ar
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

إظهار المزيد
9 025
المشتركون
-724 ساعات
-497 أيام
-7230 أيام
أرشيف المشاركات
✅ቁርአን ስታዳምጥ፦ ~ውስጥህ ይረካል ~ጭንቅህ ይወገዳል ~ኢማንህ ይጨምራል ~መንፈስህ ይታደሳል ~ቀልብህ ይረጥባል ~አላህ ይወድሀል ~ሸይጧን ይርቅሀል ~አይምሮህ ይደሰታል ~ትልቅ ወኔ ይሰማሀል ~

مختارات من فتاوى الصيام የተመረጡ የፆም ፈትዋዎች تأليف ዝግጅት د.عزيز بن فرحان العنزي ዶ/ር አዚዝ ቢን ፈርሃን አልአንዚይ https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream

🔖ሼይኽ ኢብን ዑሰይሚን ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ፦ ❞ دعاؤك لوالديك في صلاة التراويح أو صلاة التهجد ، أفضل بكثير من أن تذبح له عشر نياق ❝. በተራዊህ ወይም በተሀጁድ ሶላት ላይ ለወላጆችህ የምታደርገው ዱዓ ለእነሱ አስር ግመሎችን ከማረድ በጣም የተሻለ ነው!

🔖ቁርአንን በማድመጥ የምናገኛቸዉ ጥቅሞችጥቂቶቹ.....! ~የሃርፍ አወጣጥ እንማርበታለን፤ ~ቁርኣን ለመቅራት ያነሳሳናል፤ ~ከዚህም በላይ ደግሞ የአላህን እዝነት እናገኝበታለን።

~እህቶቸ ኑማ የቁርአን ቻናል ልጋብዛችሁ በሚያምር አቀራር የሚቀሩት ሴት አረቦች ናቸዉ እኛ ያለብን ዝምብለን ማድመጥ ብቻ ነዉ።ሊንኩ ለወንዶች መላክ አይቻልም ። የምፈልጉ እህቶች አናግሩኝ @TBint_seid

أحكام الحيض والنساء في الصيام مختارات من فتاوى الصيام የተመረጡ የፆም ፈትዋዎች تأليف ዝግጅት د.عزيز بن فرحان العنزي ዶ/ር አዚዝ ቢን ፈርሃን አልአንዚይ https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream

➃))ሙእሚኖች የአላህ ቃል የሆነውን ቁርአን ሲነበብ ሲሰሙ  ምን ይሆናሉ ⁉️
Anonymous voting

ቀልባችን ህያዉ ( ህይወት) የሚኖረው መቸ ነው⁉️
Anonymous voting

➁))ቁርአንን ቀርተን በህይወታችን ላይ ተፅእኖ (ለውጥ ) የማያመጣው ለምንድን ነው⁉️
Anonymous voting

➀)ከሰዎች መካከል በቁርአን ህይወታቸው የሚቀየረው ደስተኛ የሚሆኑት እነማን ናቸው⁉️
Anonymous voting

ለጧሊበል ዒልም! ~ መስመር የያዘ የዒልም ፍለጋ መንገድ ላይ መጓዝ የሚሻ ሰው ስንፍናን አሽቀንጥሮ ሊጥል ይገባል። ስለዚህ ለዚህ ቆርጠህ ከተነሳህ ራስህን አጫጭር ድምፆችና ቪዲዮዎች ላይ አትወስን። በስርአት ተከታታይ ረጃጅም ደርሶችን ተከታተል። "ረዘመብኝ" እያልክ ደርሶችን የምትሰላችና የምታሳልፍ ከሆንክ እወቅ ይሄ በቲክቶክ፣ በፌስቡክ reel እና በዩቲዩብ አጫጭር ቪዲዮዎች የተቀረፁ ሰዎች ባህሪ እንጂ በሶብርና በፅናት የታነፀ ትንፋሽ ያለው ጧሊበል ዒልም ባህሪ አይደለም። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

🛑👉ቀጥታ ስርጭት የተመረጡ  የፆም  ፈትዋዎች ኪታብ ደርስ ጀ      መ              ረ    https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream

AUD-20241126-WA0079.m4a2.44 MB

ጅልባቦች ከፈለጋችሁ አሪፍ አሪፍ ጅልባቦች አሉኝ ትለናለች እህታችን
+3
ጅልባቦች ከፈለጋችሁ አሪፍ አሪፍ ጅልባቦች አሉኝ ትለናለች እህታችን