የስንኝ ቋጠሮ
رفتن به کانال در Telegram
የዚህ ቻናል ዋና አላማ የተለያዩ ወጣቶች የግጥም ችሎታቸውን የሚዳብሩበት እና የሚያወጡበት ቻናል ነው። ግጥሞችን ለመላክ @mogea ይጠቀሙ መልሰን ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል!!
نمایش بیشتر2 046
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
2 046
ባልአምጣ
:
ፍቅርን እንደ ሒሳብ ቀመር አውጥታለት
ከሀብታም ሊያከንፋት ከድሀው ሊዘላት
ስትፈልግ ሊይዛት ሳትፈልግ ሊተዋት
ጭንቅላቷን ሞልታ ቅራቅንቦ መስፈርት
.................................................
ንጹሕ ፍቅርን ገፍታ በገንዘብ ለውጣ
እርቃኗን እየሄደች ሰውነቷን ገልጣ
ሆ.................ደግሞ አለማፈሯ
ድንገት ስታገኘኝ አለችኝ ባልአምጣ
የእሷ አልበቃ ብሎ አንዱን ባለጸጋ
ከሰው ልታስወጣ
ዳሩ ግን ፍቅር ከፍቅር እንጅ
ከገንዘብ ላይመጣ።
✍በ አክሊሉ
2 046
በቀል
።
።
ልቡን በጥላቻ በጭካኔ ሞልቶ
ምንም የማያውቁ ንጹሐንን መትቶ
ጮቤ እየረገጠ እሬሳ ጎትቶ
በቀል ነው ይለኛል ከሰውነት ወጥቶ
ከሟቾቹ በፊት እርሱ ቀድሞ ሞቶ
by aklilu
2 046
#ስም_ግብር_ይሆናል_ቆርጠው_ከተነሱ
#ተበጋሪ_የለም_ታሪክ_ካስታወሱ
#የጀግና_ስብስብ_የወኔ_ስብጥር
#በሞላበት_ጦቢያ_በላቀበት_ሃገር
#አራት_ኪሎን_ለቆ_በታሪክ_ማህደር
#ንጉስ_እንኳን_ወጥቷል_ሊዋጋ_ከግንባር!!
#አብቹ_የኛ_ጀግና!! #Share
2 046
እኔስ እስካይሽ ጨነቀኝ
ሀገሬ መምጫሽ ናፈቀኝ
ትላንትም እንደ ጀንበር እያዩት ካይን ይርቃል
ኢትዮጵያ እድትመጪ ስንት ቀን ይበቃል
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ቴዲ አፍሮ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
በቀኝ ተኩሶ ግራ እጅን ማቁሠል
ዓንዴ ተቀስቶ ሁለቴ መብሠልሠል
ገላን ታጥቦ ታጥቦ አቧራ መነስነስ
ለፍተዉ የካቡትን መልሶ እደማፍረስ
፡፡፡፡፡፡እዳይሆን መንገዱ ፡፡፡፡፡
፡፡፡፡፡፡ በሡ አትራመዱ ፡፡፡፡፡፡
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡እኔ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
