Nati App
የ እወቀት ትንሽ የለውም ሰላም ውድ የ ቻናሌ ቤተሰቦች በ መጀመሪያ እንኳን ወደቻናሌ በሰላም መጣችሁ በዚህ ቻናል ጠቃሚ አፖችን በ ቀላሉ ሊገባዎት በሚችል ሁኔታ በ video የተሰሩ አስተማሪ የስልክ መረጃዎች፣ወቅታዊ videoዎች እንዲሁም አዝናኝ መረጃዎችን ያገኛሉ join ማድረግ አያስከፍልም በነጻ እየተዝናኑ እውቀት ይሸምቱ ለማስታወቂያ እኛን የምትፈልጉ @NatiApp21 ላይ ይጻፉልን
Показати більше📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу Nati App
Канал Nati App (@natiapplink) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 28 141 підписників, посідаючи 4 640 місце в категорії Технології та додатки та 1 259 місце у регіоні Ефіопія.
📊 Показники аудиторії та динаміка
З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 28 141 підписників.
За останніми даними від 09 жовтня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -315, а за останні 24 години на -5, загальне охоплення залишається високим.
- Статус верифікації: Не верифікований
- Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 20.47%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 5.08% реакцій від загальної кількості підписників.
- Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 5 763 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 1 430 переглядів.
- Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 28.
📝 Опис та контентна політика
Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“የ እወቀት ትንሽ የለውም ሰላም ውድ የ ቻናሌ ቤተሰቦች በ መጀመሪያ እንኳን ወደቻናሌ በሰላም መጣችሁ በዚህ ቻናል ጠቃሚ አፖችን በ ቀላሉ ሊገባዎት በሚችል ሁኔታ በ video የተሰሩ አስተማሪ የስልክ መረጃዎች፣ወቅታዊ videoዎች እንዲሁም አዝናኝ መረጃዎችን ያገኛሉ join ማድረግ አያስከፍልም በነጻ እየተዝናኑ እውቀት ይሸምቱ ለማስታወቂያ እኛን የምትፈልጉ @NatiApp21 ላይ ይጻፉልን”
Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 10 жовтня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Технології та додатки.
Триває завантаження даних...
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 09 жовтня | 0 | |||
| 08 жовтня | 0 | |||
| 07 жовтня | 0 | |||
| 06 жовтня | 0 | |||
| 05 жовтня | 0 | |||
| 04 жовтня | +1 | |||
| 03 жовтня | 0 | |||
| 02 жовтня | 0 | |||
| 01 жовтня | 0 |
| 2 | ስልካችሁ እየጋለ ካስቸገራችሁ እነዚህን 4 ወሳኝ ምክሮች ተግብሩ !
✅1, የማትጠቀሙባቸውን Apps ዝጉ ብዙ Apps ከበስተጀርባ (Background) ላይ ሲንቀሳቀሱ ፕሮሰሰሩንና ባትሪውን ያስጨንቃሉ ይህም ስልኩ እንዲሞቅ ያደርገዋል።
✅2, Brightness ዝቅ አድርጉ ሁልጊዜ ከፍ አድርጎ መጠቀም የባትሪ ፍጆታን ይጨምራል ይህም ስልኩ በፍጥነት እንዲሞቅ ያደርገዋል።
✅3,ስልኩን እየተጠቀማችሁ ቻርጅ አታድርጉ ጨዋታ እየተጫወታችሁ፣ ቪዲዮ እየተመለከታችሁ ወይም ከባድ Apps እየተጠቀማችሁ ቻርጅ ማድረግ ሙቀቱን በእጅጉ ይጨምራል በተቻለ መጠን ስልኩን ሳትጠቀሙ ቻርጅ ማድረግ ይመከራል።
✅4, ስልካችሁን በየጊዜው Update አድርጉ አዳዲስ Software Updates የስልኩን ሁኔታ በማሻሻል ከመጠን በላይ የሚፈጠር ሙቀትን ሊቀንሱ ይችላሉ።
ይህን ሁሉ እያደረጋቹ ስልካችሁ ያለምንም ምክንያት በጣም የሚሞቅ ከሆነ የባትሪ ወይም የሃርድዌር ችግር ሊሆን ስለሚችል ለባለሙያ ብታሳዩ እመክራለሁ።
ተጨማሪ ከፈለጋቹ 👍 ይደረግ | 1 768 |
| 3 | 𝐀𝐓𝐓𝐄𝐍𝐓𝐈𝐎𝐍
መሸጥ ወይም መግዛት የፈለጉት የ social media account ካለ እናስተናግዳለን
➡️𝐀𝐍𝐘 𝐒𝐄𝐑𝐕𝐈𝐂𝐄
➡️𝐓𝐈𝐊𝐓𝐎𝐊 𝐀𝐂𝐂𝐎𝐔𝐍𝐓
➡️𝐔𝐒𝐃𝐓(𝐃𝐎𝐋𝐋𝐀𝐑)
➡️𝐓𝐄𝐋𝐄𝐆𝐑𝐀𝐌 𝐂𝐇𝐀𝐍𝐍𝐄𝐋
እና ሌሎችም ከሆነ
ሁሉንም አስተናግዳለሁ በታማኝነት አደርሳለሁ (if u want Dva we can 👍)
𝗦𝗖𝗔𝗠𝗠𝗘𝗥𝗦 Don't Come
💭ሁሉንም ለማወቅ አሁኑኑ ያናግሩኝ @DANI_SUPPORTER | 1 643 |
| 4 | ስራውን ለመጀመር እና እንዴት መመዝገብ (Register) እንደሚቻል ለማወቅ ከላይ replay ባረኩት post ተመልከቱ። በዚሁ ሊንክ ገብታችሁ ጀምሩ👇
https://www.tanvexoapp.com/home?invite_code=230109 | 3 350 |
| 5 | ይሄው ዝም ብላችሁ አራሱ 100 birr አውጡ | 53 |
| 6 | 👁️Eye protection mode ጥቅሙ?
➡️Eye protection mode ከስልክ የሚለቀቀውን blue light ray በመቀነስ screen በምንጠቀምበት ጊዜ ምቾት እንዲሰማን የሚያደርግ እና አይናችን እንዳይጨናነቅ የሚያደርግ feature ነው።ይህ feature የአይን ጤናን በመጠበቅ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው።
➡️Eye protection mode enable ለማድረግ notification bar ላይ በመሄድ Eye protection mode የሚለውን ማብራት አልያም ወደ Settings በመሄድ > Display > Eye protection mode የሚለውን turn on ማድረግ። ይሁን እንጂ እንደየ ስልኩ ስያሚውም ሊለያይ ይችላል። አንዳንድ ስልክ ላይ ይህን Setting ተከትላችሁ ስትገቡ Eye comfort shield ይላል እሱን On ማድረግ ትችላላችሁ። | 4 102 |
| 7 | WhatsApp Account connect በማረግ የሚሰራ ሥራ ነው::ሁላችሁም አሪፍ ብር የምንሰራበት አፕ ነው።ከላይ ደሞ በ photo ስለማስቀምጥ ቀላል ነዉ ሚሆንላችሁ::ዝም ብላችሁ አራሱ 100 birr ብትወጡ ይጠቅማል::
50 birr for Register ይሰጣል ከዛ 1 ሰው ብቻ አስገብታችሁ 100 birr ማውጣት ትችላላችሁ::
➡️ከZapero ጋር ተመሳሳይ ነው👀
➡️በአንድ Task ከ150 ብር እየሰጡ ነው።
➡️ልክ ስትመዘገቡ 50 ብር ይሰጣል
𝐖𝐈𝐓𝐇𝐃𝐑𝐖𝐀𝐋 𝐏𝐑𝐎𝐎𝐅 𝟏𝟎𝟎%
በአንድ refer 50 birr💰
Min Withdraw 100 birr💰
𝐋𝐈𝐍𝐊:-https://www.tanvexoapp.com/home?invite_code=230109 | 3 841 |
| 8 | 13.1k members ያሉትን active የቴሌግራም channel በየቀኑ ads የሚሰራ በተመጣጣኝ ዋጋ መግዛት የሚፈልግ ፈጥኖ dm ዛሬ ላይ በ ቅናሽ አየሸትኩኝ ነዉ @DANI_SUPPORTER | 3 080 |
| 9 | ➡️የሞባይል update ማለት ምን ማለት ነው? ጥቅሙስ ?
⭕software update ማለት ከባቡር ወቶ በRide እንደመጓዝ ያህል ወሳኝ ጥቅም ያለው ነገር ነው።
አንዳንድ ሰወች እንደሚያስቡት የስልክ ችግር ሳይሆን የስልክ እድሜ ማራዘሚያ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም።
⭕እንደሚታወቀው የስልክ አምራቾች ስልኮቻቸውን ከደንበኞቻቸው እጅ ከገቡም በሗላም ቢሆን ስማቸውን ለመጠበቅም ሆነ የደንበኞቻቸውን ምቾት ለመጠበቅ በራሳቸው ሰርቨር አማካኝነት ስልኩ የኢንተርኔት ኔትወርክ ሲያገኝ በቀጥታ አኘዴት ያደርጉታል።
*️⃣software updat ጥቅሞች
⭕የሶፍትዌር መዛባትን ያስተካክላል
⭕የሚግልና የሚዘገይ ስልኮችን ችግር ይቀርፋል።
⭕ስልኩ ተጨማሪ አገልግሎቶች(features )ይኖሩታል።
⭕ባትሪ የሚመጡ ስልኮችን ያስተካክላል። | 4 268 |
| 10 | እንኳን ለመስቀል የደመራ በአል በሰላም አደረሳችሁ🫥🔥 | 5 706 |
| 11 | Taka ( Application ) ከላይ ባለዉ Video መሰረት መስራት አካዉንት ከፍታችሁ ገንዘብ መስራት ያልጀመራችሁ ግዜያችሁን አታጥፉ መስራት ጀምሩ በጣም አሪፍ Application ነው በዚ አፕልኬሽኝ ሁላችሁም $10 መስራት አያቅታችሁም ቢያስ በዚ Application ገንዘብ ለ መስራት ሞክሩ።
ከታች ባለዉ Link ይሄን ( Application ) Download አርጋችሁ ከ ላይ ባለዉ Video መሰረት አካዉንት እንደከፈታችሁ ከ $7.9 እስከ $8 ድረስ ማግኝት ትችላላችሁ ይሄንም $10 ሲደርስ ቀጥታ በ Telebirr እና በሌሎች ባንኮች በኩል መቀበል ትችላላችሁ ስለዚህ ያልጀመራችሁ ጊዜ አታጥፉ ጀምሩ።
𝐈𝐍𝐕𝐈𝐓𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐂𝐎𝐃𝐄 : 607251438
𝐃𝐎𝐖𝐍𝐋𝐎𝐀𝐃 𝐀𝐏𝐏 : https://os8.me/f6aFd6
𝐃𝐎𝐖𝐍𝐋𝐎𝐀𝐃 𝐀𝐏𝐏 : https://os8.me/f6aFd6
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
@NatiApplink
@NatiApplink | 6 115 |
| 12 | አዲስ አሪፍ ስራ ተገኝቷል! withdrew አዝዤ አለሁ እንደገባ የምለቅላችሁ ይሆናል። ከዚ በፊት ተቀብዬበታለሁ። ከነ proof እለቅላችዋለሁ።
እስከዛ በ reaction ሞቅ ሞቅ አርጉት። ከዚ ቡሀላ በአዳዲስ እና አሪፍ ስራዎች የምንገናኝ ይሆናል። | 5 466 |
| 13 | https://youtu.be/m8MJCQ0Zu7A?si=u6WUbyoIDIRJaLtf | 5 801 |
| 14 | ከ 20K - 50K follower ያለው የሚሸጥ የ tiktok account ያላችሁ በ @Natiapp21 ላይ አናግሩኝ ወይም 0921924555 ደውሉልኝ | 5 778 |
| 15 | 🏆ጠቃሚ ዌብሳይቶች ስለሚጠቅሟችሁ ማስቀመጥ እንዳትረሱ
1. ifixit.com ✂️
📌ማንኛውም የተሰበረ ወይም የተበላሸ እቃ ካላችሁ በራሳችሁ እንዴት መጠገን እንዳለባችሁ ያሳያችኋል። ለመኪና ፣ ለስልክ ፣ለካሜራ ፣ ለታብሌት እንዲሁም ለተለያዩ እቃዎች ይሆናል ።
2. ninite.com ⏳
➡️እዚህ ዌብሳይት ላይ ገብታችሁ ኮምፒውተራችሁ ላይ መጫን የምትፈልጓቸውን ሶፍትዌሮች በመምረጥ በአንድ ጊዜ ማውረድ ትችላላችሁ ።
3. tinywow.com 🌐
➡️ማንኛውንም ቪድዮ ኤዲት ለማድረግ ወሳኝ ዌብሳይት ነው፤በውስጡም የተለያዩ የPDF ፣ የቪዲዮ ፣እንዲሁም የAi መሳሪያዎችን ይዟል ተጠቀሙት
4. filecr.com ✅
👌ሁሉንም ሶፍትዌሮች ማለትም በክፍያ የሚሰሩትንም ያለ ክፍያ የሚሰሩትን በነፃ ማግኘት እና መጠቀም ትችላላችሁ
ከጠቀማችሁ 👍 | 6 377 |
| 16 | 🎁ይሄን (Application) ተጠቅማችሁ በቀን $10 - $50 ካልሰራችሁ በጣም ወደ .... እየቀራችሁ ነዉ። ምክንያቱም እዚ Application ላይ ገንዘብ የምትሰሩት Game በመጫወት እና ሰዉ (Invite) በማድረግ ነዉ ለዛዉም በ1 ሰዉ $1 ነዉ የሚሰጣችሁ!
📍አፕልኬሽኑን ከታች ባለዉ (Link) Download አድርጉት እና ከላይ ባለዉ በVideo መሰረት ሙሉ ነገር ጨርሱ! ከዛ እዛ ላይ ያለዉን Game እየተጫወታችሁ እና በራሳችሁ (invitation link) ሰዉ እየጋበዛችሁ በ1 ሰዉ $1 እያገኛችሁ በቀላሉ ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ።
ከላይ video ላይ እንደምትመለከቱት 20$ withdraw አርግያለው ማለት ነው አና አናንተም ላለመስርዓት ምንም ሚያቆማቹ ነገር የለም
🟠አፕልኬሽኑን ለማዉረድ : https://playbb.fun/u/30778636 | 5 782 |
| 17 | 13.2k members ያሉትን active የቴሌግራም channel በየቀኑ ads የሚሰራ በተመጣጣኝ ዋጋ መግዛት የሚፈልግ ፈጥኖ dm@DANI_SUPPORTER | 5 817 |
| 18 | የ ዛሬውን EFN ማን ሚያሸንፍ ይመስላችሁአል::
𝐁𝐈𝐍𝐈𝐘𝐀𝐌 👍
𝐀𝐆𝐄𝐑𝐄𝐒𝐄𝐋𝐀𝐌❤️
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
@NatiApplink
@NatiApplink | 6 811 |
| 19 | የ ዛሬውን EFNቀጥታ የሚታዩ ምርጥ አፕሊኬሽን ነዉ EBS መርጣችሁ መመልከት ትችላላቹ:: ይሄ post ምን ያህል ጠቃሚ አንደሆነ በ reaction አሳዩን:: | 6 949 |
| 20 | የ ዛሬውን ETFC03 fight night 🥊 በስልካችሁ ያለ ምንም መቆራረጥ የምታዩበትን ጽድት ያለ application ልነግራችሁ ነዉ family እሱም የሚሆነው ግን ቢያንስ 100 reaction ማየት እንፈለጋለን::
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
@NatiApplink
@NatiApplink | 6 884 |
