💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Open in Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Show more9 029
Subscribers
-1124 hours
-297 days
-7630 days
Posts Archive
🔖ሼይኽ ኢብን ዑሰይሚን ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ፦
❞ دعاؤك لوالديك في صلاة التراويح أو صلاة التهجد ، أفضل بكثير من أن تذبح له عشر نياق ❝.
በተራዊህ ወይም በተሀጁድ ሶላት ላይ ለወላጆችህ የምታደርገው ዱዓ ለእነሱ አስር ግመሎችን ከማረድ በጣም የተሻለ ነው!
🔖ቁርአንን በማድመጥ የምናገኛቸዉ ጥቅሞችጥቂቶቹ.....!
~የሃርፍ አወጣጥ እንማርበታለን፤
~ቁርኣን ለመቅራት ያነሳሳናል፤
~ከዚህም በላይ ደግሞ የአላህን እዝነት እናገኝበታለን።
~እህቶቸ ኑማ የቁርአን ቻናል ልጋብዛችሁ
በሚያምር አቀራር የሚቀሩት ሴት አረቦች ናቸዉ እኛ ያለብን ዝምብለን ማድመጥ ብቻ ነዉ።ሊንኩ ለወንዶች መላክ አይቻልም ።
የምፈልጉ እህቶች አናግሩኝ
@TBint_seid
🔖የተመረጡ የፆሞ ፈትዋዎች
~
➀ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10118
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10118
➁ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10121
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10121
➂ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10122
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10122
➃ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10124
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10124
➄ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10132
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10132
➅ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10133
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10133
➆ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10134
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10134
⓼ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10135
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10135
⓽ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10136
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10136
⓾ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10138
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10138
➀➀ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10140
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10140
➀➁ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10141
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10141
➀➂ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10144
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10144
➀➃ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10159
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10159
➀➄ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10167
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10167
➀➅ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10168
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10168
Repost from قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ
أحكام الحيض والنساء في الصيام
مختارات من فتاوى الصيام
የተመረጡ የፆም ፈትዋዎች
تأليف
ዝግጅት
د.عزيز بن فرحان العنزي
ዶ/ር አዚዝ ቢን ፈርሃን አልአንዚይ
https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream
➃))ሙእሚኖች የአላህ ቃል የሆነውን ቁርአን ሲነበብ ሲሰሙ ምን ይሆናሉ ⁉️
➁))ቁርአንን ቀርተን በህይወታችን ላይ ተፅእኖ (ለውጥ ) የማያመጣው ለምንድን ነው⁉️
➀)ከሰዎች መካከል በቁርአን ህይወታቸው የሚቀየረው ደስተኛ የሚሆኑት እነማን ናቸው⁉️
ለጧሊበል ዒልም!
~
መስመር የያዘ የዒልም ፍለጋ መንገድ ላይ መጓዝ የሚሻ ሰው ስንፍናን አሽቀንጥሮ ሊጥል ይገባል። ስለዚህ ለዚህ ቆርጠህ ከተነሳህ ራስህን አጫጭር ድምፆችና ቪዲዮዎች ላይ አትወስን። በስርአት ተከታታይ ረጃጅም ደርሶችን ተከታተል። "ረዘመብኝ" እያልክ ደርሶችን የምትሰላችና የምታሳልፍ ከሆንክ እወቅ ይሄ በቲክቶክ፣ በፌስቡክ reel እና በዩቲዩብ አጫጭር ቪዲዮዎች የተቀረፁ ሰዎች ባህሪ እንጂ በሶብርና በፅናት የታነፀ ትንፋሽ ያለው ጧሊበል ዒልም ባህሪ አይደለም።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ
🛑👉ቀጥታ ስርጭት የተመረጡ የፆም ፈትዋዎች ኪታብ ደርስ
ጀ
መ
ረ
https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream
«አንተ ህያው፣ራስህን ቻይ የሆንክ ጌታ ሆይ!በእዝነትህ እርዳታህን እለምናለሁ። ነገራቶቼን ሁሉ አስተካክልልኝ። ለአይን ጨረፍታም ቢሆን ወደራሴ አታስጠጋኝ።»
Available now! Telegram Research 2025 — the year's key insights 
