en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Open in Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Show more
8 788
Subscribers
+124 hours
-127 days
-6330 days
Posts Archive
‏القُرآنُ "أمانٌ لقلبِكَ" مُؤنِسٌ لكُلِّ مُستَوحِش. #تلاوة .

👉ዱንያን እንደ አህያ ተጠቀማት እንጂ እንደ አህያ አትጠቀምህ !!! ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

የፈራረሰው የለተሞ መንጋን በመረጃ ማፈራረስ             👇👇👇       t.me/Menhaje_Selef       t.me/Menhaje_Selef

እናት ጓዴኛ ሰያፈቅር ኪስ ይመለከታል የጎደለህ ቀን እቤቱ ይካተታል ሚስት ስታፈቅረ ደምግባት ታያለች የረገፈ ለታ ትታ ትሀዳለች ዘመድም ሰያፈቅረ ዝናን ተመልክቶ ጄረባዉን ይሰጣል ቀን ሲጥልህ አይቶ እናት ስታፈቅረ የላትም ዳረቻ ነፍሷን ትሰጣለች እሷ ላንተ ብቻ http://t.me/asselfya

እናስተውል።አንሳነፍ! ~ዊትር ከአንድት ረከዓም ይጀምራል።  ዑስማን ቢን ዐፋን በአንድት ረከዓ ብቻ ዊትርን ይሰግድ ነበር። በርግጥ በአንዷ ረከዓ ሁሉንም ቁርአንን ይቀራም ነበር። ቡኻሪ በሶሂሃቸው ላይ እንደዘገቡት በሙዓዊያ ደስተኛ ያልነበሩ ሰዎች ኢብኑ ዐባስ ዘንድ በመቅረብ የሙእሚኖች አሚር የሆነው ሙዐዊያኮ በአንዲት ረከዓ ካልሆነ በስተቀር ዊትርን አይሰግድም ብለው ነገሩት። ኢብኑ ዐባስም «ሙዐዊያ ሱንናውን አግኝቷል። በርግጥም እሱ ምሁር ነው» ብሎ መለሰላቸው። رضي الله عنهم جميعا = منقول

عِندما قيل لي القُرآن حياة، ظننتُها كلمات عابرة تُقال، فعندما ذُقتُ مجالس القُرآن أيقنتُ بأنَّ القُرآن فعلاً حياة، وأنَّ ما مضىٰ من عُمري كان سَراب.................

«ኢብኑ ተይሚያ የተዉሒድ የሱና ቂርአት ማእከል ቴሌግራም አድራሻዎቻችን» ⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯ ⭟ቻናላችን ለመቀላቀል↷↓↶ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru ⭟ግሩፓችን ለመቀላቀል ↷↓↶ t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed ⭟ተቀርተዉ ያለቁ ደርሶች ያሉበት↷↓↶ https://t.me/Ibnuheyru123 https://t.me/Ibnuheyru123 ⭟ሙቱን ጧሊበል ዒልም ደርሶች↷↓↶ http://t.me/mutun_talibel_elm http://t.me/mutun_talibel_elm ☞ይምጡ ይቀላቀሉ ይጎብኙን !ለሌሎችም ይጋብዙ አብረን እንማማር ! ዓላማችን ኡማዉን ማገልገል ነዉ። =

كانت عائشة رضي الله عنها ؛ إذا قرأت الآية‏ : (وقرن في بيوتكن). تبكي بكاءً شديدًا حتى تبل خمارها . فما بال نساء المسلمين في الأسواق يزاحمن الرجال!

~«ሁሉንም ሰው ማስደሰት አትችልም! ይልቁንስ በአንተና በአላህ መካከል ያለውን አሳምር! ለሰወች ደንታ አይኑርህ»። ኢማሙ ሻፊዒ (ረሂመሁሏህ) ምንጭ፦📗ጦበቃቱ ሻፊዒያህ (184-2) t.me/https_Asselfya

👉 የኩላሊት ጠጠር ያለባቸዉ ታካሚዎች ሊቀንሷቸዉ ሚገቡ ምግቦች መካከል ፦ስጋ ፣ጨዉ አኩሪ አተር፣ ማሽላ፣ በቆሎ፣ ቸኮሌት።

ሰዎችን አድ አድርጉ እናንተም ጎራ በሉና የፈለጋችሁትን የስልክ አይነት ፣ ኤርፎን ፣ፍላሾች፣ቻርጀሮች፣የፈለጋችሁት አይነት የስልክ አክሰሰሪዎች ፣ እስፒከሮች ማዘዝ ትችላላችሁ ካላችሁበት ደውሉ ኢንሻ
+9
ሰዎችን አድ አድርጉ እናንተም ጎራ በሉና የፈለጋችሁትን የስልክ አይነት ፣ ኤርፎን ፣ፍላሾች፣ቻርጀሮች፣የፈለጋችሁት አይነት የስልክ አክሰሰሪዎች ፣ እስፒከሮች ማዘዝ ትችላላችሁ ካላችሁበት ደውሉ ኢንሻ አላህ በታማኝነት እናደርስላቹሀለን   mobile 0947778381 ጆይን በሉ👇     https://t.me/MohammedOnlineBisness

አንች ሰነፍ ተነሽ ሱብሒ ሶላት ስገጅ ብለህ  ሴት ልጅህ ወይም ታናሽ እህትህ ላይ ከመጮህህ በፊት ሶላት ያላት ስለመሆኑ አረጋግጥ። t.me/https_Asselfya

﴿ فَاستَجَبنا لَهُ وَنَجَّيناهُ مِنَ الغَمِّ وَكَذلِكَ نُنجِي المُؤمِنينَ ﴾  - الأنبياء #تلاوة .

🛑👉የሁለተኛዉ  ፕሮግራም    ~ 🎙በአቡ አብዲላህ  «ኢብኑ ኸይሩ»  ጀ        መ                 ረ ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ !    ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓ https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0 https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0

🛑👉የመጀመሪያ ፕሮግራም    ~ 🎙በአብዱረሕማን «አቡ ዑሰይሚን»  ጀ        መ                 ረ ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ ! ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓ https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0 https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0

ስንናፍቅ የነበረዉ የቁርአን ተፍሲራችን ሊጀመርልን ነዉ.... ኑ አብረን እንማር !! =
ስንናፍቅ የነበረዉ የቁርአን ተፍሲራችን ሊጀመርልን ነዉ.... ኑ አብረን እንማር !! =

(H) ....ገናመቸ......ان شا الله

እሁድ! ~ ከዚህ ቻናል ባለቤቶች መሀል አንዷ ትዘወጃለች እ በሉ ተዘጋጁ ብዬ ነዉ ከወድሁ ለመምጣት እንድትችሉ! ይሄ ሰርግ ከኛዉ ሰፈር ተደጋገመ ይቀጥል ብለናል....እ = t.me/https_Asselefya1