብርዱ ሳይጠናብኝ እባክህ ቶሎ ና
ብቻዬን እንዳልሆን ስጎዝ በጎዳና
ትመጣልኛለህ ከቅፍህ እንድኖር
ከአለም እርቀን በፍቅር እንድንበር💓
አሰብከው አለሜ💑
.
.
አነስ ባለ ጎጆ በእሳት በሞቀ
በ'ቅፍህ ውስጥ ሆኜ ፍቅርን ባመቀ
ልባችን ታድሞ ከጣፋጩ ዜማ
ከእሳቱ ዳር🔥 ሆነን መውደድን ስንሰማ
ለማይደገመው ለዚ ጣፋጭ🍯 ጊዜ
ዝናብ ☔ብርዱን ችለህ ቶሎ ና በጊዜ⏳ Be Mahi | 999 |
| 11 | Human Hair የሚፈልግ በ ውስጥ መስመር ያናግረኝ 👉 @mogea | 1 026 |
| 12 | አትሳቅ
መክነፌ ሳያንሰኝ በአይኖችህ 👀ውበት
መድከሜ ሳይበቃኝ ውሉን ሳላውቅበት
በፍቅርህ ቀንበር ውስጥ የተያዘ ልቤን 🫀
ላስመልስ ሰታገል የወሰድከው ቀልቤን
ትቼህ እንዳልተውህ በሀሳቤ 🧠እንዳልፀና
ስቀህ አታለልከኝ ጥርስህ ይርገፍና😁
በ ማህሌት | 834 |
| 13 | አትሳቅ
መክነፌ ሳያንሰኝ በአይኖችህ 👀ውበት
መድከሜ ሳይበቃኝ ውሉን ሳላውቅበት
በፍቅርህ ቀንበር ውስጥ የተያዘ ልቤን 🫀
ላስመልስ ሰታገል የወሰድከው ቀልቤን
ትቼህ እንዳልተውህ በሀሳቤ 🧠እንዳልፀና
ስቀህ አታለልከኝ ጥርስህ ይርገፍና😁
ተፃፈ በ ማህሌት | 1 |
| 14 | በማለዳ የዚህችን ወጣት ሴት፣ በዚኹ በፊት ገጿ(facebook) ላይ እንደምትሰናበት ጽፋ ራሷን ማጥፋትዋን ሳነብ ከልብ አዝኛለሁ። አብሮ በተያያዘ ጉዳይ ግን፣ በረጅም የጦርነት ቀጠና ውስጥ የሚኖሩ ወጣቶች፣ በከፍተኛ ድብርት ውስጥ ሊያልፉ፣ ለከባድ ጭንቀት ሊጋለጡ፣ ብሎም ሳይናገሩ ራሳቸውን ሊያጠፉ እንደሚችሉ ሳስብ ይሰቀጥጠኛል።
ምድርን እግዚአብሔር የሰጠን እንድንከባከባትና እንድንጠብቃት፤ እንድንኖርባትም እንጂ ለሰዎች የማትመች "ደባሪ ስፍራ" እንድናደርጋት አይደለም። የአገር መሪዎች፣ ሽማግሌዎች፣ ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች፣ የሃይማኖት አባቶች ... ቢቻላችኹ ምድራችንን ከጭንቀትና ከጦርነት ዐሳርፋችኹ በሰላም እንድንኖርበት "ፍቀዱልን"። | 365 |
| 15 | https://vm.tiktok.com/ZMjN2wKqV/ | 332 |
| 16 | #ለሀጥያት_ሙት
ሞትም የት አባቱ ገዳይ ብቻ ሆኖ ዘመን ያስቆጠረ
በ ሃጢአት ስር ሽፋን የሰውን ዘር ሁሉ ሲቀጣ የኖረ
ከዘመናት ሁአላ ከዘመናት በፊት ነባር የነበረ
ሞግዚትነት ሽሮ ነፃነት አብስሮ ሞትንም ያሰረ
ሞትበሞት ተገድሎበመስቀልተቀጥቶ ሰላምከተገኘ
አሸናፊው እሱ ነው ለፅድቅ ለመኖር ሞቶ የተገኘ
@mogea @gitmv | 444 |
| 17 | ያስተምራል ጎዳናው እውቀት ነው መንገዱ
ማስተዋል ለሚሹ አይተው ለሚረዱ
ተሸካሚ ናቸው እንዲያው መወጣጫ
ለአይን መነፅር ጆሮ እና አፍንጫ
@mogea @gitmv | 523 |
| 18 | ድል ነው
ያመደ ቢወዛ ድፍርሱ ቢጠራ
ያለቀሰ ቢስቅ ፅልመቱ ቢበራ
እድል ሳይሆን ድል ነው የ አምላኩ ውጊያ
የጭንቅ ቀን ፀሎት መልስ ነው ማብሰሪያ | 409 |
| 19 | ትዝታ ሲናፍቅ
እውነት አንዳንዴ ትዝታ ምንም ክፋት የለው፣
ከዛሬ ይሻላል ድንቅ ቀለም አለው ፣
ትናንት የሆነውን ወደሗላ እያዩ፣
ስንት ደስታ አለው ትዝታ ከላዩ፣
ከላይ ካፋፍ ካፋፍ፣
ትዝታ ሲገዝፍ ፣
ትዝ ትዝ የሚለኝ ፍቅራችን ነበረ፣
በደስታ ተገምዶ በጥብቅ የታሰረ ፣
አሁን ግን ትዝታ የነበር ቃል ድርሳን ፣
ልባቺን ሊነደል ቀስ በቀስ ያሳሳን ፣
ውል የነበረበት ቃል የተፃፈበት ፣
አሁን በትዝታ ነበር የሆነበት ።።
ት
ዝ
ታ
ትዝታ ክፋትም አለበት
ላይመለስ ነገር ህመም ሆኖ ያልፋል፣
ትዝታ ህመም አለበት ውስጠት ልብ ያቆስላል፣
በትላንት ላይ እሾህ ይተክላል፣
ሰርክ እየታሰበ ደስታን ያሳድፋል ፣
ንፉግ ሀሳብ የማይመለስ ተስፋ ጥሎ ፣
ህመምን ከደስታ እኩል አስከትሎ፣
ግና ምን ይደረግ
ህይወት ነው አቀበት፣
ተራራ ቁልቁለት ፣
ሜዳ ደልዳላ ነው ስቃይና ድሎት፣
ክፉ ነው ትዝታ
✍️አቤል አረጋ
(አቡ) @son_abu | 426 |
| 20 | ውርደትሽ አንሷቸው ውርደት ሊጨምሩ
ይኧው አየናቸው
መጥፎ ያልናቸውን መርቀው ሲምሩ
በገዛ ራሣቸው ትውልድ እየገዙ
ጥሩ ያሉት ሥራ መጥፎ እየሆነ ስንቴ ተወገዙ
በቀል ያረገዘን የህማማት ሥቃይ
እንድንሸከመው አረጉን መርቀው አውራጅና አሰቃይ
ማነው ያደረጋቸው ነፋጊና ከልካይ
ማነው ያደረጋቸው ነቃይና ተካይ
ሁሉም በየድርሻው
ሁሉም በየእርሻው ላብ አለኝ እያለ
የማይጠፋ አሻራ ጠማማ ችግኝን አፍልቶ ተከለ
ዝቅታሽ አንሷቸው ይባሱን
ሊያዘቅጡሽ
ይኸው አየናቸው፣
መላቅጥ ጠፍቷቸው መላቅጥ ሲያሳጡሽ
ከፍ ካለ ቦታ ዝቅታውን መርጠው
የተቀጠለውን ከመሐሉ ቆርጠው
እኔ ነኝ እያለ ፎካሪም ቀራሪም
እኔ ነኝ እያለ ጨራሽ አስጀማሪም
አተኳኮስ ማያውቅ አያነጣጥርም
ምላሠ ኮልታፋ አያቀጣጥርም
ወትሮስ ዘሩን እንጅ ስንዴውን አይቆጥርም
ሕመምሽ አንሷቸው ሕማም ሊደርቡ
ይኸው ታዘብናቸው፣
ከህማም ጎተራ ሰበዝ ሲሸርቡ
ማነው የሚያቅተው ጥያቄ ማነብነብ
ማነው የሚከብደው ሠማይን ማዘነብ
ሁሉም እየሆነ አቧራ አራጋቢ
ሁሉም እየሆነ በቁስል አንገብጋቢ
ፈዋሽ ነው ያጣነው የተራበ አጥጋቢ
መሆን ቢያቅታቸው ለችግርሽ ደራሽ
እንዴት ይሆናሉ እንቅፋትን አውራሽ
መሆን ሲገባቸው ሕመምሽን ጠጋኝ
እንደምን ይላሉ የናቴ አጥር ወጋኝ
እናም
በተቆራረጠ ባረጀ ዘመን ላይ ዓመታት ያልፋሉ
እነዚያ ዓመታቶች መቼም የማይጠፋን ታሪክ ይጽፋሉ
እነዚያ ታሪኮች ዘመን ያስቀራሉ
እነዚያ ታሪኮች፣
ለአንዳንዱ ሕይወትን
ለአንዳንዱ ሞትን ይመሰክራሉ
በተበጣጠሰ ባልተቀጣጠለ
የታሪክን ሊያፋልስ ማን የኑሮ ለጠለ
ባልታከመ ሥጋ ባልደነደነ አንጀት
እንዴት ይታሰባል እየዋሉ ማርጀት
እንደምን ይሆናል የዕድሜ ጣራን መፍጀት
✍Eyuel | 427 |
