fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

Nati App

Nati App

رفتن به کانال در Telegram

የ እወቀት ትንሽ የለውም ሰላም ውድ የ ቻናሌ ቤተሰቦች በ መጀመሪያ እንኳን ወደቻናሌ በሰላም መጣችሁ በዚህ ቻናል ጠቃሚ አፖችን በ ቀላሉ ሊገባዎት በሚችል ሁኔታ በ video የተሰሩ አስተማሪ የስልክ መረጃዎች፣ወቅታዊ videoዎች እንዲሁም አዝናኝ መረጃዎችን ያገኛሉ join ማድረግ አያስከፍልም በነጻ እየተዝናኑ እውቀት ይሸምቱ ለማስታወቂያ እኛን የምትፈልጉ @NatiApp21 ላይ ይጻፉልን

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Nati App

کانال Nati App (@natiapplink) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 28 141 مشترک است و جایگاه 4 640 را در دسته فناوری و برنامه‌ها و رتبه 1 259 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 28 141 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 09 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -315 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -5 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 20.47% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 5.08% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 5 763 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 430 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 28 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“የ እወቀት ትንሽ የለውም ሰላም ውድ የ ቻናሌ ቤተሰቦች በ መጀመሪያ እንኳን ወደቻናሌ በሰላም መጣችሁ በዚህ ቻናል ጠቃሚ አፖችን በ ቀላሉ ሊገባዎት በሚችል ሁኔታ በ video የተሰሩ አስተማሪ የስልክ መረጃዎች፣ወቅታዊ videoዎች እንዲሁም አዝናኝ መረጃዎችን ያገኛሉ join ማድረግ አያስከፍልም በነጻ እየተዝናኑ እውቀት ይሸምቱ ለማስታወቂያ እኛን የምትፈልጉ @NatiApp21 ላይ ይጻፉልን”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 10 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته فناوری و برنامه‌ها تبدیل کرده‌اند.

28 141
مشترکین
-524 ساعت
-1327 روز
-31530 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+1
در 0 کانال‌ها
سپتامبر '26
+217
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+765
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+66
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+142
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+65
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+213
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+334
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+334
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+1 608
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+1 915
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+1 251
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+2 267
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+1 931
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+116
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+238
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+350
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+1 912
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+1 155
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+442
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+34
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+458
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+1 381
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+287
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+1 577
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+2 249
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+151
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+208
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+282
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+1 036
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+287
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+1 131
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+340
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+1 319
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+667
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+3 355
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+1 313
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+1 401
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+687
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+155
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+300
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+324
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+356
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+569
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+338
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+1 089
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+477
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+669
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+498
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+105
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+131
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+91
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+73
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+41
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+69
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+83
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+74
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+101
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+108
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+114
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+107
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+149
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+3 066
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
09 اکتبر0
08 اکتبر0
07 اکتبر0
06 اکتبر0
05 اکتبر0
04 اکتبر+1
03 اکتبر0
02 اکتبر0
01 اکتبر0
پست‌های کانال
Gemini pro አንዴት ማገኝት አንደምችሉ ላሳያችሁ ነበር:: አስቲ ፍላጎታቹን በ reaction አሳዩኝ አና አንዴት አንደሆነ ልንገራችሁ::

2
ስልካችሁ እየጋለ ካስቸገራችሁ እነዚህን 4 ወሳኝ ምክሮች ተግብሩ ! ✅1, የማትጠቀሙባቸውን Apps ዝጉ ብዙ Apps ከበስተጀርባ (Background) ላይ ሲንቀሳቀሱ ፕሮሰሰሩንና ባትሪውን ያስጨንቃሉ
ስልካችሁ እየጋለ ካስቸገራችሁ እነዚህን 4 ወሳኝ ምክሮች ተግብሩ ! ✅1, የማትጠቀሙባቸውን Apps ዝጉ ብዙ Apps ከበስተጀርባ (Background) ላይ ሲንቀሳቀሱ ፕሮሰሰሩንና ባትሪውን ያስጨንቃሉ ይህም ስልኩ እንዲሞቅ ያደርገዋል። ✅2, Brightness ዝቅ አድርጉ  ሁልጊዜ ከፍ አድርጎ መጠቀም የባትሪ ፍጆታን ይጨምራል ይህም ስልኩ በፍጥነት እንዲሞቅ ያደርገዋል። ✅3,ስልኩን እየተጠቀማችሁ ቻርጅ አታድርጉ ጨዋታ እየተጫወታችሁ፣ ቪዲዮ እየተመለከታችሁ ወይም ከባድ Apps እየተጠቀማችሁ ቻርጅ ማድረግ ሙቀቱን በእጅጉ ይጨምራል በተቻለ መጠን ስልኩን ሳትጠቀሙ ቻርጅ ማድረግ ይመከራል። ✅4, ስልካችሁን በየጊዜው Update አድርጉ አዳዲስ Software Updates የስልኩን ሁኔታ በማሻሻል ከመጠን በላይ የሚፈጠር ሙቀትን ሊቀንሱ ይችላሉ። ይህን ሁሉ እያደረጋቹ ስልካችሁ ያለምንም ምክንያት በጣም የሚሞቅ ከሆነ የባትሪ ወይም የሃርድዌር ችግር ሊሆን ስለሚችል ለባለሙያ ብታሳዩ እመክራለሁ። ተጨማሪ ከፈለጋቹ 👍 ይደረግ
1 768
3
𝐀𝐓𝐓𝐄𝐍𝐓𝐈𝐎𝐍 መሸጥ ወይም መግዛት የፈለጉት የ social media account ካለ እናስተናግዳለን ➡️𝐀𝐍𝐘 𝐒𝐄𝐑𝐕𝐈𝐂𝐄 ➡️𝐓𝐈𝐊𝐓𝐎𝐊 𝐀𝐂𝐂𝐎𝐔𝐍𝐓 ➡️𝐔𝐒𝐃𝐓(𝐃𝐎𝐋𝐋𝐀𝐑) ➡️𝐓𝐄𝐋𝐄𝐆𝐑𝐀𝐌 𝐂𝐇𝐀𝐍𝐍𝐄𝐋 እና ሌሎችም ከሆነ ሁሉንም አስተናግዳለሁ በታማኝነት አደርሳለሁ (if u want Dva we can 👍) 𝗦𝗖𝗔𝗠𝗠𝗘𝗥𝗦 Don't Come 💭ሁሉንም ለማወቅ አሁኑኑ ያናግሩኝ @DANI_SUPPORTER
1 643
4
ስራውን ለመጀመር እና እንዴት መመዝገብ (Register) እንደሚቻል ለማወቅ ከላይ replay ባረኩት post ተመልከቱ። በዚሁ ሊንክ ገብታችሁ ጀምሩ👇 https://www.tanvexoapp.com/ho+1
ስራውን ለመጀመር እና እንዴት መመዝገብ (Register) እንደሚቻል ለማወቅ ከላይ replay ባረኩት post ተመልከቱ። በዚሁ ሊንክ ገብታችሁ ጀምሩ👇 https://www.tanvexoapp.com/home?invite_code=230109
3 350
5
ይሄው ዝም ብላችሁ አራሱ 100 birr አውጡ+1
ይሄው ዝም ብላችሁ አራሱ 100 birr አውጡ
53
6
👁️Eye protection mode ጥቅሙ? ➡️Eye protection mode ከስልክ የሚለቀቀውን blue light ray በመቀነስ screen በምንጠቀምበት ጊዜ ምቾት እንዲሰማን የሚያደርግ እና አ
👁️Eye protection mode ጥቅሙ? ➡️Eye protection mode ከስልክ የሚለቀቀውን blue light ray በመቀነስ screen በምንጠቀምበት ጊዜ ምቾት እንዲሰማን የሚያደርግ እና አይናችን እንዳይጨናነቅ የሚያደርግ feature ነው።ይህ feature የአይን ጤናን በመጠበቅ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው። ➡️Eye protection mode enable ለማድረግ notification bar ላይ በመሄድ Eye protection mode የሚለውን ማብራት አልያም ወደ Settings በመሄድ > Display > Eye protection mode የሚለውን turn on ማድረግ። ይሁን እንጂ እንደየ ስልኩ ስያሚውም ሊለያይ ይችላል። አንዳንድ ስልክ ላይ ይህን Setting ተከትላችሁ ስትገቡ Eye comfort shield ይላል እሱን On ማድረግ ትችላላችሁ።
4 102
7
WhatsApp Account connect በማረግ የሚሰራ ሥራ ነው::ሁላችሁም አሪፍ ብር የምንሰራበት አፕ ነው።ከላይ ደሞ በ photo ስለማስቀምጥ ቀላል ነዉ ሚሆንላችሁ::ዝም ብላችሁ አራሱ 100 bi+4
WhatsApp Account connect በማረግ የሚሰራ ሥራ ነው::ሁላችሁም አሪፍ ብር የምንሰራበት አፕ ነው።ከላይ ደሞ በ photo ስለማስቀምጥ ቀላል ነዉ ሚሆንላችሁ::ዝም ብላችሁ አራሱ 100 birr ብትወጡ ይጠቅማል:: 50 birr for Register ይሰጣል ከዛ 1 ሰው ብቻ አስገብታችሁ 100 birr ማውጣት ትችላላችሁ:: ➡️ከZapero ጋር ተመሳሳይ ነው👀 ➡️በአንድ Task ከ150 ብር እየሰጡ ነው። ➡️ልክ ስትመዘገቡ 50 ብር ይሰጣል 𝐖𝐈𝐓𝐇𝐃𝐑𝐖𝐀𝐋 𝐏𝐑𝐎𝐎𝐅 𝟏𝟎𝟎% በአንድ refer 50 birr💰 Min Withdraw 100 birr💰 𝐋𝐈𝐍𝐊:-https://www.tanvexoapp.com/home?invite_code=230109
3 841
8
13.1k members ያሉትን active የቴሌግራም channel በየቀኑ ads የሚሰራ በተመጣጣኝ ዋጋ መግዛት የሚፈልግ ፈጥኖ dm ዛሬ ላይ በ ቅናሽ አየሸትኩኝ ነዉ @DANI_SUPPORTER
3 080
9
➡️የሞባይል update ማለት ምን ማለት ነው? ጥቅሙስ ? ⭕software update ማለት ከባቡር ወቶ በRide እንደመጓዝ ያህል ወሳኝ ጥቅም ያለው ነገር ነው። አንዳንድ ሰወች እንደሚያስቡት የስል
➡️የሞባይል update ማለት ምን ማለት ነው? ጥቅሙስ ? ⭕software update ማለት ከባቡር ወቶ በRide  እንደመጓዝ  ያህል ወሳኝ ጥቅም ያለው ነገር ነው።  አንዳንድ ሰወች እንደሚያስቡት የስልክ ችግር ሳይሆን የስልክ እድሜ ማራዘሚያ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም። ⭕እንደሚታወቀው የስልክ አምራቾች ስልኮቻቸውን ከደንበኞቻቸው እጅ ከገቡም በሗላም ቢሆን ስማቸውን ለመጠበቅም ሆነ የደንበኞቻቸውን ምቾት ለመጠበቅ በራሳቸው ሰርቨር አማካኝነት ስልኩ የኢንተርኔት ኔትወርክ ሲያገኝ በቀጥታ አኘዴት ያደርጉታል። *️⃣software updat ጥቅሞች ⭕የሶፍትዌር መዛባትን ያስተካክላል ⭕የሚግልና የሚዘገይ ስልኮችን ችግር ይቀርፋል። ⭕ስልኩ ተጨማሪ አገልግሎቶች(features )ይኖሩታል። ⭕ባትሪ የሚመጡ ስልኮችን ያስተካክላል።
4 268
10
እንኳን ለመስቀል የደመራ በአል በሰላም አደረሳችሁ🫥🔥
እንኳን ለመስቀል የደመራ በአል በሰላም አደረሳችሁ🫥🔥
5 706
11
Taka ( Application ) ከላይ ባለዉ Video መሰረት መስራት አካዉንት ከፍታችሁ ገንዘብ መስራት ያልጀመራችሁ ግዜያችሁን አታጥፉ መስራት ጀምሩ በጣም አሪፍ Application ነው በዚ አፕል
Taka ( Application ) ከላይ ባለዉ Video መሰረት መስራት አካዉንት ከፍታችሁ ገንዘብ መስራት ያልጀመራችሁ ግዜያችሁን አታጥፉ መስራት ጀምሩ በጣም አሪፍ Application ነው በዚ አፕልኬሽኝ ሁላችሁም $10 መስራት አያቅታችሁም ቢያስ በዚ Application ገንዘብ ለ መስራት ሞክሩ። ከታች ባለዉ Link ይሄን ( Application ) Download አርጋችሁ ከ ላይ ባለዉ Video መሰረት አካዉንት እንደከፈታችሁ ከ $7.9 እስከ $8 ድረስ ማግኝት ትችላላችሁ ይሄንም $10 ሲደርስ ቀጥታ በ Telebirr እና በሌሎች ባንኮች በኩል መቀበል ትችላላችሁ ስለዚህ ያልጀመራችሁ ጊዜ አታጥፉ ጀምሩ። 𝐈𝐍𝐕𝐈𝐓𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐂𝐎𝐃𝐄 : 607251438 𝐃𝐎𝐖𝐍𝐋𝐎𝐀𝐃 𝐀𝐏𝐏 : https://os8.me/f6aFd6 𝐃𝐎𝐖𝐍𝐋𝐎𝐀𝐃 𝐀𝐏𝐏 : https://os8.me/f6aFd6 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @NatiApplink @NatiApplink
6 115
12
አዲስ አሪፍ ስራ ተገኝቷል! withdrew አዝዤ አለሁ እንደገባ የምለቅላችሁ ይሆናል። ከዚ በፊት ተቀብዬበታለሁ። ከነ proof እለቅላችዋለሁ። እስከዛ በ reaction ሞቅ ሞቅ አርጉት። ከዚ ቡሀላ
አዲስ አሪፍ ስራ ተገኝቷል! withdrew አዝዤ አለሁ እንደገባ የምለቅላችሁ ይሆናል። ከዚ በፊት ተቀብዬበታለሁ። ከነ proof እለቅላችዋለሁ። እስከዛ በ reaction ሞቅ ሞቅ አርጉት። ከዚ ቡሀላ በአዳዲስ እና አሪፍ ስራዎች የምንገናኝ ይሆናል።
5 466
13
https://youtu.be/m8MJCQ0Zu7A?si=u6WUbyoIDIRJaLtf
5 801
14
ከ 20K - 50K follower ያለው የሚሸጥ የ tiktok account ያላችሁ በ @Natiapp21 ላይ አናግሩኝ ወይም 0921924555 ደውሉልኝ
5 778
15
🏆ጠቃሚ ዌብሳይቶች ስለሚጠቅሟችሁ ማስቀመጥ እንዳትረሱ 1. ifixit.com ✂️ 📌ማንኛውም የተሰበረ ወይም የተበላሸ እቃ ካላችሁ በራሳችሁ እንዴት መጠገን እንዳለባችሁ ያሳያችኋል። ለመኪና ፣ ለስ
🏆ጠቃሚ ዌብሳይቶች  ስለሚጠቅሟችሁ ማስቀመጥ እንዳትረሱ 1. ifixit.com ✂️ 📌ማንኛውም የተሰበረ ወይም የተበላሸ እቃ ካላችሁ በራሳችሁ እንዴት መጠገን እንዳለባችሁ ያሳያችኋል። ለመኪና ፣ ለስልክ ፣ለካሜራ ፣ ለታብሌት እንዲሁም ለተለያዩ እቃዎች ይሆናል ። 2. ninite.com ⏳ ➡️እዚህ ዌብሳይት ላይ ገብታችሁ ኮምፒውተራችሁ ላይ መጫን የምትፈልጓቸውን ሶፍትዌሮች በመምረጥ በአንድ ጊዜ ማውረድ ትችላላችሁ ። 3. tinywow.com 🌐 ➡️ማንኛውንም ቪድዮ ኤዲት ለማድረግ ወሳኝ ዌብሳይት ነው፤በውስጡም የተለያዩ የPDF ፣ የቪዲዮ ፣እንዲሁም የAi መሳሪያዎችን ይዟል ተጠቀሙት 4. filecr.com ✅ 👌ሁሉንም ሶፍትዌሮች ማለትም በክፍያ የሚሰሩትንም ያለ ክፍያ የሚሰሩትን በነፃ ማግኘት እና መጠቀም ትችላላችሁ ከጠቀማችሁ 👍
6 377
16
🎁ይሄን (Application) ተጠቅማችሁ በቀን $10 - $50 ካልሰራችሁ በጣም ወደ .... እየቀራችሁ ነዉ። ምክንያቱም እዚ Application ላይ ገንዘብ የምትሰሩት Game በመጫወት እና ሰዉ
🎁ይሄን (Application) ተጠቅማችሁ በቀን $10 - $50 ካልሰራችሁ በጣም ወደ .... እየቀራችሁ ነዉ። ምክንያቱም እዚ Application ላይ ገንዘብ የምትሰሩት Game በመጫወት እና ሰዉ (Invite) በማድረግ ነዉ ለዛዉም በ1 ሰዉ $1 ነዉ የሚሰጣችሁ! 📍አፕልኬሽኑን ከታች ባለዉ (Link) Download አድርጉት እና ከላይ ባለዉ በVideo መሰረት ሙሉ ነገር ጨርሱ! ከዛ እዛ ላይ ያለዉን Game እየተጫወታችሁ እና በራሳችሁ (invitation link) ሰዉ እየጋበዛችሁ በ1 ሰዉ $1 እያገኛችሁ በቀላሉ ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ። ከላይ video ላይ እንደምትመለከቱት 20$ withdraw አርግያለው ማለት ነው አና አናንተም ላለመስርዓት ምንም ሚያቆማቹ ነገር የለም 🟠አፕልኬሽኑን ለማዉረድ : https://playbb.fun/u/30778636
5 782
17
13.2k members ያሉትን active የቴሌግራም channel በየቀኑ ads የሚሰራ በተመጣጣኝ ዋጋ መግዛት የሚፈልግ ፈጥኖ dm@DANI_SUPPORTER
5 817
18
የ ዛሬውን EFN ማን ሚያሸንፍ ይመስላችሁአል:: 𝐁𝐈𝐍𝐈𝐘𝐀𝐌 👍 𝐀𝐆𝐄𝐑𝐄𝐒𝐄𝐋𝐀𝐌❤️ 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @NatiApplink @NatiApplink
የ ዛሬውን EFN ማን ሚያሸንፍ ይመስላችሁአል:: 𝐁𝐈𝐍𝐈𝐘𝐀𝐌 👍 𝐀𝐆𝐄𝐑𝐄𝐒𝐄𝐋𝐀𝐌❤️ 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @NatiApplink @NatiApplink
6 811
19
የ ዛሬውን EFNቀጥታ የሚታዩ ምርጥ አፕሊኬሽን ነዉ EBS መርጣችሁ መመልከት ትችላላቹ:: ይሄ post ምን ያህል ጠቃሚ አንደሆነ በ reaction አሳዩን::
6 949
20
የ ዛሬውን ETFC03 fight night 🥊 በስልካችሁ ያለ ምንም መቆራረጥ የምታዩበትን ጽድት ያለ application ልነግራችሁ ነዉ family እሱም የሚሆነው ግን ቢያንስ 100 reaction ማ
የ ዛሬውን ETFC03 fight night 🥊 በስልካችሁ ያለ ምንም መቆራረጥ የምታዩበትን ጽድት ያለ application ልነግራችሁ ነዉ family እሱም የሚሆነው ግን ቢያንስ 100 reaction ማየት እንፈለጋለን:: 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @NatiApplink @NatiApplink
6 884