ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

إظهار المزيد
8 777
المشتركون
-924 ساعات
-227 أيام
-7630 أيام
أرشيف المشاركات
ፆም ጋሻ ነው! እንዲሁም ከጀሀነም እሳት የሚከላከል ጠንካራ የሆነ ግንብ ነው»። ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ምንጭ፦ሶሒሁል ጃሚዕ (3880) = t.me/https_Asselfya

የረመዳን አንድ ሶስተኛው አለቀ። ተጠናክሮ የነበረ ይቀጥል። ተዘናግቶም የነበረ ይንቃ !ቀጣይ ቀናቶችን በአግባቡ ይጠቀም። @AbuHafsaYimam

﴿{ربنا ءاتنا في الدنيا حسنة وفي الآخرة حسنة وقنا عذاب النار}﴾
{{ አላህ ሆይ! በዱንያም በአሔራም መልካምን ለግሰን ከእሳት ቅጣትም ጠብቀን}} t.me/https_Asselfya

⭕️👉 ተቀባይነት ያለዉ የጾመኛ ሠዉ ዱአ መቸ ነዉ ??
~

➴ አሏህን በብዛት የሚያወሱ ከሁሉም ቀዳሚወች ናቸው። ﴿وَاذْكُرُوا اللهَ كَثِيرًا لَّعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ﴾✨ - «سُبْحَانَ اللهِ» - «الحَمْدُ للهِ
➴ አሏህን በብዛት የሚያወሱ ከሁሉም ቀዳሚወች ናቸው።
﴿وَاذْكُرُوا اللهَ كَثِيرًا لَّعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ﴾✨ - «سُبْحَانَ اللهِ» - «الحَمْدُ للهِ» - «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ» - «اللهُ أكْبَرُ» - «سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ» - «سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ» - «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ» - «أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ» - «لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ»🍁

ሁሉም ሙስሊም ሊያደምጠው ይገባል። ሸር አድርጉት አልቡኮ ወረዳ ሶባና ጀብል ቀበሌ ከባድ ሀይማኖታዊ ጭቆና ዘግናኝና አንባገነናዊ ጫና ሙስሊሙ ግን መች ይሆን የሚነቃው!? በአይኔ ያየሁትን ነው የተናገርኩት ጨርሻለሁ። http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

ሁሌም ራስህን ከማስተካከል አትድከም፣ ተስፋ አትቁረጥ። ከብዙ ጥረት በኋላ አንድ ቀን ትስተካከል ይሆናል። ባትስተካከልም እንደታገልክ መኖርህ ትልቅ ክብር ነው። ~ t.me/https_Asselfya

☞የፈዳኢሉል ቁርአን ኪታብ ቂርአት ➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖ 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ጀ       መ              ረ = https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

⭕️👉ረመዷናዊ ምክር ....! ➡️ክፍል አንድ ➴ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7873 ➡️ክፍል ሁለት ➴ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7874 ➡️ክፍል ሶስት ➴ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7875 ➡️ክፍል አራት ➴ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7879
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሐፊዘሁላህ
~

⭕️👉እንደሚታወቀዉ ረመዷን ላይ ስራ በሴቶች ላይ ይበዛል  ይህን ከባድ ስራ እሚያቀልላችሁ ነገር ልጠቁማችሁ  !!
👉ዚክር  አላህን ማዉሳት ማብዛት   〰️     〰️〰️ 〰️〰️ 〰️〰️ ☑️ ዚክር አቅም፣ ሀይልና ጉልበት ይሰጣል። የማይዘክር ሰው ብዙ ልፋትና ጊዜ የሚፈጅበትን ስራ የሚዘክር ሰው በቀላሉ ይጨርሰዋል። ስራ ከዚክር ጋር ጥፍጥናው ልዩ ነው። መሰላቸ መድከምና መዛል ብዙም አይኖርም። በተጨማሪም ሳትጨናነቅ ደስ እያለህ ትሰራለህ። 💎 قال ابن القيّم رحمه الله : « الذِّكر يُعطي الذاكرَ قوةً حتى إنه لَيفعل مع الذّكر مالا يُطيق فعلَه بدونه! ». 📒 [ الوابل الصيب: (١٦٤) ] t.me/https_Asselfya t.me/https_Asselfya

የሱጁድ_አትቲላዋ_ፍርድ_ብይን_በኡስታዝ_አቡ_ሙስሊም_አልአሩሲ_حكم_سجود_التلاوة.mp31.69 MB

عَنْ أَنَسِ بْنِ مَالِكٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ قَالَ:
كَانَ أكْثَرُ دُعَاءِ النَّبيِّ صَلَّىٰ اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: اللَّٰهُمَّ رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً، وَفِي الآخِرَةِ حَسَنَةً، وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ. [ رَوَاهُ البُخَارِيُّ ٦٣٨٩ مُسْلِمٌ ٢٦٩٠ ] = t.me/https_Asselfya

4_5830464502851702629.mp35.35 MB

ግቡና የቻላችሁ በመነየት ያልቻላችሁ በዱአ ሌሎችን በማመላከት የአጅሩ ተካፋይ እንሁን

የሸይኽ ያሲን ሙሳን ሙሉ የቁርአን ተፍሲር በዚህ ማግኘት ትችላላችሁ። https://t.me/SheikhYasinMusaTahir

📚የዛሬው ደርሳችን በሁለት ነጥብ ላይ ያጠነጥናል፦ 1:ዱዓችን ለምን ተቀባይነት አጣ? 2:ዱዓ ተቀባይነት እንድኖረው የሚያደርጉ ነገሮች! https://t.me/AbuSufiyan_Albenan?livestream=d8c1cb2886f53110a0

🛑👉ናይ ኪታብ ደርሲ ብቐጥታ ስርጭትን     
فضل صوم رمضان وقيامه
🎙ብአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን ጀ ሚ ሩ https://t.me/abuUseyminTigrgna?livestream