en
Feedback
የስንኝ ቋጠሮ

የስንኝ ቋጠሮ

Open in Telegram

የዚህ ቻናል ዋና አላማ የተለያዩ ወጣቶች የግጥም ችሎታቸውን የሚዳብሩበት እና የሚያወጡበት ቻናል ነው። ግጥሞችን ለመላክ @mogea ይጠቀሙ መልሰን ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል!!

Show more
2 046
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
አቤት የሰውልጅ ስህተቱ ፊቱ ቢመስለው ውበቱ የፈጣሪን ድንቅ ስራ እንደራሱ እያብራራ ይገልፀዋል እያቅራራ $@by nebiha

✿ወይ ፍርጃ✿ ስሜቴን ረስታ ማፍቀሬን ዘንግታ ያለ'ሷ እንደማልኖር ልብ ማለት ትታ እራቀኝ አለችኝ ከልቤ ውስጥ ገብታ፡፡ ✍Ab

ውድድሩ በድል ተጠናቀቀ!!🏆 Hana በ አንድ ሰአት ውስጥ 32 like አስመዝግባ የ 25 birr Card ተሸልማለች ከዚህ በኋላ ላሉትም ውድድሮች በንቃት እንድሳተፉ እናሳስባለን Congrats Hana🏆 በ ስንኝ ቋጠሮ ብቻ!! @gitmv

ከላይ Post የተደረጉት ኮድ ያላቸው አምስት ግጥሞች ለውድድር የቀረቡ ግጥሞች ቢሆኑም ተወዳዳሪዎች በትክክል ላይክ እያስደረጉ አይደለም በመሆኑም ግጥሞቹ ተገቢውን የ ላይክ መጠን አልደረሱም ስለዚህ 60 ላይክ ይበዛል ብለን ስላሰብን 30 ላይክ ብቻ ቀድሞ የሞላ የ 25 ብር ካርድ ይሸለማል ይህን መሰረት በማድረግ ተወዳዳሪዎች ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ጓደኞቻችሁን ወደ ቻናሉ በመጋበዝ ላይክ እንድታስደርጉ እናሳስባለን በተጨማሪም አሁን ግጥም ብልክ ካሉት ቀድሜ ሰላሳ ላይክ እሞላለሁ የየሚል ተወዳዳሪ ግጥሙን @mogea ላይ መላክ ይችላል!! ለውድድር ክፍት ነው ሽልማቱ የ 25 birr የሞባይል ካርድ ነው

😥😥😥እማ ታምሜ -ብሻለው😥😥😥 እማ ታምሜብሻለው መዳኔንም እንጃ ጥልቅ ሀዘን ገጥሞኛል የማይረግብ ፍርጃ። አወን ታምሜብሻለው ......... በልጅሽ ጥልቅ ሀዘን እንባን ስታፈሺ፣ ልብሽ ከስሎ ጠቁሮ ማቁን ስትለብሺ። አወን ታምሜብሻለው...... የሞተችው እህቴ ገዳዩ ወንድሜ ጦሩ የአባቴ ነው የፈሰሰው ደሜ። @gitmv hana code #5

ከላይ Post የተደረጉት ኮድ ያላቸው አራት ግጥሞች ለውድድር የቀረቡ ግጥሞች ቢሆኑም ተወዳዳሪዎች በትክክል ላይክ እያስደረጉ አይደለም በመሆኑም ግጥሞቹ ተገቢውን የ ላይክ መጠን አልደረሱም ስለዚህ 60 ላይክ ይበዛል ብለን ስላሰብን 30 ላይክ ብቻ ቀድሞ የሞላ የ 25 ብር ካርድ ይሸለማል ይህን መሰረት በማድረግ ተወዳዳሪዎች ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ጓደኞቻችሁን ወደ ቻናሉ በመጋበዝ ላይክ እንድታስደርጉ እናሳስባለን በተጨማሪም አሁን ግጥም ብልክ ካሉት ቀድሜ ሰላሳ ላይክ እሞላለሁ የየሚል ተወዳዳሪ ግጥሙን @mogea ላይ መላክ ይችላል!! ለውድድር ክፍት ነው ሽልማቱ የ 25 birr የሞባይል ካርድ ነው

መሳቅ ይፈልጋሉ 🤣🤣🤣 እንግዲያውስ ይህንን ቻናል join በማለት ቀኖን ዘና ፈታ በሉ https://t.me/mudnayaz3 👆👆👆👆👆👆👆🖕🖕 ከናንተ ሚጠበቀው join ማለት ብቻ ነው ለመሳቁ እንኳን ተገዳችሁ ነው ምትስቁት አሁኑኑ join በማለት የደስታን አለም ይቀላቀሉ join & share እንዳይረሳ

መግጠም እየፈለግኩ ደፍሬ ሣልገጥም እንደው የሠው ግጥም ቁጭ ብዬ ሣጣጥም አመታት አለፉ ጥለው አሉ እልም ዛሬ ግን ደፍሬ ቃላት ደረደርኩኝ አንባቢ ካገኘሁ ነገ እቀጥላለሁኝ አብዱልመጂድ code #4 @gitmv

ቀና ብሎ ላየህ ሰላም ከሌለበት ከክተቱ መሃል በ አራቱም ማእዘናት መትረየስ ይጮሃል ሰላምን ሚነሳ ድምፀቱ ቢያይልም ቀና ብሎ ላየህ ልቡ አይሸበርም!! @gitmv code #3 moge ✍

ረጅም እቅዱ - ከዳር ሳይደርስለት፣ ባጭሩ ተቀጭቶ - ህዝብ ሲያለቅስለት፣ የቆመ ሲሸኘው - እየተሳለመ፣ እንግዲህ ይባላል፣ "የመኖር ግዳጁን - የሰው ልጅ ፈፀመ" ሲሳይ ሳሙኤል ✍ Code #2 @gitmv

አቤት የሰውልጅ ስህተቱ ፊቱ ቢመስለው ውበቱ የፈጣሪን ድንቅ ስራ እንደራሱ እያብራራ ይገልፀዋል እያቅራራ $@by nebiha code #1 @gitmv

የውድድር ግጥሞች ፖስት ይደረጋሉ… አሁንም ላኩልን

ግጥሞቻችሁን ላኩልን ሰአቱ እየደረሰ ነው

ግጥም የየምትልኩልን ተወዳዳሪዎች 3:00 ከመሙላቱ በፊት ብትልኩልን መልካም ነው!! እንጠብቃችኃለን

🏆 መልካም ዜና ለግጥም አፍቃሪያን በሙሉ ዉድ የቻናል ቤተሰቦቻችን ዛሬ ማታ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ የግጥም ዉድድር ልናካሄድ መሆኑን ስንገልጽ በደስታ ነው!!! ስለሆነ ከ አሁን ጀምሮ እስከ ምሽቱ 3:00 ድረስ ግጥሞቻችሁን📄 በዚህ ሊንክ👉 @mogea 📨 ይላኩልን 🥇ኛ የወጣ 25 birr Card 🥈ኛ የወጣ 15 birr Card 🥉ኛ የወጣ 10 birr Card ተወዳዳሪዎች አሸናፊ ለመሆን ❤️ 60 እና ከ60 Like በላይ ማምጣት ይጠበቅባቸዋል። ከተወዳዳሪዎቹ ምን ማድርግ ይጠበቅባቸዋል? 1.ተወዳዳሪዎች ግጥሞቻችሁን ለጓደኞቻቹሁ እና ግሩፖች ላይ ሼር በማድርግ Like አስደርጉ 2.አሸናፊ ለመሆን ከ60 Like በላይ ማምጣት ይጠበቅባቸዋል 3. ከ 4-6 ስንኝ ያልበለጠ ግጥም ቢሆን ይመረጣል ከዛ ከበለጠ ግጥሙ ለውድድር አይቀርብም 4. ጓደኞቻችሁ like ለማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ መሆን ይጠበቅበታል 5, ተወዳዳሪዎች ኮድ ይሰጣችኋል በዛ መሰረት ላይክ ማስደረግ ነው ማሳሰቢ:-አንድ ተወዳዳሪ ከሁሉም ቀድሞ 60 ላይክ ከደረሰ አሸናፊ ይሆንና አንደኛ ይሆናል ቀሪ ሁለቱ ደግሞ ይጠበቃሉ ተወዳዳሪዎች በንቃት ተወዳድረው ላይክ ማስደረግ ይጠበቅባቸዋ። በንቃት እንድፃተፉ እናሳስባለን!! ልብ ይበሉ Like ማስደረጋቹሁን አትርሱ 👇👇 በዚህ ይላኩልን @mogea መልካም ዕድል 🖼 Join Us👉 @gitmv

selam

::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::: 🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃 :::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::: ✍✍✍ስትበስል መረዳት ያለብክ ወሳኝ ነገሮች ° ° °       ☞ፍቅር ፊልም ላይ እንዳየኸዉ ፈፅሞ አይደለም፡፡ ☞ያለህን ነገር ካልተጠቀምክበት ታጣዋለህ፤ይህም ማለት እዉቀትህን፣አቅምህን፣የምትችላቸዉ ቋንቋዎች ወዘተ. . .       ☞ሁሉም ነገር ልክ አለዉ፤ባበዛኸዉ ቁጥር አንተን መጉዳት ይጀምራል፡፡      ☞ያለሀዘን ደስታን ልታዉቅ አትችልም፡፡         ☞ከባህሪዋ ጋር ልትስማማት የምትችል ሴት ምረጥ!!        ☞ለማግኘት ስጥ፤ ህይወት ተጋርተህ የምትኖርባት ስፍራ ናት፡፡              ☞ትንሽ ተናገር፤ብዙ አዳምጥ!!         ☞ጓደኛ ማለት ረጅም ጊዜ ያወቅከዉ ሰዉ ሳይሆን ወደህይወትህ መጥቶ ‹ከጎንህ ነኝ› ብሎህ የደገፈህ ማንነት ነዉ፡፡        ☞ማንኛዉንም ሰዉ አለመጠን አትደገፍ ፤በጣም ከተደገፍክ  ብዙ ትጠብቃለህ ብዙ መጠበቅህ ደግሞ ጥልና ሀዘን ዉስጥ ይከትሃል፡፡        ☞አንድን ሰዉ ከልብህ ከወደድክ ለመለየት ሚሊየን ምክንያቶች ቢኖሩህ እንኳን ለመቆየት አንድ ምክንያት ትፈልጋለህ፡፡     ☞ሰዎች የምትሰራዉን ስራ ይጠይቁህና ስትነግራቸዉ የምትሰራዉን  ያህል ክብር ይሰጡሃል፡፡   ☞ማንንም ልታምን ልብህን አትስጥ፡፡አለቀ! አለበለዚያ ሊከዳኝ አይችልም ያልከዉ ሰዉ ባልጠበከዉ ሰአት ይከዳሃል!         ☞ብቻህን በመሆንህ አታማርር፡፡እራስህን የምትፈትሽበት አሪፍ ጊዜ ይኖርሃል፡፡         ☞ሰዎች ሃሳብህን ካልተረዱህ አትዘን ወይም ለማስረዳት ብዙ አትድከም፡፡ሰዎች መስማት የሚፈልጉትን ብቻ ይሰማሉና፡፡ ☞እራስህን ከሰዎች ማነፃፀር  ሞራልህን አያነቃቃም፤ቅናትና ንዴት ብቻ እንዲሰማህ ያደርጋል፡፡ 🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂 🍃🍃🌿🌾🌿🍃🌾🌿🍃🌾🌿 #ሼር_ማረግ_አትሩሱ #ይቀላቀሉን👇👇 @yederasiyanbet @yederasiyanbet

👆ለ ግጥም አፍቃሪዎች በሙሉ ይህ የግጥም youtube ቻናሌ ነው ስለዚህ subscribe እንድታደርጉ እና እንድትመለከቱ አሳስባችኋለሁ። @gitmv