💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
前往频道在 Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
显示更多8 788
订阅者
+124 小时
-127 天
-6330 天
帖子存档
القُرآنُ "أمانٌ لقلبِكَ" مُؤنِسٌ لكُلِّ مُستَوحِش.
#تلاوة
.
👉ዱንያን እንደ አህያ ተጠቀማት እንጂ እንደ አህያ አትጠቀምህ !!!
ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
Repost from DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ]
የፈራረሰው የለተሞ መንጋን በመረጃ ማፈራረስ
👇👇👇
t.me/Menhaje_Selef
t.me/Menhaje_Selef
እናት
ጓዴኛ ሰያፈቅር ኪስ ይመለከታል የጎደለህ ቀን እቤቱ ይካተታል
ሚስት ስታፈቅረ ደምግባት ታያለች የረገፈ ለታ ትታ ትሀዳለች
ዘመድም ሰያፈቅረ ዝናን ተመልክቶ ጄረባዉን ይሰጣል ቀን ሲጥልህ አይቶ
እናት ስታፈቅረ የላትም ዳረቻ ነፍሷን ትሰጣለች እሷ ላንተ ብቻ
http://t.me/asselfya
እናስተውል።አንሳነፍ!
~ዊትር ከአንድት ረከዓም ይጀምራል። ዑስማን ቢን ዐፋን በአንድት ረከዓ ብቻ ዊትርን ይሰግድ ነበር። በርግጥ በአንዷ ረከዓ ሁሉንም ቁርአንን ይቀራም ነበር። ቡኻሪ በሶሂሃቸው ላይ እንደዘገቡት በሙዓዊያ ደስተኛ ያልነበሩ ሰዎች ኢብኑ ዐባስ ዘንድ በመቅረብ የሙእሚኖች አሚር የሆነው ሙዐዊያኮ በአንዲት ረከዓ ካልሆነ በስተቀር ዊትርን አይሰግድም ብለው ነገሩት። ኢብኑ ዐባስም «ሙዐዊያ ሱንናውን አግኝቷል። በርግጥም እሱ ምሁር ነው» ብሎ መለሰላቸው።
رضي الله عنهم جميعا
=
منقول
عِندما قيل لي القُرآن حياة، ظننتُها كلمات عابرة تُقال، فعندما ذُقتُ مجالس القُرآن أيقنتُ بأنَّ القُرآن فعلاً حياة، وأنَّ ما مضىٰ من عُمري كان سَراب.................
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
«
ኢብኑ ተይሚያ የተዉሒድ የሱና ቂርአት ማእከል ቴሌግራም አድራሻዎቻችን»
⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯
⭟ቻናላችን ለመቀላቀል↷↓↶
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
⭟ግሩፓችን ለመቀላቀል ↷↓↶
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
⭟ተቀርተዉ ያለቁ ደርሶች ያሉበት↷↓↶
https://t.me/Ibnuheyru123
https://t.me/Ibnuheyru123
⭟ሙቱን ጧሊበል ዒልም ደርሶች↷↓↶
http://t.me/mutun_talibel_elm
http://t.me/mutun_talibel_elm
☞ይምጡ ይቀላቀሉ ይጎብኙን !ለሌሎችም ይጋብዙ አብረን እንማማር ! ዓላማችን ኡማዉን ማገልገል ነዉ።
=كانت عائشة رضي الله عنها ؛ إذا قرأت الآية : (وقرن في بيوتكن).
تبكي بكاءً شديدًا حتى تبل خمارها .
فما بال نساء المسلمين في الأسواق يزاحمن الرجال!
~«ሁሉንም ሰው ማስደሰት አትችልም! ይልቁንስ በአንተና በአላህ መካከል ያለውን አሳምር! ለሰወች ደንታ አይኑርህ»።
ኢማሙ ሻፊዒ (ረሂመሁሏህ)
ምንጭ፦📗ጦበቃቱ ሻፊዒያህ (184-2)
t.me/https_Asselfya
👉 የኩላሊት ጠጠር ያለባቸዉ ታካሚዎች ሊቀንሷቸዉ ሚገቡ ምግቦች መካከል ፦ስጋ ፣ጨዉ አኩሪ አተር፣ ማሽላ፣ በቆሎ፣ ቸኮሌት።
+9
ሰዎችን አድ አድርጉ እናንተም ጎራ በሉና የፈለጋችሁትን የስልክ አይነት ፣ ኤርፎን ፣ፍላሾች፣ቻርጀሮች፣የፈለጋችሁት አይነት የስልክ አክሰሰሪዎች ፣ እስፒከሮች ማዘዝ ትችላላችሁ ካላችሁበት ደውሉ ኢንሻ አላህ በታማኝነት እናደርስላቹሀለን
mobile 0947778381
ጆይን በሉ👇
https://t.me/MohammedOnlineBisness
አንች ሰነፍ ተነሽ ሱብሒ ሶላት ስገጅ ብለህ ሴት ልጅህ ወይም ታናሽ እህትህ ላይ ከመጮህህ በፊት ሶላት ያላት ስለመሆኑ አረጋግጥ።
t.me/https_Asselfya
﴿ فَاستَجَبنا لَهُ وَنَجَّيناهُ مِنَ الغَمِّ وَكَذلِكَ نُنجِي المُؤمِنينَ ﴾ - الأنبياء
#تلاوة
.
🛑👉የሁለተኛዉ ፕሮግራም
~
🎙በአቡ አብዲላህ «ኢብኑ ኸይሩ»
ጀ
መ
ረ
ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ !
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0
https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0
🛑👉የመጀመሪያ ፕሮግራም
~
🎙በአብዱረሕማን «አቡ ዑሰይሚን»
ጀ
መ
ረ
ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ !
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0
https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0
Repost from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
እሁድ!
~
ከዚህ ቻናል ባለቤቶች መሀል አንዷ ትዘወጃለች እ በሉ ተዘጋጁ ብዬ ነዉ ከወድሁ ለመምጣት እንድትችሉ!
ይሄ ሰርግ ከኛዉ ሰፈር ተደጋገመ ይቀጥል ብለናል....እ
=
t.me/https_Asselefya1