uz
Feedback
SOA COMMUNITY GEjA 2 CAMPUS

SOA COMMUNITY GEjA 2 CAMPUS

Kanalga Telegram’da o‘tish

ይህ ድህረ ገፅ የተለያዩ የትምህርት አይነቶች አጠቃሎ የያዘ ሲሆን የሚለቀቁት ጥያቄዎችም ሆኑ ማስታወሻዎች በቀላሉ ታገኛላችሁ። በ 👉👉👉 @SOA2C

Ko'proq ko'rsatish
1 240
Obunachilar
-124 soatlar
+37 kunlar
+2030 kunlar
Postlar arxiv
photo content
+1

photo content

photo content
+9

Today ,summer students at Kebena!!!

EthioExam | Free Grade 12 Exam Prep in Ethiopia https://share.google/578ZtELIq8l6jesLr

ነፃ የትምህርት ዕድል በአሜሪካ https://youtube.com/watch?v=ZVT0P-yeHeg&si=0tqzZYf1MHsbn3aE

Chilling Warning For Parents As MRI Scans Show Phones Are Damaging Kids'... https://youtube.com/watch?v=EPqItSmEaFE&si=8T0_1NCulodob1de

Screen time damages white matter ,myelin, in the brain! No more mobile for kids!!!

Big news for Abrehot Library users! 📚✨ Starting tomorrow, July 22 (Hamle 15), Abrehot Library will be resuming its regular service hours! 🕒🔥 Tag your study buddies and get ready to lock in! 📝💡 ለአብርሆት ቤተ-መጻሕፍት ተጠቃሚዎች በሙሉ! ከነገ ማለትም ከሐምሌ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ቤተ-መጻሕፍታችን መደበኛ አገልግሎት የሚሰጥ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን። አብርሆት ቤተ-መጻሕፍት!! #AbrehotLibrary #AddisAbaba #StudySpot #Ethiopia https://vt.tiktok.com/ZSXVhDPP8/

photo content

የ2019 የትምህርት ዘመን የአዳሪ ትምህርት ቤት የተማሪዎች ቅበላ ውድድር   ማስታወቂያ (ሀምሌ 9 /2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ትምህርት ቢሮ የገላን የወንዶች እና የእቴጌ መነን የልጃገረዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በየዓመቱ 7ኛ እና 9ኛ ክፍልን በ6ኛ እና በ8ኛ ክፍል በከተማ አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን በማወዳደር ተቀብሎ በማስተማር ላይ ይገኛል፡፡   በ2018 ትምህርት ዘመን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ በአማርኛ እና በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተምረው ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ወደ 7ኛ እና 9ኛ ክፍል የተዘዋወሩ ተማሪዎች ለወንድ ተማሪ  በገላን የወንዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት እንዲሁም ለሴት ተማሪ በእቴጌ መነን የልጃገረዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አወዳድሮ በ2019 ዓ.ም ቅበላ ለማድረግ የቅድመ ዝግጅት ስራ ተጠናቋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተማሪዎች በአዳሪ ትምህርት ቤቶቹ ለመግባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ 1.   በ2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በማስተማሪያ ቋንቋ በአማርኛ ወይም በአፋን ኦሮሞ በመማር ላይ የነበረ/ች፤ 2.   በ2018 ዓ.ም በ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና አማካኝ /Average/ ውጤት 80% እና በላይ፤ እንዲሁም በ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና አማካኝ/Average/ ውጤት 80%ና በላይ ያስመዘገበ/ች 3.   በ2018 ዓ.ም ከሚማሩበት ትምህርት ቤት ምንም ዓይነት የስነ-ምግባር ችግር እንደሌለባቸው  ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ፤ 4.   በትምህርት ቤቱ በልዩ ልዩ ተጓዳኝ ክበባት በንቃት ተሳታፊ የሆነ/ነች፤ 5.   7ኛ ክፍል ተመዝጋቢዎች የ5ኛ ክፍል ውጤት አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ ሆኖ በሒሳብ ትምህርት ዓይነት አማካ 5.   7ኛ ክፍል ተመዝጋቢዎች የ5ኛ ክፍል ውጤት አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ ሆኖ በሒሳብ ትምህርት ዓይነት አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ እንዲሁም በእንግሊዘኛ ትምህርት ዓይነት በአማካኝ ውጤት 80% እና በላይ ያላቸው፤ 6.   ለ9ኛ ክፍል ተመዝጋቢ ተማሪዎች የ7ኛ ክፍል አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ ሆኖ በሒሳብ ትምህርት ዓይነት አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ እንዲሁም በእንግሊዘኛ ትምህርት ዓይነት በአማካኝ ውጤት 80% እና በላይ ሊሆን ይገባል፡፡   የምዝገባ ቀን ·         ከሐምሌ 13 ቀን እስከ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ይካሄዳል፤ መመዝገቢያ ሁኔታ፡- ·         በበይነ መረብ (ONLINE) ሆኖ ማስፈንጠሪያ ሊንኩም Ø  ለገላን ወንዶች አዳሪ መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመልካች ተማሪዎች   https://bs.ministry.et Ø  ለእቴጌ መነን ልጃገረዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመልካች ተማሪዎች https://bs.ministry.et ·         የመግቢያ ፈተና ቀን Ø  9ኛ ክፍል ለሚገቡ ተወዳዳሪ ተማሪዎች ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም በተጨማሪም 7ኛ ክፍል ለሚገቡ ተወዳዳሪ ተማሪዎች Ø  ሐምሌ 23 ቀን 2018 ዓ.ም መግቢያ ፈተና ይሰጣል፡፡ በመሆኑም የፈተና ቦታና ሰዓት በማስታወቂያ ይገለጻል፡፡  

Repost from Yeka Education
1️⃣/የኮተቤ ሳይንስ ሸርድ የትምህርት እድል ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/5877?single 2️⃣/የገላን የወንዶች አዳሪ እና የእቴጌ መነን የልጅ አገረዶች አዳሪ ት/ቤት የት/ት እ
1️⃣/የኮተቤ ሳይንስ ሸርድ የትምህርት እድል ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/5877?single 2️⃣/የገላን የወንዶች አዳሪ እና የእቴጌ መነን የልጅ አገረዶች አዳሪ ት/ቤት የት/ት እድል ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/5879?single https://t.me/dam76/5880 🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠 Our Channel ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76

የአዳሪ ትምህርት ቤቶች የትምህርት እድል።ይጠቀሙበት!!!!

photo content
+8

photo content

photo content