fa
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

نمایش بیشتر
8 844
مشترکین
+1724 ساعت
+97 روز
+1130 روز
آرشیو پست ها
✍ለትዳር የሚቀርብሽ ወንድ ግማሽ ኢማንሽን ሊሞላልሽ ነው። 👉ለሌላ ነገር የሚቀርብሽ ደግሞ ያለሽንም እንጥፍጣፊ ኢማን ጥርግ አድርጎ ሊወስድብሽ ነዉ። 👉ተጠንቀቂ አንች ሰለፊዋ እህቴ💎‼️

Repost from N/a
ለሰለምቴዎች እና ለጀማሪዎች ትምህርት መስጫ ግሩፕ - መሰረታዊ የሆኑ ኢስላማዊ ትምህርቶች - የተለያዩ ጥያቄዎችም የሚመለስበት በኡስታዝ አቡ ሙዓዊያ ሰዒድ ሙሐመድ ኑር "ሼር" በማድረግ ሰዎች እንዲጠ
ለሰለምቴዎች እና ለጀማሪዎች ትምህርት መስጫ ግሩፕ - መሰረታዊ የሆኑ ኢስላማዊ ትምህርቶች - የተለያዩ ጥያቄዎችም የሚመለስበት በኡስታዝ አቡ ሙዓዊያ ሰዒድ ሙሐመድ ኑር "ሼር" በማድረግ ሰዎች እንዲጠቀሙ እናድርግ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን። = ቴሌግራም ፡- https://t.me/ethioconvertmuslims

አስገራሚ የፆም ቀናት ግጥምጥሞሽ! 1-ሐሙስ (ሙሐረም 8): የሐሙስ ሱና ፆም 2-ጁመዓ (ሙሐረም 9): ከአሹራ ፆም በፊት የሚፆም 3-ቅዳሜ (ሙሐረም 10): የዐሹራ ፃም(ያለፈውን አመት ወንጀል ያስምራል) 4-እሁድ(ሙሐረም 11): ከአሹራ ፆም በኃላ የሚፆም ፆም 5-ሰኞ (ሙሐረም 12): የሰኞ ፃም 6-ማክሰኞ (ሙሐረም 13): የአያመልቢድ የመጀመሪያው ቀን ሱና ፆም 7-እሮብ (ሙሐረም 14): የአያመልቢድ ሁለተኛው ቀን ሱና ፆም 8-ሐሙስ (ሙሐረም 15): የአያመልቢድ ሶስተኛው ቀን እና የሐሚስ ሱና ፆም ✅ ይህን የፆመኞች ውድድር እንቀላቀል።ከፆመኞች ባንሆን እንኳን ከአስታዋሾች እንሁን!"ወደ መልካም ያመላከተ ምንዳው እንደሰሪው ነው"

🔖የአሹራን ቀን መጾም!! ~አቢ ቀታዳ አል አንሷርይ አላህ መልካም ስራው ይውደድለትና እንዲህ አለ።የአላህ መልእክተኛ ስለ አሹራ ቀን መፃም ተጠይቀው እንዲህም አሉ፦ 【ያለፈውን አንድ አመት ወንጀል ያብሳል】ብለዋል። 📚(ሙስሊም ዘግቦታል።)

🔖ተፍሲር ሱረቱል አል _ፋቲሐ ማብራሪያ 📍ክፍል አንድ t.me/AbumuslimAlarsi/13054

◌​​የጧት ስንቅ...! فَفِرُّوا إِلَى اللَّه..

~ዋጋ ለማወቅ በዚህ አናግሩን↰! ↓↓↓ በትሌግራም፦@Hayat_bint_Seid_Aselefly ↓↓↓ «በዋትሳፕ፦+966532934803» ┍━━━━━━━━━━━━━━━━━━┓ t.me/Online_Eslamawi
+8
~ዋጋ ለማወቅ በዚህ አናግሩን↰!       ↓↓↓ በትሌግራም፦@Hayat_bint_Seid_Aselefly             ↓↓↓ «በዋትሳፕ፦+966532934803»   ┍━━━━━━━━━━━━━━━━━━┓    t.me/Online_Eslamawiy_Market ┕━━━━━━━━━━━━━━━━━━┙

ህይወትህን ሁሉም ሰው እየገለጠ የሚያነበው መዝገብ አታድርገው። ከህይወት መዝገብህ ውስጥ አንዲት ፊደል እንኳ ማንበብ የማይገባቸው ሰዎች እንዳሉ አትዘንጋ! … የምሬን ነው አንዲትም ፊደል ማንበብ የሌለባቸው ሰዎች አሉ። t.me/abdu_rheman_aman

ይሄን የቁርአን አያ ስወደዉ ....የአላህ ኢላሂ ከነዚህ አድርገን

🍀🍀ልብህ ሰላም ያገኝ ዘንድ የአላህ ቃል አሰማው!☘☘

~ራስህን ለማስተካከል ከራስህ ጋር የምትታገል ከሆነ አንተ መልካም ሰው ነህ። ~

አስቸኳይ የአፋልጉኝ ማስታወቅያ ~ አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እህታችን ሰኪና ሱልጣን ቅደሜ ሰኔ 21 2017 ዓ.ል ከአዲስ አበባ ወደ ጦራ ለመሄድ ከቃሊቲ በሶስት ሰዓት አከባቢ ተነስታ
አስቸኳይ የአፋልጉኝ ማስታወቅያ ~ አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እህታችን ሰኪና ሱልጣን ቅደሜ ሰኔ 21 2017 ዓ.ል ከአዲስ አበባ ወደ ጦራ ለመሄድ ከቃሊቲ በሶስት ሰዓት አከባቢ ተነስታ ወደ ቆሼ በዙዋይ መስመር ተሳፍራ ሹፌሩ ቆሼ ስምንት ሰዓት አካባቢ ደርሰናል ልጅቱዋም በፌስታል እቃ ስለያዘች አስታውሳለሁ ደርሳለች ቢልም እሰካሁን ቤት አልደረሰችም። ስልኩዋም አይሰራም ። ስለዚህ አባት እናቱዋ እና ቤተሰቦችዋ በጣም ስለተጨነቁ መረጃ ያላችሁ ሁሉ ትብብር እንድታደርጉልን በአለህ ስም እንጠይቃቸዋለን ። ስልክ ቁጥር:- 📞0920998839 ዘይኔ ሰሲ 📞0910595737  አህመድ ሰሲ 📞0949991107 ከምሱር ከድር ሰሲ ሌሎቻችሁ ሼር በማረግ ተባበሩን እያልን  አሏህ ስም እንጠይችዋለን።

﴿ فَسَقَىٰ لَهُمَا ثُمَّ تَوَلَّىٰ إِلَى الظِّلِّ فَقَالَ رَبِّ إِنِّي لِمَا أَنزَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِيرٌ﴾ [ القصص: 24] ~

🔖አቡ ሁረይራ ባስተላለፋት ሀዲስ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ይላሉ። 【አላህ በማይለምኑት ባሮቹ ላይ ይቆጣል】 📚ቲርሚዚ ዘግቦታል

💎 بشرى لطلاب العلم: ستبدأ بعون الله تعالى دفعة جديدة من بعض البرامج العلمية بإشراف الشيخ عبد الرزاق البدر، وذلك يوم السبت ٣ / ١ / ١٤٤٧ الموافق ٢٨ / ٦ / ٢٠٢٥م. 📍والبرامج هي: ١- برنامج فقه الصلاة، ومدته ستة أشهر تقريبا، ورابطه في التليجرام: https://t.me/fiqhalhajj ٢- برنامج السيرة النبوية، ومدته ثمانية أشهر تقريبا، ورابطه في التليجرام: https://t.me/alsseerah ٣- برنامج الأشبال العلمي، ومدته ستة أشهر تقريبا، ورابطه في التليجرام: https://t.me/Alashbal1 ٤- برنامج الحديث (المستوى الثاني)، ومدته سنة تقريبا، ورابطه في التليجرام: https://t.me/ahadeethahkam2 ------------^^^^^------------- علما بأن الانضمام لقناة البرامج في التليجرام يكفي للتسجيل فيها. ساهموا معنا بنشر الإعلان، كتب الله أجوركم. ---------- قناة: إعلانات برامج الشيخ عبد الرزاق البدر: t.me/mtoon2

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በሱማሊይ ቋንቋ ድንን የሚያስተምሩ ቀናት ካላችሁ ተባበሩኝ ።ወንድምና እህቶች ፈልገዉት ነዉ ባረካሏሁ ፊኩም ! 👇 @Umu_Abdella_t