Nati App
የ እወቀት ትንሽ የለውም ሰላም ውድ የ ቻናሌ ቤተሰቦች በ መጀመሪያ እንኳን ወደቻናሌ በሰላም መጣችሁ በዚህ ቻናል ጠቃሚ አፖችን በ ቀላሉ ሊገባዎት በሚችል ሁኔታ በ video የተሰሩ አስተማሪ የስልክ መረጃዎች፣ወቅታዊ videoዎች እንዲሁም አዝናኝ መረጃዎችን ያገኛሉ join ማድረግ አያስከፍልም በነጻ እየተዝናኑ እውቀት ይሸምቱ ለማስታወቂያ እኛን የምትፈልጉ @NatiApp21 ላይ ይጻፉልን
显示更多📈 Telegram 频道 Nati App 的分析概览
频道 Nati App (@natiapplink) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 27 900 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 4 758,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 309 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 27 900 名订阅者。
根据 30 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -409,过去 24 小时变化为 -14,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 25.53%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.34% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 7 130 次浏览,首日通常累积 1 490 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 34。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“የ እወቀት ትንሽ የለውም ሰላም ውድ የ ቻናሌ ቤተሰቦች በ መጀመሪያ እንኳን ወደቻናሌ በሰላም መጣችሁ በዚህ ቻናል ጠቃሚ አፖችን በ ቀላሉ ሊገባዎት በሚችል ሁኔታ በ video የተሰሩ አስተማሪ የስልክ መረጃዎች፣ወቅታዊ videoዎች እንዲሁም አዝናኝ መረጃዎችን ያገኛሉ join ማድረግ አያስከፍልም በነጻ እየተዝናኑ እውቀት ይሸምቱ ለማስታወቂያ እኛን የምትፈልጉ @NatiApp21 ላይ ይጻፉልን”
凭借高频更新(最新数据采集于 31 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。
正在加载数据
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 31 十月 | 0 | |||
| 30 十月 | 0 | |||
| 29 十月 | 0 | |||
| 28 十月 | 0 | |||
| 27 十月 | 0 | |||
| 26 十月 | +2 | |||
| 25 十月 | +5 | |||
| 24 十月 | +2 | |||
| 23 十月 | 0 | |||
| 22 十月 | 0 | |||
| 21 十月 | +17 | |||
| 20 十月 | 0 | |||
| 19 十月 | 0 | |||
| 18 十月 | +16 | |||
| 17 十月 | +9 | |||
| 16 十月 | 0 | |||
| 15 十月 | +1 | |||
| 14 十月 | +7 | |||
| 13 十月 | +6 | |||
| 12 十月 | 0 | |||
| 11 十月 | +10 | |||
| 10 十月 | +5 | |||
| 09 十月 | 0 | |||
| 08 十月 | 0 | |||
| 07 十月 | 0 | |||
| 06 十月 | 0 | |||
| 05 十月 | 0 | |||
| 04 十月 | +1 | |||
| 03 十月 | 0 | |||
| 02 十月 | 0 | |||
| 01 十月 | 0 |
| 2 | Premium የሆነው capcut pro አፕ በ አፕ ቻናላችን ላይ ለቀንላችኋል። ጠቃሚ አፖችን በነጻ የምንለቅበትን የአፕ ቻናላችንን ይቀላቀሉ @NatiApps21 | 2 293 |
| 3 | ውድ ቤተሰቦች poll አዘጋጅተን በጠየቅነው መሰረት ከ 80% በላይ የሆናችሁት premium የሆነውን capcut pro ይለቀቅልን ብላችሁ በመረጣችሁት መሰረት አፑን ዛሬ ማታ በአፕ ቻናላችን ላይ እንለቅላችኋለን እስከዛ react እየደረጋችሁ ሞቅ ሞቅ አድርጉት @NatiApps21 | 2 613 |
| 4 | Update የሆኑትን CRICfy version 7.3 እና GHD Sport የኳስ አፖች በ አፕ ቻናላችን ላይ ለቀንላችኋል ዘና በሉባቸው @NatiApps21 | 5 017 |
| 5 | ውድ ቤተሰቦች capcut pro premium አፕ በነጻ ለስልክ ተጠቃሚዎች ይለቀቅላችሁ አሳውቁን | 5 471 |
| 6 | https://youtu.be/VGfC-ThCWPM?si=v1F415SwGXPBVyVB | 1 |
| 7 | ውድ ቤተሰቦች ለ እግር ኳስ game አፍቃሪያን fc 27 የስልኩን ሙሉ file ማግኘት የምትችሉበትን እና አጠቃቀሙ በ nati apps የአፕ ቻናላችን ላይ ለቀንላችኋል | 5 539 |
| 8 | ይሄው አንደምታዩት የተለያዩ product አሉ ከነዚ ውስጥ comment አርጉለኝ የተኝውን give away ላርግላችሁ ከፍተኛአ ወንም ደግሞ ብዙ ጊዜ የተጠራውን give away አደርጋለው:: | 8 067 |
| 9 | እንግዲህ እንደነገርኩአቹ Gemini pro የምታገኛት 15 ሰው invite አርጋችሁ ነዉ ማለት ነዉ ከላይ አንደምትመለከቱት 15 ሰው invite ስታደርጉ 1$ ይሰጣል ከዛም Gemini pro ማግኝት ትችላላችሁ:: አንዲሁም የተለያዩ አማራጭ አለላችሁ canava pro አና የመሳሰሉት::አንዲሁም አኔ ደሞ በዚ ሳምንት ለ 3 ሰው give away አሰጣለው::
𝐂𝐥𝐢𝐜𝐤 𝐡𝐞𝐫𝐞 https://t.me/hubxshop_bot?start=7xnh8szm | 6 934 |
| 10 | Gemini pro ለምንደነው የፈለጋችሁት🤔 comment ላይ አስቀምጡልግ?
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @NatiApplink
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @NatiApplink | 6 203 |
| 11 | Gemini pro አንዴት ማገኝት አንደምችሉ ላሳያችሁ ነበር:: አስቲ ፍላጎታቹን በ reaction አሳዩኝ አና አንዴት አንደሆነ ልንገራችሁ:: | 8 532 |
| 12 | ስልካችሁ እየጋለ ካስቸገራችሁ እነዚህን 4 ወሳኝ ምክሮች ተግብሩ !
✅1, የማትጠቀሙባቸውን Apps ዝጉ ብዙ Apps ከበስተጀርባ (Background) ላይ ሲንቀሳቀሱ ፕሮሰሰሩንና ባትሪውን ያስጨንቃሉ ይህም ስልኩ እንዲሞቅ ያደርገዋል።
✅2, Brightness ዝቅ አድርጉ ሁልጊዜ ከፍ አድርጎ መጠቀም የባትሪ ፍጆታን ይጨምራል ይህም ስልኩ በፍጥነት እንዲሞቅ ያደርገዋል።
✅3,ስልኩን እየተጠቀማችሁ ቻርጅ አታድርጉ ጨዋታ እየተጫወታችሁ፣ ቪዲዮ እየተመለከታችሁ ወይም ከባድ Apps እየተጠቀማችሁ ቻርጅ ማድረግ ሙቀቱን በእጅጉ ይጨምራል በተቻለ መጠን ስልኩን ሳትጠቀሙ ቻርጅ ማድረግ ይመከራል።
✅4, ስልካችሁን በየጊዜው Update አድርጉ አዳዲስ Software Updates የስልኩን ሁኔታ በማሻሻል ከመጠን በላይ የሚፈጠር ሙቀትን ሊቀንሱ ይችላሉ።
ይህን ሁሉ እያደረጋቹ ስልካችሁ ያለምንም ምክንያት በጣም የሚሞቅ ከሆነ የባትሪ ወይም የሃርድዌር ችግር ሊሆን ስለሚችል ለባለሙያ ብታሳዩ እመክራለሁ።
ተጨማሪ ከፈለጋቹ 👍 ይደረግ | 8 795 |
| 13 | 𝐀𝐓𝐓𝐄𝐍𝐓𝐈𝐎𝐍
መሸጥ ወይም መግዛት የፈለጉት የ social media account ካለ እናስተናግዳለን
➡️𝐀𝐍𝐘 𝐒𝐄𝐑𝐕𝐈𝐂𝐄
➡️𝐓𝐈𝐊𝐓𝐎𝐊 𝐀𝐂𝐂𝐎𝐔𝐍𝐓
➡️𝐔𝐒𝐃𝐓(𝐃𝐎𝐋𝐋𝐀𝐑)
➡️𝐓𝐄𝐋𝐄𝐆𝐑𝐀𝐌 𝐂𝐇𝐀𝐍𝐍𝐄𝐋
እና ሌሎችም ከሆነ
ሁሉንም አስተናግዳለሁ በታማኝነት አደርሳለሁ (if u want Dva we can 👍)
𝗦𝗖𝗔𝗠𝗠𝗘𝗥𝗦 Don't Come
💭ሁሉንም ለማወቅ አሁኑኑ ያናግሩኝ @DANI_SUPPORTER | 7 109 |
| 14 | ስራውን ለመጀመር እና እንዴት መመዝገብ (Register) እንደሚቻል ለማወቅ ከላይ replay ባረኩት post ተመልከቱ። በዚሁ ሊንክ ገብታችሁ ጀምሩ👇
https://www.tanvexoapp.com/home?invite_code=230109 | 8 117 |
| 15 | ይሄው ዝም ብላችሁ አራሱ 100 birr አውጡ | 53 |
| 16 | 👁️Eye protection mode ጥቅሙ?
➡️Eye protection mode ከስልክ የሚለቀቀውን blue light ray በመቀነስ screen በምንጠቀምበት ጊዜ ምቾት እንዲሰማን የሚያደርግ እና አይናችን እንዳይጨናነቅ የሚያደርግ feature ነው።ይህ feature የአይን ጤናን በመጠበቅ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው።
➡️Eye protection mode enable ለማድረግ notification bar ላይ በመሄድ Eye protection mode የሚለውን ማብራት አልያም ወደ Settings በመሄድ > Display > Eye protection mode የሚለውን turn on ማድረግ። ይሁን እንጂ እንደየ ስልኩ ስያሚውም ሊለያይ ይችላል። አንዳንድ ስልክ ላይ ይህን Setting ተከትላችሁ ስትገቡ Eye comfort shield ይላል እሱን On ማድረግ ትችላላችሁ። | 8 231 |
| 17 | WhatsApp Account connect በማረግ የሚሰራ ሥራ ነው::ሁላችሁም አሪፍ ብር የምንሰራበት አፕ ነው።ከላይ ደሞ በ photo ስለማስቀምጥ ቀላል ነዉ ሚሆንላችሁ::ዝም ብላችሁ አራሱ 100 birr ብትወጡ ይጠቅማል::
50 birr for Register ይሰጣል ከዛ 1 ሰው ብቻ አስገብታችሁ 100 birr ማውጣት ትችላላችሁ::
➡️ከZapero ጋር ተመሳሳይ ነው👀
➡️በአንድ Task ከ150 ብር እየሰጡ ነው።
➡️ልክ ስትመዘገቡ 50 ብር ይሰጣል
𝐖𝐈𝐓𝐇𝐃𝐑𝐖𝐀𝐋 𝐏𝐑𝐎𝐎𝐅 𝟏𝟎𝟎%
በአንድ refer 50 birr💰
Min Withdraw 100 birr💰
𝐋𝐈𝐍𝐊:-https://www.tanvexoapp.com/home?invite_code=230109 | 7 694 |
| 18 | 13.1k members ያሉትን active የቴሌግራም channel በየቀኑ ads የሚሰራ በተመጣጣኝ ዋጋ መግዛት የሚፈልግ ፈጥኖ dm ዛሬ ላይ በ ቅናሽ አየሸትኩኝ ነዉ @DANI_SUPPORTER | 6 561 |
| 19 | ➡️የሞባይል update ማለት ምን ማለት ነው? ጥቅሙስ ?
⭕software update ማለት ከባቡር ወቶ በRide እንደመጓዝ ያህል ወሳኝ ጥቅም ያለው ነገር ነው።
አንዳንድ ሰወች እንደሚያስቡት የስልክ ችግር ሳይሆን የስልክ እድሜ ማራዘሚያ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም።
⭕እንደሚታወቀው የስልክ አምራቾች ስልኮቻቸውን ከደንበኞቻቸው እጅ ከገቡም በሗላም ቢሆን ስማቸውን ለመጠበቅም ሆነ የደንበኞቻቸውን ምቾት ለመጠበቅ በራሳቸው ሰርቨር አማካኝነት ስልኩ የኢንተርኔት ኔትወርክ ሲያገኝ በቀጥታ አኘዴት ያደርጉታል።
*️⃣software updat ጥቅሞች
⭕የሶፍትዌር መዛባትን ያስተካክላል
⭕የሚግልና የሚዘገይ ስልኮችን ችግር ይቀርፋል።
⭕ስልኩ ተጨማሪ አገልግሎቶች(features )ይኖሩታል።
⭕ባትሪ የሚመጡ ስልኮችን ያስተካክላል። | 8 240 |
| 20 | እንኳን ለመስቀል የደመራ በአል በሰላም አደረሳችሁ🫥🔥 | 7 886 |
