en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe 👈

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Open in Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Show more
8 844
Subscribers
-1224 hours
-177 days
-930 days
Posts Archive
اللهمّ أعِنّي على ذِكرِكَ وشُكرِكَ وحسنِ عبادتِك ~አላህ ሆይ! አንተን በማውሳት፣ በማመስገንና ኢባዳን በማሳመር ላይ አግዘኝ"። ~

🔹 وصية عامة للشباب فضيلة الشيخ أ.د./ #عبدالسلام_الشويعر حفظه الله تعالى 🎙

🔖አንድ ሰው እንደት እንደዚህ ደስተኛ ሂዎት ሊኖርህ ቻለ ተብሎ ሲጠየቅ አላህን በድብቅ ማመጽ ትቸ ብሎ መለሰ! ብዙዎችን የከበደው. ይህ ነው። ~ t.me/https_Asselfya
🔖አንድ ሰው እንደት እንደዚህ ደስተኛ ሂዎት ሊኖርህ ቻለ ተብሎ ሲጠየቅ አላህን በድብቅ ማመጽ ትቸ ብሎ መለሰ! ብዙዎችን የከበደው. ይህ ነው። ~ t.me/https_Asselfya

አሏህካለ ነገጧት ከፈጅር በሃላ እንጀምራለን ተዘጋጆ ባረከሏሆፊኩም
አሏህካለ ነገጧት ከፈጅር በሃላ እንጀምራለን ተዘጋጆ ባረከሏሆፊኩም

لَا إِلَٰهَ إِلَّا أَنتَ سُبْحَانَكَ إِنِّي كُنتُ مِنَ الظَّالِمِين.

አትጨማለቅ!፣ ልብህ እንጂ ብልትህ የህይወት አጋርህን አይምረጥልህ። ወንድ ማለት ለጌታው የሚተናነስ እንጂ ሴቶችን የሚንቅ ማለት አይደለም። የሕይወት ጥፍጥናው በአላህ ላይ የሚደረግ ተስፋ ነው። ለሁሉም ሁሉንም ማረጋገጥ አይጠበቅብህም። ብቻ ወራዶች ባስቀመጡህ የረከሰ ቦታ ላይ አትገኝ። t.me/abdu_rheman_aman

🔖ከጋብቻ ዓላማዎች መካከል አንዱ ዓይን እና ብልትን ከሐራም መጠበቅ ነው። ~አግብተውም ዓይናቸው የማይረጋና በሐላሉ የማይብቃቁ ሰዎች ኢማናቸውን ሊፈትሹ ይገባቸዋል።ኢማን ሲደክም ስሜት ይሾማልና። ~      t.me/MohamedAliEdris

🔖ብቻ አሏህን ፍራ! ራስክን አትስቀለው ተራ ነኝ ብለህ በል ለባልደረቦችህ  ውዳሴ አትዘንበል መንደር  ስላጦዘህ ልብህ አይሸንገል ስንት አለ ከኔ ጋር ብለህ ከቶ አታስላ ተቅዋህ ያስጨንቅህ እሱ ነው ከለላ ለራስ ስትሟገት ግዜህን አትግፋ እኔ 'ኔ በማለት ጉንጭህን አታልፋ ቢዘልፉህ አታስብ ወሰንን ቢያልፉብህ ከራስ ስትመክት እለቱ አይምሸብህ ከንቱ ነው እለፈው ያለቱን ቢሉብህ ተቅዋህን ሰንቀው ፈጣሪህን ፍራ የተግባር ሰዉ ሁነው ሳትደክም ስራ ተውሒድ ተውሒድ እያልክ አጥብቀህ ተጣራ ! ሰውን ተወዉ ወዲያ ያወራውን ያውራ! ብቻ አሏህን ፍራ! t.me/Muhammedsirage

አንዲት ህፃን ልጅ አባቷን ርቦኛል ዳቦ ስትለው እሱም በአላህ ላይ መተማመንን(አላህ ይበቃኛል)ማለትን ሊያስተምራት ፈልጎ አላህን ለምኝው አላት የሷ መልስ ደግሞ የበለጠ የሚደንቅ ነበር አላህን ትልቅ ነገር ነው መጠየቅ ያለብኝ ትንንሹን አንተን ነው ምጠይቅህ(ለትንንሹ ነገር አንተ ነህ የተመደብከው)ብላ መለሰችለት። አላሁ አክበር! ~

ደስተኛ መሆን ከፈለግሽ ጓደኞችሽን ለይ። “ዐውን ብኑ ዐብዲላህ ብኒ ዑትባህ ብኒ መስዑድ ከሃብታሞች ጋር ይቀመጥ ነበር፣ በዚህ ምክንያት ጭንቀት አይለቀውም። ምክንያቱም በአለባበስ፣ በመጓጓዣ፣ በመኖሪያ እና በምግብ የተሻሉ ሰዎችን ስለሚያይ ነው። እነሱን ተዋቸውና ከሚስኪኖች ጋር መቀማመጥ ጀመረ። እረፍትም አገኘ።” ~ አልሁድየቱል ኸውኺያ (ገፅ 133) ሸይኽ ኡሳማ  ብኑ ዘይድ አልኹኺ = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Salafiat46

🔴ቀጥታ ስርጭት በመስጅደል አንሷር የቴሌግራም ግሩፕ 🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አልኬሚሴ               ጀ                   መ                        ረ ༻༺༺༺༺༺༻༺ https://t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea?videochat=1f7409541559f26747

🔖ጊዜያችንን በአግባቡ መጠቀም እንዳለብን እና በማይጠቅም ነገር ጊዜያችንን ማጥፋት እንደሌለብን የሚመክር አጠር ያለ ማስታወሻ!! 🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ~ t.me/AbumuslimAlarsi

ነበር !!የተገላቢጦሸ ሆነዉ ሪጃሎች ...አሁን ላይ እንድደክምለት የሚፈልግ አለ።ስለዚህ እኛ ደግሞ ንክች የለም ወንዳወንድ ሁኑ ብለናል።

ብዙ ያደከምሺዉ እንጅ ብዙ የደከምሺለት ለአንች ባል አይሆንም እና ራስሺ ጠብቂ ማለቴ ነዉ ! =

ኢብኑ ሶላሕ እንዲህ ይላሉ፦ “የጧት እና የማታ ዚክሮችን፣ ከሶላቶች በኋላ የሚባሉ ዚክሮችን እና የመኝታ ዚክሮችን ተጠባብቆ የሚል ሰው =  አላህን በብዛት ከሚያወሱት ሰዎች ይመደባል።” ~ አል አዝካር ሊነወዊይ (57) በሰሊም አልሂላሊ ተሕቂቅ • የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Salafiat46

አይ ጫት ትገርማለች!! ~
አይ ጫት ትገርማለች!! ~

ወይላጤ አይዞችሁ ዉሀ እየጠጣችሁ አድምጧት የናንተም ተራ አንድ ቀን አይቀርም ኢንሻአላህ።