SOA COMMUNITY GEjA 2 CAMPUS
Open in Telegram
ይህ ድህረ ገፅ የተለያዩ የትምህርት አይነቶች አጠቃሎ የያዘ ሲሆን የሚለቀቁት ጥያቄዎችም ሆኑ ማስታወሻዎች በቀላሉ ታገኛላችሁ። በ 👉👉👉 @SOA2C
Show more1 234
Subscribers
+124 hours
+147 days
+1730 days
Posts Archive
Repost from Yeka Education
⭐️ትምህርት ሚኒስቴር
✔️ትምህርት ሚኒስቴር በ2019 ዓ.ም በዘጠኝ የፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የ9ኛ እና የ10ኛ ክፍል ተማሪዎችን በኦንላይን መዝግቦ በማወዳደር ለማስተማር ይፈልጋል።
✔️ሚኒስቴሩ ለ2019 የትምህርት ዘመን በ2018 ዓ.ም ትምህርት በጀመረባቸው አምስት የፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም በአራት አዲስ በሚጀምሩ የፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ተማሪዎችን አወዳድሮ ለማስተማር ይፈልጋል።
✔️በመሆኑም በእነዚህ ዘጠኝ የፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ተመዝግባችሁ ለመማር የምትፈልጉ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና ስለሚኖር ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።
✔️የምዝገባ ጊዜው በቀጣይ የሚገለፅ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
🔤ቅ/ዮሴፍ ት/ቤት በየ ክ/ከተማው #ለ23 ወደ9ኛ ክፍል ለሚገቡ ተማሪዎች የት/ት #እድል ሰጥቷል(ቸክ አድርጉ)
📌በቀጣይ የሚለቀቁ የተለያዩ ነጻ የት/ት እድሎችን ለማግኘት ቻናላችንን ተከታተሉ
🔠🔠🔠🔠
🔤🔤🔤
Our channel
⬇️⬇️⬇️⬇️
❤️❤️❤️❤️❤️
https://t.me/dam76
Available now! Telegram Research 2025 — the year's key insights 
