ch
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

前往频道在 Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

显示更多
9 025
订阅者
-324 小时
-417
-7030
帖子存档
~አሏህን በማስታወስ ልቦች ይረካሉ። ➻ነፍስ ትደሳለች ፣ ➻ቁስሎች ይድናሉ ፣ ደስታወች ያሽንፋሉ ~እያንዳንዱ  የሒወት  ትግል  ቀላል ይሆናል ....... ~‏سبحان الله، ~الحمد لله، ~لا إله إلا الله، ~ الله أكبر .

~ ታላቂ ሙፈሲር ኢብኑ #ከሲር ረሂመሁሏህ እንድህ አሉ። « ድግምተኛ በአንድ ወር ውስጥእማያበላሸውን በአንድ ስአት ውስጥ ነገር አዋሳጅ ሰው  ያበላሻል,። ~ t.me/https_Asselfya

👑          ⭐️             ⚡️ ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °  • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን • ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °   • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ ○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.    🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡  • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° :.   * • ○        • ○  🌿🌹🌹🌿         • ○ °   🌿🌿            👈      •        🌿   • ○ °        🌿🌿  • ○ °        🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿    • ○ °         🌿       🌿🌿🌿🌿     • ○ °          🌿  🌿🌿🌿🌿🌿         • ○ °       🌿   🌿🌿🌿🌿       • ○ °         🌿  🌿🌿🌿           • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○          °• ○ °      🌿° :.   * • ○                     🌿° . °☆  . * ● ¸ .    ★  🌿° :.   * • ○ °         ° .     🌿. * ● ¸                   🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ። ☆  . * ● ¸ . ★ ° . *   ° . °☆  . * ● ¸ .    ★  ° :.   * • ○ 🅰️🅰️🅰️⭐️✅🔗🔡🔡🔡 ለተጨማሪ ሀሳብ አስተያየት  ጥቆማ @twhidfirst1 ⭐️🔗🔡🔡🔡

🛑👉 ቀጥታ  ስርጭት ኪታብ ቂርአት
تنبهات علی أحکام تختص بالمٶمنات
🔖 ክፍል= 4  🎙 አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን ተ        ጀ            መ                  ረ t.me/abuUseyminabdurehman?livestream

🖋የመሬት መንቀጥቀጥ የትንሳዔ መቅረብ ምልክት ነው። ቢሆንም ነገሩ ሲከሰት ወደ አላህ በተውበት (በንስሃ) መመለስ እንዳለብን ዑለማዎች ይመክራሉ። በተረፈ ለጥንቃቄ ይረዳን ዘንድ ከባለሙያዎች የሚተላ
🖋የመሬት መንቀጥቀጥ የትንሳዔ መቅረብ ምልክት ነው። ቢሆንም ነገሩ ሲከሰት ወደ አላህ በተውበት (በንስሃ) መመለስ እንዳለብን ዑለማዎች ይመክራሉ። በተረፈ ለጥንቃቄ ይረዳን ዘንድ ከባለሙያዎች የሚተላለፉ መልዕክቶችን ከማድመጥ ባለፈ፤ ያገኙትን ሁሉ ከሚያወሩ የሶሻል ሚዲያ ገፆች በሚተላለፉ መልዕክቶች ልንረበሽ አይገባም! ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لا تَقُومُ السّاعَةُ حتّى يُقْبَضَ العِلْمُ، وتَكْثُرَ الزَّلازِلُ﴾ “ሰዓቲቱ ‘ትንሳዔ’ አትቆምም እውቀት እስከሚነሳና የመሬት መንቀጥቀጥ እስከሚበዛ ድረስ።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 1036 🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 ✅በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ ✈️፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 📞፦ https://bit.ly/486xnrS 👤፦ https://bit.ly/41zEZkk 📸፦ https://bit.ly/4arMbTx 💬፦ https://bit.ly/41tIUPv 🎥፦ https://bit.ly/3UTTSwh

ቤተሠብ ጋር ደዉየ የዛሬዉ የተለየ ነዉ ከተኛንበት ቀስቅሶናል አሉ።ሀቂቃ ያስፈራል ኢላሂ በራህመትህ.. .

~ዛሬ ሌሊት ከስከዛሬው በተለየ መልኩ ነበር መሬት የተንቀጠቀጠው። እኔ በህልሜ ነው ብየ ነበር።: ከእንቅልፌ ስነቃ ለካስ ጎረቤት ሁሉ ስለ እሱ ነው የሚያወራው። አላህ ይድረስልን! በዚህ ሳምንት በተከታያይ በሚባል መልኩ ነው መንቀጥቀጥ የያዘችው መሬት። =t.me/AbuSufiyan_Albenan

من دعا لوالديه في كل يوم خمس مرات فقد أدى حقهما.... 🎙الشيخ عزيز العنزي حفظه الله .

🌀  ታላቁ ፕርግራማችን ተጀመረ 🔈 ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• 📚 ሀላችሁም ተጋብዛቹኋላ ⭐️       ተ⭐️              ጀ⭐️                   መ⭐️                           ረ⭐️ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ t.me/merkez_abu_fewzan?livestream t.me/merkez_abu_fewzan?livestream

የቀልብ ሂወት ቁልፉ፦ ➯ ~ቁርአንን በማስተንተን መቅራት ~ሌሊቱ መጨረሻ አካባቢ ወደ አላህ መተናነስ ~ወንጀልን መተዉ። ~ t.me/https_Asselfya

ልብህን እጠበዉ ወልዉለዉ በዚክር ሳሙና ልብህ እንዳይቆሽሽ ባህሪዉ ነዉና ካልታጠበ እንደልብስ ካልፀዳ እንደ ወጉ አገልግሎት ያጣል አይቀርም መዛጉ፡፡           ✍abu fewzan

ትዳርህን በሚዲያ አታስጣ!! --------------------------- ደስተኛ ትዳር መመስረትህ እና በፍቅር በደስታ መኖርህ እንጅ ማግባትህን ለማሳወቅ ሚዲያውን ብታጨናንቀው ምን ፋይዳ አለው!? በሚዲያ ያዙኝ ልቀቁኝ ያሉ (አላህ ካዘነላቸው ውጭ) አብዛኞቹ ባለ ትዳሮች ዛሬ ዘግናኝ ፀፀት ውስጥ ናቸው ። ሸሪዓው በፈቀደልህ መልኩ ኒካህ ካሰርክ ጭብጨባና ሁካታ እውቅናና ፕሮግራም እያልክ ዋጋ አትክፈል!!ሹልክ አድርገህ አግባ  ወጩ አይቻልም የኔ ሚዜ የሷ ሚዜ አትበል!!
የሰው ልጆች አባት አደም አለይሒ ሰላም እና እናታችን ሀዋ ሲጣመሩ ከጀሊሉ ውጭ ማንም የለም።
➢ከሰማኸኝ ትዳርህን በሚዲያ አታስጣ!! ሚዲያው ያየውን አሳዶ ማክሰም ልምድ አድርጓል። የትዳር ጣዕም በዝምታ እና በቤት ውስጥ ሲሆን እንጅ በሚዲያ ከወጣ አፍራሹ ብዙ ነው ተጠንቀቅ!! t.me/nuredinal_arebi

ለመጥፋትህ አላህ አንተን ላንተ መተዉ ብቻ በቂ ነው። አንተን ለራስህ ከተወህ አለቀልህ። ሰው አላህን ትቶ በዕውቀቱ፣ በገንዘቡ፣ በብልሃቱ፣ በወገኑ፣ በጦሩ…ከተማመነ መጥፊያው ፈጠነ ማለት ነው። «ለቅጽበት እንኳን እኔን ለኔ አትተወኝ።» ይሉ ነበር የአላህ መልዕክተኛ(ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) ከነፍሴ በላይ ለኔ ጠላት ማን አለ!?? = t.me/Sle_qelbachn1

✍️【يَا لِسَانُ قُلْ خَيْرًا تَغْنَمْ واسْكُتْ عَنْ شَرٍّ تَسْلَمْ مِنْ قَبْلَ أَنْ تَنْدَمَ】አንተ ምላስ ሆይ‼️       ~ ~ፀፀት በማይጠቅምበት ቀን ከመፀፀትህ በፊት፦ መልካምን ተናገር ትርፋማ ትሆናለህከመጥፎ ነገር ዝም በል ትድናለህ። ~   .      t.me/https_Asselfya

﴿فَناداها مِن تَحتِها أَلّا تَحزَني..﴾

_ቁርአን ሀፍዞ ነበር ግ  ሙራጀዐ ማድረጉ    ትቶት የሀፈዘው ጠፋበት‼ ይህ ሰው አላሀ ዘንደ ምንም አይነት ምክንያት የለውም። .. እንዲህ ያለ ክስተት በጣም ያሳዝናል ! እስቲ ወንድሜ ስማኝ አዎ አንተን ነው 10 ጁዝም 15 አረ ሙሉውንም ሀፍዘህ ነበር ይሆናል ታዲያ ከዚህ ሁሉ ድካም ከቁርአን ጋር ያለውን ጣፋጭ ቆይታ  አይተህ ወደ ሇላ እንድትል ያደረገህ ነገር ምንድ ነው የቁርአን ክብር ደረጃ አንሶብህ? ወይስ ነፍስያህ ተራ አድርገሀት ነው ይህን ኸይር የነፈግካት? ነው ወይስ ከቁርአን የተሻለ አጫዋችና ጓደኛ አግኝተህ ዞር አልክ?‼ وعصيتم من بعد مآ أراكم ما تحبون አላህ የምትወዱትን ነገር ካሳያቹ ቡሀላ አመፃቹት‼ ወንድሜ አሁንም ከቁርአን ጋር ያለህ ቀረቤታ በጣም የራቀ ሆኖ አልታየህም ወደ በፊቱ ቃልህ መመለሻ ጊዜህ አልደረሰምን? ከቁርአን ጋር ለረጀም ሰአት ቁጭ ብለህ ምታሳልፍበት ጉሮሮህ በውሀ ጥማት እስኪደርቅ ድረስ ቁርአን ምታነብበት.. ከዚያም ልብህን በቁርአን ብርሀን ሞልተሀት ሙሉ ቁርአንን ቆመህ ተቀምተህ ተኝተህ እንደፋቲሀ በማንበብ  ደስተኛ ሆነህ  ምታሳልፍበት ጊዜ አልደረሰምን? በል ተነስ ወንድሜ ወስንና  በአላህ ታገዝ ወደ ቁርአንህም ዙር ሂፍዙን ካልጨረስከው ጨርሰው ከጨረስከውም ሙራጃህን አምጣው ሂፍዝህንም ጠብቀው.. ውስጥህ ላይ ቁርአን ኑር እንዲሆንልህና ወደጀነት ምትጓዝበት መንገድህ ላይ ምታበራው ብርሀንህ  አድርገሀው ልትጠቀምና በፈለከው ሰአት ልትቀራው  አትፈልግም እንዴ? አቡ ዚክራ

«ረመዷን ቀርቧል ግን አስታዋሹ ምነኛ ያነሰ ነውአላህ ልቦና ይስጠን!! اللهم بارك لنا في رجب و شعبان و بلغنا رمضان «ኢላሂ የረጀብና የሸዕባንን ወር ባርክልን ለረመዷንም አድርሰን!!