Nati App
የ እወቀት ትንሽ የለውም ሰላም ውድ የ ቻናሌ ቤተሰቦች በ መጀመሪያ እንኳን ወደቻናሌ በሰላም መጣችሁ በዚህ ቻናል ጠቃሚ አፖችን በ ቀላሉ ሊገባዎት በሚችል ሁኔታ በ video የተሰሩ አስተማሪ የስልክ መረጃዎች፣ወቅታዊ videoዎች እንዲሁም አዝናኝ መረጃዎችን ያገኛሉ join ማድረግ አያስከፍልም በነጻ እየተዝናኑ እውቀት ይሸምቱ ለማስታወቂያ እኛን የምትፈልጉ @NatiApp21 ላይ ይጻፉልን
Show more📈 Analytical overview of Telegram channel Nati App
Channel Nati App (@natiapplink) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 28 527 subscribers, ranking 4 582 in the Technologies & Applications category and 1 220 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 28 527 subscribers.
According to the latest data from 03 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 355 over the last 30 days and by -28 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 28.26%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 7.30% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 8 064 views. Within the first day, a publication typically gains 2 083 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 23.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“የ እወቀት ትንሽ የለውም ሰላም ውድ የ ቻናሌ ቤተሰቦች በ መጀመሪያ እንኳን ወደቻናሌ በሰላም መጣችሁ በዚህ ቻናል ጠቃሚ አፖችን በ ቀላሉ ሊገባዎት በሚችል ሁኔታ በ video የተሰሩ አስተማሪ የስልክ መረጃዎች፣ወቅታዊ videoዎች እንዲሁም አዝናኝ መረጃዎችን ያገኛሉ join ማድረግ አያስከፍልም በነጻ እየተዝናኑ እውቀት ይሸምቱ ለማስታወቂያ እኛን የምትፈልጉ @NatiApp21 ላይ ይጻፉልን”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 04 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Technologies & Applications category.
Data loading in progress...
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 04 September | 0 | |||
| 03 September | 0 | |||
| 02 September | +8 | |||
| 01 September | +3 |
| 2 | Iphone Tip
ስልካችሁ Iphone ከሆነ ስታጠኑ፣ ስትተኙ ወይም የተለያየ ስራ ስትሰሩ focus ለማድረግ የሚጠቅሟችሁን ድምፆች ከፍታችሁ መስማት እንደምትችሉ ታቃላችሁ?
ለምሳሌ የዝናብ፣ የእሳት፣ የንፋስ ወዘተ
ይህን ለማድረግ Settings —> Accessibility —> Audio/Visual —> Background Sound ከገባችሁ በኋላ የተዘረዘሩ የተለያዩ ድምፆች አሉ። ከነሱ ውስጥ በመምረጥ መመሰጥ ትችላላችሁ። | 4 308 |
| 3 | ሰላም Guys ዛሬ አንድ ገራሚ airdrop አምጥቼላቹለው 5 ሰው refer አርጋችሁ ብቻ ነው ምታወጡት ደግሞ application አይደለም እዚው telegram ላይ ሆናችሁ ነው ምትሰሩት::
ከላይ video ስላስቀመጥኩላችሁ ምንም ሚከብድ ነገር የለውም ስለዚህ ልክ እንደገባችሁ ከ wallet ጋር connect አርጉ tonkepper,telegram wallet እና ሌላም ላይ refer ምታደርጉአቸው ሰዎችም አንደዚሁ connect ካላደረጉ አይሰጣችሁም 100ATF
በ1 ሰው 100ATF ነው ሚሰጣችሁ ስለዚህ በደንብ ስሩበት በ multi account መስራት ትችላላችሁ::
𝐂𝐋𝐈𝐂𝐊➪ https://t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=8934126668
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄||@NatiApplink
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄||@NatiApplink | 3 983 |
| 4 | 12th grade students how was your result?
passed ➔ ❤️
did not pass ➔ 🤝
haven't checked yet ➔ 🔥 | 5 795 |
| 5 | urgent notice for all binance users!
📢 ከaugust 23, 2026 ጀምሮ binance ከተወሰኑ የcrypto platforms እና exchanges ጋር የሚደረጉ የገንዘብ ዝውውሮችን "deposit & withdrawal" ሙሉ በሙሉ እንደሚያቆም አሳውቋል። 🛑
platforms included:
➔ Rapira, Aifory Pro, ABCeX, WhiteBir, NoOnecrypto INC 📉
➔ Tradex, Monease Ltd, BitPapa, Exnode, Exnode Pay 💸
➔ HTX (Huobi Global) & EXMO Ltd ⚠️
ከእነዚህ platforms ወደ binance ወይም ከbinance ወደ እነዚ platforms "crypto transfer" ለማድረግ ከሞከራችሁ ትራንዛክሽናችሁ hold ሊደረግ ወይም የbinanceአካዉንታችሁ ሙሉ በሙሉ restrict ሊደረግ ይችላል! 🚫 በተጨማሪም የbinance walletአድሬሳችሁን ከእነዚህ አገልግሎቶች እና ከእነሱ ጋር ከሚያያዙ የthird party ፕላትፎርሞች ጋር በፍፁም እንዳታያይዙ። 🔐
share this post to protect others!
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄|| @NatiApplink
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄|| @NatiApplink | 7 960 |
| 6 | ስልክ እዳይደወልላቹ ስፈልጉ Airplane ሞድ አታድርጉ !
አሁን የምነግራቹን ሚስጥር ተጠቀሙ።
➡️ወደ ስልካቹ መደወያ ሂዱና *21*857# ብላቹ ደዉሉ ከዛ ሰርቪሱን አክቲቭ ያደርግላቹሀል።
➡️ከዝህ በዋላ ሰዉ ሲደዉልላቹ ስልኩ ነትወርክ እንደማይሰራ ይነግረዋል ለናንተ ግን ያ ሰዉ ደዉሎ እንደነበር ምልክት ያሳያል።
➡️ወደነበረበት መመለስ ስትፈልጉ ደሞ #21# ብላቹ በመደወል ማቋረጥ ትችላላቹ።
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄|| @NatiApplink
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄|| @NatiApplink | 7 686 |
| 7 | ተወዳጁ የ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በነገው እለት ይጀመራል
እናም ሁሉንም ጨዋታዎች እቤታችሁ በ android tv እና በስልካችሁ ማየት የምትችሉባቸውን ከ 6 በላይ የኳስ አፖችን በ አፕ ቻናላችን ላይ አስቀምጠንላችኋል ይመቻቹ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/natiapps21 | 9 519 |
| 8 | ስልካቹ ብዙ ጊዜ Storage Full እያለ የሚያዝጋቹ ከሆነ Storage ቹን ከሚይዙ ምክንያቶች አንዱ ቴሌግራም ነዉ ለዝህ ይህን አስተካክሉ።
ወደ ቴሌግራም ፕሮፋይላቹ ግቡና ትንሽ ወደ ታች ወረድ በሉ ➡️ ከዛ Data and Storage ንኩ➡️ ከዛ Storage Usage የሚለዉን ንኩ ➡️ ከዛ Clear Cache የሚለዉን ነክታቹ Clear አድርጉ።
ይህን በማድረግ በፊት ከነበረዉ የተሻለ Storage ማግኜት ትችላላቹ። | 10 736 |
| 9 | አሁኑኑ ማጥፋት ያለባቹ ድብቅ Setting !
➡️ወደ Google ግቡና ፕሮፋይላቹን ንኩ > Manage your google account ንኩ > Data & Privacy > Personalisation settings > ከዛ ወረድ ስትሉ Web & App activity የሚል አለ እሱ On ከነበረ Of አድርጉት።
➡️ይህ Of ካልሆነ Google የናንተን Personal ዳታ ለተለያዩ ሳይቶች በቀላሉ አሳልፎ ይሰጣል ለዝህ Of ማድረግ ይኖርባቹሀል። | 1 039 |
| 10 | 0.3$ ቀጥታ ስትገቡ በነፃ ይሰጣቸዋል Withdrew አድርጉት
ያልጀመራችሁም ጀምሩ ግዜ አታባክኑ ለዛሬ ብቻ 0.3$ አድርገውታል Multiple Account ሰርታችሁ በ 4 ሰው ስልክ ከፈታችሁ ማለት 1.2$ ማለት ነው ከዛ በላይ ደሞ ከከፈታችሁ በጣም ትሰራላችሁ::
ከታች ባለው Link አፕልኬሽኑን Download እያደረጋችሁ በ Email Sign up ማድረግ ነው ሌላ ምንም የሚከብድ ነገር የለም ከዛ የመጀመሪያ ማድረግ ያለባችሁ ነገር attention ስጡኝ ይሄውላችሁ invitation code ስታስገቡ ነው 0.3$ withdrew ምታድርጉት::
አፕልኬሽኑን Download እንዳደረጋችሁ $0.3 ይሰጣችዋል እሱን ቀጥታ Withdraw ማድረግ ትችላላችሁ አንድ ሰው ስትጋብዙም $0.3 ይሰጣችዋል እሱንም በፈለጋችሁበት ጊዜ ማውጣት ትችላላችሁ።application download ማድረግ ከፈለጋችሁ 𝐃𝐎𝐖𝐍𝐋𝐎𝐀𝐃 𝐀𝐏𝐊 ሚለውን click አርጋችሁ ማውረድ ትችላላችሁ::
⚠️INVITATION CODE ካላስገባችሁ ምንም አይነት ገንዘብ withdraw አታደርጉም መጀመርያ ላይ ሙሉ information ስታስገቡ ማለትም gender ጋር ስትደርሱ male and female ሚለው ላይ እታች ጋር invitation code ሚል አለ እሱ ጋር ታች ማስቀምትላቹን ነው ምታስገቡት video ስላለ አይከብዳችሁም::የከበዳችሁ ማንኛውም ነገር ካለ comment ላይ አስቀምጡልኝ እመልስላቻለው::
𝐈𝐍𝐕𝐈𝐓𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐂𝐎𝐃𝐄 :- xOBll3𝐠𝐡𝐥
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄||@NatiApplink
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄||@NatiApplink | 10 295 |
| 11 | ሰላም ውድ የ nati app ቤተሰብ ዛሬ አንድ ገራሚ application ላሳያችሁ ነው::
እንደገባችሁ ነው withdraw ምታድርጉት dollarun ይለቀቅ እንዲለቀቅ ከፈለጋችሁ ግን reaction ማየት አለብኝ:: እናም ሰሞኑን ደግሞ በጣም ትልቅ የሆነ giveaway ይኖረናል share እያረጋችሁ እንደባለፈው ቀላል ጥያቄ አይደልም እና ዝግጁ መሆናቹንም ለማወቅ ሲባል በጣም reaction ማየት አለብኝ:: | 9 289 |
| 12 | Tiktok ላይ በጣም የተመቻቹን ቪድዮ እንዴት ነዉ Repost የምታደርጉት?
➡️አሁንም የሼር ምልክቷን ነክታቹ ከዛ Repost የሚለዉን ፈልጋቹ ምናምን ነዉ Repost ምታደርጉት?
እንደዛ ከሆነ የተሻለ መንገድ ልንገራቹ።
➡️ወደ ተመቻችሁና Repost ማድረግ ወደፈለጋቹት ቪድዮ ሂዱና የላይክ ምልክቷን ጫን አድርጋቹ ያዙ በቃ ጨረሳቹ ማለት ነዉ። እንደዛ ስታደርጉ ራሱ Repost ያደርጋል። | 9 187 |
| 13 | አስቸኳይ ከ 50K በላይ followers ያለው ከ ቴክኖሎጂ ወይም ከስልክ ከ ኤሌክትሮኒክስ ነክ ነገር ጋር ተያያዥነት ያለው የሚሸጥ የ tiktok account ያላቹ በፍጥነት በ@ NatiApp21 ላይ አናግሩን | 8 750 |
| 14 | ስንቶቻችሁ ናችሁ youtube በምን ምክንያት እንደተመሰረተ ምታቁት?
YouTube እንግዲ የተመሰረተው Feaburary 2005 ነበር የመሰረቱትም 3 የ paypal company ሰራተኞች ነበሩ እነዚ ሰራተኞች you tube የሰሩት ፍቅረኛ ለማገናኛነት ብለው ነበር በዚህም ምክንያት በህዝቡ ዘንድ ተቀባይነት አላገኝም ነበር።
ለ መጀመርያ ጊዜ youtube ላይ video upload የተደረገው April 23 2005 ነበር Upload ያደረገው ሰው እራሱ የ youtube መስራች ከሆኑት ውስጥ አንዱ የሆነው jawed karim ነበር upload ያደረገውም video ርእስ Me at the son የሚል ነበር የ 19 second video ነበር ከዚ video ቡሀላ ብዙ ሰዎች youtube ላይ video upload ማድረግ ጀመሩ በ 2006 ላይ youtube ብዙ ተመልካቾችን እና ተከታዮችን ማፍራት ቻለ ግን በ copy right ምክንያት በጣም ብዙ ክሶች ውስጥ ገባ በ November 2006 ላይ youtube በ $1.65 bilion ለ GOOGLE ተሸጠ ከዛ ቀስ በቀስ YouTube partner program አስጀመረ ከገባ በኋላ ከAds እና ከሌሎች monetization መንገዶች በደንብ ገቢ ማግኘት ጀምሩ። ገቢው ግን በviews፣ Ads ፣ በተመልካቾች አገር(viewer country)እና በcontent አይነት ይለያያል። ብዙ ሰዎች youtube ላይ video Upload እያደረጉ ገንዘብ መስራት እንዲችሉ ተደረገ በ 2019 ላይ 1 bilion ወርሀዊ ተጠቃሚዎችን ማፍራት ቻለ አመታዊ ትርፉም $15 billion dollar ማግኝት ቻለ አሁን ላይ youtube አመታዊ ገቢው አሁን ላይ በ promotion ብቻ $40 bilion dollar ያገኛል ። | 10 130 |
| 15 | አብዛኝቻቹ በሚባል ደርጃ comment ላይ ካስ ምናይበት application ይለቀቅልን አያላችሁን ነበር እናም እኛም አናሳፍራቹም በትንሽ internate connection ብቻ ምታዩበት application ይዘንላችሁ መተናል በዚ መመልከት ትችላላችሁ::
React አርጉ አንጂ | 2 596 |
| 16 | 🎁ይሄን (Application) ተጠቅማችሁ በቀን $10 - $50 ካልሰራችሁ በጣም ወደ .... እየቀራችሁ ነዉ። ምክንያቱም እዚ Application ላይ ገንዘብ የምትሰሩት Game በመጫወት እና ሰዉ (Invite) በማድረግ ነዉ ለዛዉም በ1 ሰዉ $1 ነዉ የሚሰጣችሁ!
📍አፕልኬሽኑን ከታች ባለዉ (Link) Download አድርጉት እና ከላይ replay በ ማረግላችሁ በVideo መሰረት ሙሉ ነገር ጨርሱ! ከዛ እዛ ላይ ያለዉን Game እየተጫወታችሁ እና በራሳችሁ (invitation link) ሰዉ እየጋበዛችሁ በ1 ሰዉ $1 እያገኛችሁ በቀላሉ ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ።
ከላይ video ላይ እንደምትመለከቱት 20$ withdraw አርግያለው ማለት ነው አና አናንተም ላለመስርዓት ምንም ሚያቆማቹ ነገር የለም
🟠አፕልኬሽኑን ለማዉረድ : https://playbb.fun/u/30778636 | 9 248 |
| 17 | ችግር ሳይፈጠር ስልካቹ ላይ ይህን አስተካክሉ :-
➡️ስልካቹን ለቤተሰብ or ለጓደኞቻቹ ስትሰጡ እንዳያዩባቹ ምትፈልጉትን App በቀላሉ በዚህ መሰረት Hide አድርጉ ወይም ደብቁ ::
➡️የስልካቹን Screen ጫን አድርጋችሁ ያዙና Setting ሚለውን ንኩ
➡️ከዛ ወረድ በሉና "Hide App..." ሚለውን ነክታቹ ስትገቡ ስልካችሁ ላይ ያሉ አፖችን ዘርዝሮ ያመጣላቹሃል መደበቅ የፈለጋቹትን መርጣቹ ከታች "Done " በሉት ::
➡️ከዝህ በዋላ ያን አፕ ማንም አያይባቹም :: | 9 961 |
| 18 | Family ያልገባችሁ ነገር አለ Salary የሚለው page ሚከፈተላችሁ face verification ስታደርጉነው::
Face verification የሚለው page ደሞ ምታገኙት Authentication center ሚል በ ሰማያዊ color አለ አሱን ስትነኩ verifay ማድረግ ትችላላችሁ ከዛ task ይከፈትላቹአል በቀን በ ቀን 2 ስአት ተቀምጣችሁ 1$ ነው ምሰሩት 10 ቀን ሰራችሁ ማለት 10$ አወጣችሁ ማለት ነው::ከዛ ደሞ ከፈለጋችሁ mic off አርጋችሁ app minimize አርጋችሁ መውጣት ትችላላችሁ:: ማለትም የፈለጋችሁትን app ወይም የተለያዩ platform መጠቅም ትችላላችሁ አንደ youtube,tiktok የመሳሰሉት social media መጠቀም ትችላላችሁ::
ይህንን app አሁን ያወቃችሁ ወይንም ደግም በባለፈው post ላይ አይታችሁ salary የሚለው task መስርያ option ያልተከፈተላቹ ከታች በማስቀምትላቹ link አውርዳችሁ አንዲሁም Agent id ሞልታችሁ መጀመር ትችላላችሁ::
𝐃𝐎𝐖𝐍𝐋𝐎𝐀𝐃 𝐀𝐏𝐏📌 https://www.yagolive.com/scode/22104
𝐀𝐆𝐄𝐍𝐓 𝐈𝐃 𝟐𝟐𝟏𝟎𝟒✅ | 9 027 |
| 19 | ✈️ቴሌግራም Code የማይልክላቹ ለምንድነዉ?
➡️ብዙ ሰዎች ቴሌግራም Log in ለማድረግ ሲሞክሩ Code አልክ ብሎ እያስቸገራቸዉ እንደሆነ ብዙ social media ዎች ላይ ተመልከተናል ስለዚህ ዛሬ መፍትሄውን ልንገራችሁ።
➡️ቴሌግራም ኮድ የማይልክላቹ ምክንያቶች:-
➡️1ኛ አካዉንታቹ ቀደም ሲል በሌላ Device ማለትም በPC ወይ በሌላ ስልክ Login ተደርጎ ከነበረ ኮድ አይልክላቹም ለዛ Device ነዉ ኮድ የሚልከዉ:: ለዝህ መፍትሄዉ ያን Log in የተደረገበትን ስልክ ማግኘትና ኮዱን መዉሰድ ነዉ::
➡️2ተኛዉ ምክንያት በተደጋጋሚ እየሞከራቹ ካስቸገራቹት ለተወሰነ ሰአት Limit ሊያደርጋቹ ይችላል እሱን በትግስት ጠብቃቹ ተመልሳቹ መሞከር ነዉ::
➡️3ኛዉ ምናልባት ዋናዉን የቴሌግራም አፕልኬሽን የማትጠቀሙ ከሆነ ኮድ ላይልክ ይችላል ለዝህ ዋናዉን ተጠቀሙ
መልካም ምሽት family👍 | 8 664 |
| 20 | ቴሌግራም ስትጠቀሙ የማትፈልጉት ግሩፕ ላይ ወይም channel ላይ Add እያደረጉ ካስቸገርዋቹ ይህን አስተካክሉ ::
➡️ ከላይ 3 ቷን ሰረዝ ንኩ
➡️ Setting የሚለውን ንኩ
➡️ ከዛ ከታች "Privacy & Security" የሚለውን ንኩ
➡️ ከዛ ወደ ታች ወረድ በሉና "Invites" የሚለውን ነክታቹ በመግባት "Nobody" ላይ አድርጉት ::
SHARE🚀
@NatiApplink
@NatiApplink | 1 165 |
