en
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Open in Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Show more
9 025
Subscribers
-724 hours
-497 days
-7230 days
Posts Archive
አዲስ ወቅታዊ ሙሓደራ ◍ርእስ - ረመዳንን እንዴት እናሳልፈው 🎙ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ        🔗 t.me/Achachir_mkroch

ብዙም ሳንርቅ መሀል መንገድ ላይ የአንዳንድ እንስቶች ወግ ሽበት ያወጣል።  … ክብሯን ከማይጠብቁላት ሰዎች ዓለም የሚመዘዝ ሽበት። ስለመጨረሻቸው ግድ ከማይሰጣቸው የልብ ቀልደኞች ሰፈር የሚመነጭ ሽበት። ከዚያም እርሷን የሚያከብራት አንድ ወንድ እርሷን ከሚያፈቅሯት ሺህ ወንዶች እንደሚሻል ትደርስበታለች። ምናልባት ሳይረፍድ ወይም ረፍዶ።  …  ሁሉም ወንድ አንዲት ሴትን ሊወዳት ይችላል። ሊያከብራት የሚችለው ግን ከስጋዊ ስሜቱ ራሱን ማስበለጥ የቻለና፣ የአስተውሎት ነብይ የተላከለት መሆኑን ትደርስበታለች።  "ይህ ወንድ  ይመስለኛል … ከውብ የቅርፅ ዓለምና የስጋ ትንፋሽ መሻገር የሚችለው።"  ትላለች። በእዝነት ከቨሯ ውስጥ ጥንካሬዋን የሚያይ፣ ከቆራጥነቷ መድረክ ጀርባ የሚኖር ልስላሴዋን፣ ከድርቅናዋ ዓይን ላይ ልጅነቷን ማንበብ የሚችለውም እንዲህ ዓይነቱ ይመስለኛል። “ከሷ የተሻለ አልተሰጠኝም። (ኸዲጃኮ) ሰዎቹ በካዱኝ ጊዜ በእኔ አምናለች። ሌሎች ሲያስተባብሉኝ እውነትነቴን አረጋግጣለች። ሰዎች ሲከለክሉኝ በሀብቷ ደገፋኛለች። ” ባሉት መልዕክተኛ ላይ የአላህ ሰላም ይስፈን። t.me/abdu_rheman_aman

ወንዲም አቡ-ረይስ በረመዷን አስር ትውስታወች ለእህቶች https://t.me/Achachir_mkroch https://t.me/Achachir_mkroch

ቁርዓንን ለመቅራት ወይም ሙራጀዓ ለማድረግ የግድ ረመዷንን መጠበቅ ስህተት ነው።

🔖ዉድ እህቴ ሆይ!! በማንኛዉም ነገር ጥብቅ ሁኝ። ለጌታሸ ታዛዠ ሁኝ وَمَرْيَمَ ٱبْنَتَ عِمْرَٰنَ ٱلَّتِىٓ أَحْصَنَتْ فَرْجَهَا فَنَفَخْنَا فِيهِ مِن رُّوحِنَا وَصَدَّقَتْ بِكَلِمَٰتِ رَبِّهَا وَكُتُبِهِۦ وَكَانَتْ مِنَ ٱلْقَٰنِتِينَ ~የዒምራንን ልጅ መርየምንም ያችን ብልቷን የጠበቀችውን (ምሳሌ አደረገ)፡፡ በእርሱም ውስጥ ከመንፈሳችን ነፍፋን፡፡ በጌታዋ ቃላትና በመጻሕፍቱም አረጋገጠች፡፡ ከታዛዦቹም ነበረች፡፡ =

▪️إِنَّكَ مَيِّتٌ وَإِنَّهُم مَّيِّتُونَአንተ ሟች ነህ፤ እነርሱም ሟቾች ናቸው፡፡ ▪️ثُمَّ إِنَّكُمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ عِندَ رَبِّكُمْ تَخْتَصِمُونَ ✅ከዚያም እናንተ በትንሣኤ ቀን እጌታችሁ ዘንድ ትከራከራላችሁ፡፡ ሱረቱል ዙመር 30-31 =

Repost from ፈዋኢድ
ሰዎች ስራ የለም ነው እያሉ ያሉት።ስራ የለም እያልክ ዝም ብለህ ከምታወራና ከምታዛጋ ደንበኛ ካልመጣ ቁርኣንህን ከፈት አድርገህ አንብብ።ቁርአንና ስልክ ማንበብ የተለያየ ነው ! 🎙#ሸይክ ሙሐመድ ዘይን አደም ሓፊሁላህ

ቁርአንን ለመሀፈዝ መንገዱን እንጀምረው አጋዡ አላህ ነው! ~
ቁርአንን ለመሀፈዝ መንገዱን እንጀምረው አጋዡ አላህ ነው! ~

🍁 كَيفَ يُستَقبل رَمضَان؟ ➊ - الفَرح بِدخُول الشَّهر، فكَم مِمن سَبق عَليه الأجل قَبل بلُوغ الشَّهر، وإنَّ مِن شُكرك لِنعمَة اللَّه عَليك فِي بلُوغ هـٰذا الشَّهر العَظيم أنْ تَحرص علىٰ الجَد والاجتَهاد في طَاعة اللَّه فِيه. ➋ - التَّوبة النَّصوح مِن كُل ذَنب وخَطيئة، والتَّوبة النَّصوح لابُد أنْ يتَوفر فِيها الشُّروط: ① - النَّدم علىٰ فَعل الذُّنوب. ② - والعَزم علىٰ عَدم العَودة إليهَٰا. ③ - والإقلاع عَنهَٰا تمامًا. ④ - إعادة الحُقوق إلىٰ أهلهَٰا أو يَتحلّلهٖم مِنهَٰا. 🍁 قالَ بَعضُ السَّلَفِ : « كَانُوا يَدعُونَ اللَّهَ سِتَّةَ أَشهُرٍ أنْ يُبَلِّغَهُم شَهْرَ رَمَضَانَ، ثُمَّ يَدعُونَ اللَّهَ سِتَّةَ أَشهُرٍ أنْ يَتَقَبَّلَهُ مِنهُم ». 📔 لَطَائِفُ المَعَارِف(صـ٤٧٥)

ረመዷንን በማስመልከት የፊታችን ሐሙስ ምሽት ታላቅ የሙሓደራ ፕሮግራም አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ እንገኛለን ። ተጋባዥ እንግዶቻችን 1️⃣ ኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን አብዱረሕማን ዝናቤ (حفظة الله) ር
ረመዷንን በማስመልከት የፊታችን ሐሙስ ምሽት ታላቅ የሙሓደራ ፕሮግራም አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ እንገኛለን ።                 ተጋባዥ እንግዶቻችን 1️⃣ ኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን አብዱረሕማን ዝናቤ (حفظة الله)        ርዕስ የረመዷን አቀባበል 2️⃣ ኡስታዝ አሚር ሙሀመድ  (حفظة الله)     ርዕስ ረመዷን ኸይር የበዛበት ወር 3️⃣ ኡስታዝ ሙሀመድ ሲራጅ (حفظة الله)    ርዕስ ረመዷንን እንደት እናሳልፍ 4️⃣ ኡስታዝ አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም (حفظة الله)            ርዕስ በስአቱ ይነገራል መድረኩ በኡስታዝ አቡ ፋሩቅ ኑረዲን አል-ዐረብ የሚመራ ይሆናል በዛውም "ረመዷን እና ህዝባችን" በሚል ርዕስ ያስታውሰናል ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል ሊንኩን ሼር በማረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ https://t.me/Achachir_mkroch https://t.me/Achachir_mkroch

ጣፋጭ ቲላዋ ~ቁርአን የልብ ብርሀን        t.me/https_Asselfya

~ቁርአንን በማስተንተን ማንበብ ፣ ~አይኖችን ካልተፈቀዱ ነገሮች ማቀብ~የሌሊትን ሰላት መስገድ ፣ ~ምላስን ከሃሜትና ከረከሱ ርእሶች መጠበቅ  ፣ ~የመቃብርን ቦታ መጎብኘት እና ~አኺራን ማስታወስ የልብን ድርቅና ለማከም ፍቱን መድሃኒቶች እንደሆኑ ዑለማእ ያወሳሉ ኡስታዝ ሙሀመድ ሲራጅ

ህይወትን ጠላታቹህ ሳይሆን ጓደኛችሁ አድርጓት'' አህባቢ🥀

አሮጊቷ መከረቻት!! -------------------- وقالت العجوز ذات مرة : يا بُنيتي ‏" الزوج الصالح أبٌ بعد أب" تمهلي وتريثي و أحسنى إختيارهُ ‌🌱 ከእለታት አንድ ቀን አሮጊቷ ልጄ ሆይ፦ መልካም ባል ከአባት በኋላ አባት ነው። ስለሆነም ፍጥነትሽን ቀንሽ      ጊዜ ወስደሽ ምርጫሽን አስተካክይ!! t.me/nuredinal_arebi

Repost from N/a
ለ አሏህ ብለን እርዳት ... መቼም ሙዕሚን መዳረሻው ጀነት እስኪሆን ድረስ  መልካምን ነገር አይጠግብም። እህታችን ዘይነባ እንደሻው ትባላለች ።ባለትዳር እና የልጆች እናት ነች ።ጥሩ የሚባል የራሷ ገቢ ነበራት  ፤አሏህ አይፈትንና ስራቸው ከሰረና እዳ ውስጥ ገቡ ባለቤትዋ ኑሮን ለማሸነፍ እና እዳውን ለመክፈል የቀን ስራ ቢሰራም በድንገተኛ ህመም የአልጋ ቁራኛ ሆነ .....አሏህ ንብረታችሁን ፣ጤናችሁን ፣ኢማናችሁን እንዲጠብቅላችሁ በመኘየት እንርዳ ... ካልቻልን ሼር ላይክ እናድርግ 1000449572557 ዘይነባ እደሻዉ 0908509393    ደውላችሁ አፅናናት አብሺሪ በሏት! ከ እሷ እንደበት ሙለውን ለመስማት በዚህ ሊንክ ግቡና አዳምጡት 👇https://t.me/Eznetttt/442

የጧት  ዚክር እንዳንረሳ !! 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ የጠዋትና የማታ ዚክር ለሰው ልጅ ከምግብና ከውሀ በላይ አስፈላጊ ነው:: ኢብኑ ተይሚያ =