HAILE GEBRIEL - በማለዳ ንቁ
Open in Telegram
❤️ ቅዱሳን አባቶች እንዲህ ይላሉ **ጸጋ ያለምስጋና አያድግም ይላሉ** እግዚአብሔር ሆይ ስለሆነልኝ፣ ክፉውንም ከእኔና ከቤተሰቦቼ ስላራክልኝ 👏 አመሰግንሃለሁ ❤️ 👇👇👇 http://www.youtube.com/@haileG2239
Show more2 256
Subscribers
+324 hours
+77 days
+1130 days
Posts Archive
መናፍስት ከባሕሪያችን ጋር ተመሳስለው ውስጣችን ካደፈጡ ይሄንን 10 ምልክት ታያላችሁ!! ተመሳስሎ የሚዋጋንን አጋንንት እንዴት ማሸነፍ ይቻላል!? #መናፍስት https://youtu.be/9HD7YyFGogE?si=o0_GoFRBpW7F7_-o
በራሳችሁ መንገድ መጸለይ አቁሙና ይኼንን አሁኑኑ ማድረግ ጀምሩ!! እሸቱ መለሰ የዋልዲባ አባቶችን ይቅርታ ጠየቀ!! ስለ ጸሎት አደራረግ እስካሁን የማታውቁት!! https://youtu.be/i0di-ScWyZA
😱 10 መላዕክትን ልጄ ሲያናግራቸው አየሁ! ጥቁር እባብ እጄን ነከሰኝ....ምን ማለት ነው? ታቦት ተሸክሜ አየሁ ምን ይሆን!? | የህልም ፍች ክፍል 10 https://youtu.be/DV5XrNkEnf4
PART 1: Why Are People Leaving Orthodoxy? Orthodox Vs Ex Orthodox Open Discussion https://youtu.be/o9gZBcEJyF0
😱 በህልም ስልካችሁን ሌባ ሲሰርቅ ካያችሁ ምን ማለት ነው? በገመድ ታስራችሁ ካያችሁስ? መንፈሳዊ የህልም ፍቺ ክፍል 9 | በቴሌግራም ለቀረቡ ህልሞች መልስ!! https://youtu.be/5dzL2vt-54w
"እኔ ዲያድም (የንግሥና አክሊል) ከደፉ ነገሥታት ይልቅ ስለ ክርስቶስ በሰንሰለት የታሰሩትን እቀናባቸዋለሁ።
በሰንሰለት መታሰር ከሁሉ በላይ የሆነ ክብር ነው። በወርቅ ከተሸለመ ዙፋን ይልቅ በጨለማ ወህኒ ቤት ውስጥ ስለ ክርስቶስ መቀመጥ ይበልጣል፤ ምክንያቱም በዚያ ሰማያዊው ንጉሥ አብሮ አለ።"
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
መምህራችንን ኃይለ ዑራኤልን እንዲሁም በእስር ያሉትን የቤተክርስቲያን መምህራን እግዚአብሔር ያስብልን እኛም በጸሎት እናስብ 🙏
ለፍታችሁ ደክማችሁ ባዶ እየሆናችሁ ከተቸገራችሁ ይኼንን አሁኑኑ አድርጉ!! ስለ እጣን ይኼንን ግዴታ ማወቅ ይገባችኋል!! አቡነ መቃሪዮስ ይናገራሉ! https://youtu.be/kRaRChC7jqE
#ማሰሩ አሁንም ቀጥሏል!
ዲያቆን ዘላለም ታዬ በወቅታዊ ጉዳይ መታሰሩን ከመሸ መረጃው ደርሶናል። ዲያቆን ዘላለም ታዬ ትናንት ምሽት 4:00 በሕግ አካላት "ለጥያቄ ትፈለጋለህ" ብለው ወደ ማዕከላዊ እንደወሰዱት እና በዚያው በማዕከላዊ እንደታሰረ ይገኛል።
ምንጭ፦ መንክር ሚዲያ-Menker Media
+1
መንግሥት የቤተክርስቲያን መምህራንን በማሰር ላይ ተጠምዷል የአርሲን ጉዳይ አጀንዳ ለማስቀየር ይኼንን ሁሉ ማድረግ ምንም አይጠቅማችሁም። ይኼ እጅግ የሚያሳዝን ተግባር ነው። እግዚአብሔር ያስፈታችሁ!
ይኼንን ከሚያደርጉ ከሚመክሩ ጓደኞችና ወዳጆች እባካችሁን እራሳችሁን ጠብቁ!! በአጋንንት ተይዘው መያዛቸውን እንኳን የማያውቁ ተሳዳቢዎች!! #እሸቱመለሰ #ጸሎት https://youtu.be/IkmduUVxBmM
4ቱን መንፈሳዊ ኃይሎች ካላወቃችሁ ብዙ ነገር እየጎደላችሁ ነው! ⚠ ለምን ጸሎታችን መልስ አያገኝም? መልሱ ይኸው! መዝሙረ ዳዊት የማይጸልይ ሰው ምን ያጣል? https://youtu.be/jxFofHTF3k8
<<እግዚአብሔር ከእስራታቸው ይፈታቸው ዘንድ ስለታሰሩ ሰዎች እንማልዳለን፤>> [ሥርዓተ ቅዳሴ]
የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ የነገረ መለኮት መምህር የሆኑት ቀሲስ ዶክተር መዝገቡ ካሳ፥ በእስር ላይ ናቸው። ከአርሲ ጉዳይ ጎን ለጎን ለእኒህ ሊቅም ድምጽ እንሁን።
ልጅ አጣሁ ትዳር መያዝ አልቻልኩም እያላችሁ ከሆነ ይኼንን ልታዳምጡ ይገባል!! የመምህር ተስፋዬ የማንቂያ መልዕክት ለሁላችን!! ስንት ስብከቶች አዳምጣችኋል!! https://youtu.be/5L0B5ERm6CU
የደብተራውን ጉድ የዘረገፈ አስገራሚ ተዓምር ይኼንን ጉድ ተመልከቱ! የዘመኑ መንፈስና እኛ ያልገቡን ከባባድ ምስጥሮች! ቤተክርስቲያን የማያስገቡ 3ቱ ኃጢአቶች! https://youtu.be/vSBsoP4W764
እባካችሁ ይኼንን ምልክት ካያችሁ የሙጬ ዘሪጋ አጋንንት ውስጣችን አድፍጧልና ንቁበት!! የካህኑ እጅግ አሳፋርና አስነዋሪ ተግባር ይማረን!! https://youtu.be/vsB1hZPdTmw?si=UJ08KR2GdxeWJNHo
ኦርቶዶክሳዊያን ከእንቅልፋችሁ ንቁ ከዚህ በኋላ ዝምታ ይበቃል!! የአቡነ ጴጥሮስ ጥብቅ መልዕክትና ማስጠንቀቂያ! የታፈነው ቅዱስ ሲኖዶስና የገዳዮቻችን ንግግር! https://youtu.be/A0965Vi6MU0
የቅርብ ጓደኞቼ በመተት የለምጽ በሽተኛ አደረጉኝ ይኼን ጉድ ተመልከቱ!! የአንጋፋዋ አርትስት እጅግ አሳዛኝ ንግግር!! መግባባትና በሰላም መኖር ለከበዳችሁ!! https://youtu.be/IniRafYtAwg
አቤቱ ጌታ ሆይ ተመልከተን ይቅርም በለን በእውነት! በዚህ ሁሉ የሚያሳዝነው የአባቶችና የሊቃነ ጳጳስት ዝምታ ነው።
ከዚህ በላይ ምን የሚያሳዝን ነገር አለ! ሰው በዘሩ በሃይማኖቱ ተለይቶ መገደል እስከመቼ ድረስ። አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን በእውነት። ይኼ እጅግ ያሳዝናል።
Available now! Telegram Research 2025 — the year's key insights 
